@.meskingman: መለስ ግን በየት በኩል ሰምቶ ነው ይሄን ዘፈን የወደደው? 😂 እኔኮ ድሮም በዜማ እንጂ በግጥም በኩል ጆሮዬ 'ኔትወርክ' አይቀበልም! በድምጿ ስርቅርቅታና በዜማዋ ውበት... ደሞ ያን የድሮውን ኦተንቲክ ቁንጅናዋንና ድርብብናዋን እያሰብኩ በትዝታ ሰምጬ… ስንኙን በየት በኩል ልስማው? ግጥሙን ልሰማው ብዬ አስሬ ሳይሆን ይቀራል ደጋግሜ ያዳመጠኩት? አራት መስመር እንኳ ሳልሄድ ጆሮዬ "Stop!" ይለኛል። ለካ ይሄን ሁሉ ጊዜ አማርኛን ማን ከኛ በላይ እያልን ያቅራራነው (ግርማዊነታችን😃) በከንቱ ኖሯል! ጉድ! ለካ ይሄን ሁሉ ዓመት ዜማ ጆሮዬን ሲያታልለው ነበር! "ምን ይላል መንገዱ ጎዳናው ምን ይላል... ትናንት ታይተንበት ተለያዩ ቢባል... ጎዳናው ምን ይላል..." "ይታዘብ ፍርዱን ለሰው ልተው... ፍርዱን ለሰው ልተው..." እዚህ ጋር ስደርስ ቀጥ!!😌😃 ኧረ በፈጠራችሁ… ከዜማው አልፋችሁ ስንኙ የገባችሁ ሰዎች ካላችሁ... ጀባ በሉኝ! 🤔🙏🏿🥰 (ወይ ጉድ መሌን ለማድነቅ ደሞ ሌላ ሰበብ ጣለልኝ እጄ ላይ🤣😃)የሺመቤት ዱባለ @Beti.G @meki electronics @Fikir design 👗👗👗🧵🧵🧵 #fypシ゚
መስ😍Mes oldies$90s💚💛♥️🙏
Region: ET
Monday 14 September 2026 17:58:28 GMT
Music
Download
Comments
yinges alem desta /yonatan :
semi ena yemiyake newe yemiyakewe
2026-09-16 19:44:04
1
ኩናማው :
ወዲ ዜናዊ የምወደው ሰው ነበረና ሰውየው "ይህን ሙዚቃ በጣም ይደው ነበረ" ብሎ ነው የተናገረው ወዲ ዜናዊ።❤️❤️❤️❤️
2026-09-15 08:19:08
59
ቼኩ ቬራ🇦🇷🇦🇷🇦🇷💪 :
አደለም መለስ ያሁኑ ትውልድ እንኳን መች ሰምቶ ይጠግባታል አይ ግዜ 👌👌👌
2026-09-15 19:09:58
49
Bini :
የዘፋኟን ስም ቢነገረን ደስ በለን
2026-09-15 05:54:12
9
Alexander's Alexander's :
ሁሉ ነገሩ የሚለይ መሪ መለስ 🥰🥰🥰
2026-09-15 19:08:25
28
Positive Paul :
በየት በኩል ሰምቶ ነው ማለት ምን ማለት ነው? ከሌላ ፕላኔት ነው እንዴ የመጣው?
2026-09-16 11:13:17
6
Akkadian :
እነ መሌ ወጣት ሁነው ይወዱት ነበር በተለይ ጋደኛየ ይወደው ነበር ብሎ ግጥሙ ጭምር ይነግራት ነበር❤️❤️የሺ እመቤት ዱባለ
2026-09-15 11:09:32
19
dani :
በቃ ልጅነቴና ያን ጊዜ የነበረው ድባብ ትውስስስ...
2026-09-15 06:22:24
19
Teferi kebede :
1985 በአርችና በፓናሶኒክ ቴፕ ካሰቱን አድምጫለሁ
የጊዜ ጉደይ
2026-09-15 06:48:53
19
feፈdeሂዋን :
ድሬደዋ አዲስ አበባ ስመላለስ ሁሌ እሷ ነበረች በባስ ውስጥ የምተከፈተው አቤትትት
2026-09-15 12:39:27
18
birke@21 :
sewdat❤️❤️❤️❤️❤️
2026-09-16 14:58:33
1
👑 Mule 🌎 ሙሌ ✝️ :
ከኋላ ወደ ፊት ስትሰማው ለምን እንደወደደው ይገባሃል።
ድሮም መለስን እኔ ብቻ ነበርኩ የምረዳው🤔🤔
2026-09-15 20:34:28
12
Yenus Dese :
የተሰዋዉ ጎደኛዉ ሙዚቃዉ ሰለሚዉደዉ ነዉ ሙዚቃዉ ንየሚዉደዉ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-09-15 13:49:07
23
user9390 king :
yeshi artist
2026-09-15 18:06:59
0
soli sol :
ይሔ ተደግሞ የተሠራው ነው መለስ የሚወደው የመጀመሪያውን ነው እኔነኝ ካሴቱንም ቴፑንም የምይዝለት የነበረው ( በምኞት)
2026-09-16 06:50:04
6
ሰርዴስ :
innocent
2026-09-16 12:10:11
0
A BIG BOSS :
ዘፈኑን ሳይሆን ዘፋኝዋን ነው የወደደው መስለኝ
2026-09-15 14:46:26
10
አልፎ ባዬሁት :
ስሟን ንገሩኝ
2026-09-15 04:37:28
5
Chernet Get mesyi :
zinetu muhaba tbalalech yeakababiye lj nech yfkr(yeselam sew yewze lj dese mngize yfat selam
2026-09-15 04:49:08
7
ልዋጭ BOSS :
ወደፊ ወደኋላ አትወልሱን አለማድነቅ አይቻልም
2026-09-15 06:40:46
9
Armstrong :
when he was out , before his best friend died.🥰🥰🥰
He has some memories.
2026-09-15 06:41:18
8
Abreham Bekele :
ለዛ ያለው የሚገርም ዘፈን የሺመቤት ዱባለ አይ ያ ጊዜ አይመለስ
2026-09-15 05:01:57
9
ethio :
ይህንን አኮ አይደለም የወደደው መውዜር አማረኝ እሚለውን ነው ብሰማው እማይሰለቸኝ ብሎ የተናገረው
2026-09-15 19:05:09
5
ቢንት አህመድ💕💕💕✌✌✌ :
መገን ትዚታ😢
2026-09-15 13:12:49
6
To see more videos from user @.meskingman, please go to the Tikwm
homepage.