@nahommelaku10: ዝምታቹ የሚያስደነብራቸው ብዙ ሰዎች አሉ

NAHOM
NAHOM
Open In TikTok:
Region: ET
Monday 14 September 2026 18:06:33 GMT
22272
5185
133
184

Music

Download

Comments

abinet0754
Abinet :
yes brother a meaning full silence is always beter than a meaningless word🙏👍
2026-09-14 18:23:13
1
nardos4284
Nardos :
That is what am doing currently 😳 no need of explanation
2026-09-15 10:45:32
1
iamayuznovember19
Miss ayuti :
of course bro
2026-09-14 18:14:48
1
elenigirma48
Eleni Girma :
ታዲያስ ደሞ አይመቻቸውም ይቆረቁራቸዋል ምን ማድረግ ይቻላል ስጦታችን ነው 😎😎😎👌👌
2026-09-14 18:49:39
6
lidiya.yonas7
Nida :
ዝምታ ከድምፅ ይልቅ ይጮሀል
2026-09-14 19:23:49
13
boney2496
Boney Online Shopping 🛍️ :
Silent 😶
2026-09-14 18:20:24
1
dani.1624
Dani( ኤሪክ👑) :
አንዳንዶች ንግግራችን ባይገባቹ እንኳን ዝምታችን ይግባቹ please 🙏
2026-09-15 10:30:10
1
burte0759
BURTE :
ናሆምዬ ዝም ታዬ ሰላም ነስቷቸዋል እንቅልፍ አጡኮ
2026-09-14 18:21:23
4
binit.umi
@ Leyla :
ብዙ ነገር ለመናገር እድል ነበረኝ ግን ዝም አልኩ ዝምታዬ ምልስ ነዉና 😁😁😁 ለዛ ነዉ እኮ የደነገጡት 💪 ስለሚቻል
2026-09-14 19:41:49
2
mahi.b75
Mahi.B :
ትዕግስት ያለቀ ቀን ፈገግታ ፍቅር መሆኑ ይቀርና ስንብት ይሆናል ፤ "ዝምታ መሰናበቻ ነው"
2026-09-14 18:57:01
6
24jesuslove1
Yordi✝️🌸 :
እኔ እየሆነኩ ያለሁት ነገር እንዳልከውም እረብሻ ሆኗል😁
2026-09-14 18:31:11
2
user52275478195506
Dito :
እውነትነው በዝምታውሰጥም መልስ አለው ዝምታዬ ለኔ ውቤተነው መልሴነው ወንድሜ ተባረክ የ2019 የሕወት መፅሐፍችን ልተርክልነው ተባረክ በየለይ ወንጌል ተኮር ቢሆን ጌታን ያሰደስተዋል እናም ተባረክ ወንድሜ ይሕ ጥበብ መገለጥ ይብዛልክ!!!
2026-09-14 20:06:30
2
yeketsela
@ Betiy Riva :
ናሆሜ እኔ ዝም ስል እነሱ ያጠፉትን እየቆጠሩ መዘባረቅ ጀመሩ በዚ ነው በዛ ንው ጥያቄ !
2026-09-14 23:52:50
1
wushu.sis908
wuShu BLACK ✌️ :
ዝምታ ከድምፅ ይልቅ ይጮሀል #
2026-09-15 09:47:08
1
berki_23
md :
silent🥰
2026-09-14 18:13:56
1
user8617567819620
Tina :
እውነት ነው ዝምታ መልስ ነው🥰🥰🥰🥰🥰
2026-09-15 10:40:00
1
keyame2
Kiya :
እውነት ነው በጣም
2026-09-14 18:11:17
2
user1122760133950
Elu Fkr😎😁 :
mne neh gn
2026-09-14 21:46:09
1
mrtyans2
Biladen✨️ :
begna zemta ensu yednktalu✌️
2026-09-14 18:16:01
2
yitu_gps
Yitu GPS🇪🇹 🛰️ :
Bro😍
2026-09-14 18:12:55
4
temesgenashame
𝓽𝓮𝓶𝓾 𝓶𝓪𝓷 :
ምጥያቄአለው ብሮ👌🥰🥰
2026-09-14 18:43:25
3
is_navas
ABAS :
እናሳ ወንድም ጥላ[Pray]
2026-09-14 18:09:15
2
To see more videos from user @nahommelaku10, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About