@sefiyu.meki0: #ስልጤነት_ይላምልም👌🍃☘️☘️🥀 #ስልጤወራቤከተማ @hawa ፋሽን 🚑 💝 @ሄራታጆ ደነብ2 @የግጥም ጥም👌(ሀያቱ ጀማል)

የማትገመት ሰው ሁን 🦹‍♂️🦹‍♂️
የማትገመት ሰው ሁን 🦹‍♂️🦹‍♂️
Open In TikTok:
Region: ET
Monday 14 September 2026 23:42:45 GMT
2862
234
17
62

Music

Download

Comments

biniyamwana
kaled :
ወራቤን ዱሮም አዮዷትም
2026-09-15 16:55:03
0
aaa451036
aaa :
bat.esaralu
2026-09-15 10:58:48
0
user876877963903
Maruf Hamid :
አረሼም፣ነው
2026-09-15 17:33:58
0
user4419188613100
ሀቅን እንጂ ሳውን አትካታል? :
2026-09-16 01:47:05
0
nejafereja441
Neja Fereja :
ወራቤ።ለምን
2026-09-15 04:18:04
1
shebeto27
Shebeto car market :
2026-09-15 21:50:22
0
abdi12.gmaile.com
እለሂ አንቴዉ ታቀሌ :
እይ መለጣ
2026-09-15 04:11:41
0
muzeyendari1
Muzeyen Dari :
እናንተ ወራቤ ኮርደር መልማት አልቻለም ነው ምትሉት እኛ መስቃኖች ከ600መቶ በላይ ሰው ሞቶብን ተገሎብን 60000በላይ ተፈናቅሎ ስደት እስር እንግልት ገጥሞታን ምንም እንኳን ብልጽግና መንግስት ብንመርጠውም ሞትን ሊያስቀርልን አልቻለም በተለይ የክልሉ መንግስት በመስቃን ላይ እያደረሰው ያለው በደል መቼም አንረሳውም ይህ ስልም አንዳንድ የመስቃን ባንዳዎች እንዳሉ እናቃለን መንግስት እነዚ ባንዳዎች ለሱ ተላላኪ ሆነው እስከ ጠቀሙት ድረስ እኛ ህዝቦች ሚሰማን ካጣን ቆየን ሰነበትን ያው ምን ይባላል ፈጣሪ አንድ ይበል እንጂ
2026-09-15 18:27:38
0
elias.hussen.elia
አቤ ካቤ ነን ከሃሰላ :
@አቤ ካቤ ነን ከሃሰላ:#የወራቤ ከተማ የኮሪደር ልማት እንዲተገበርላት የምናቀርበው ጥያቄ ተራ የልማት ፍላጎት ሳይሆን፣ ከተማዋ ያላትን ስትራቴጂካዊ ፋይዳ እና ህዝባችን ለመንግስትና ለሀገር ግንባታ ያበረከተውን ወደር የለሽ አስተዋፅኦ መሰረት ያደረገ ፅኑ እና ወቅታዊ ጥያቄ በመሆኑ ነው። #የወራቤ ኮሪደር ልማት በአስቸኳይ ሊተገበር ይገባል የምንልበትን የተወሰኑ ታሪካዊና ወቅታዊ ምክንያቶች እንመልከት!! #የመንግስትንና የጠቅላይ ሚኒስትሩን ራዕይ በተግባር ማሳያ በመሆኑ፧ የክቡር ጠቅላይ ሚኒስትራችን ዶ/ር አቢይ አህመድ የኮሪደር ልማት እቅድ የሀገራችንን ከተሞች ገፅታ መቀየርና የህዝብን የኑሮ ደረጃ ማሻሻል በመሆኑ። የወራቤ ኮሪደር ልማት ደግሞ ይህንን ታላቅ የመንግስት እቅድና ራዕይ በተግባር አሳክቶ ለማሳየትና የብልፅግና ጉዟችንን ማሳያ ለማድረግ ቁልፍ ማዕከል መሆኑ ሁሉም የሚስማማበት ሀቅ ነው። #ለክልሉ መንግስት እምብርት የሚመጥን ምቹና ሳቢ ከተማ ለመፍጠር፧ ወራቤ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል አንዷና ዋነኛዋ መቀመጫ ከተማ ናት። በመሆኑም ከተማዋ የምትሰጠውን ክልላዊ አገልግሎት በላቀ ደረጃ እንድትወጣ፣ ለኑሮም ሆነ ለስራ እጅግ ምቹ፣ ፅዱ እና ሳቢ ሆና እንድታገለግል የኮሪደር ልማቱ የግድ ያስፈልጋታል። #የኢኮኖሚና የእኩልነት ማዕከል እንድትሆን፧ ወራቤ ለክልሉ ብቻ ሳይሆን ለመላው የሀገራችን ህዝቦች ተመራጭ መሸሸጊያ፣ ሰርቶ ማደሪያና ሀብት ንብረት ማፍሪያ መሆን የምትችል የሁላችንም ከተማ ናት። የኮሪደር ልማቱ ሁሉም ዜጋ በእኩልነትና በነፃነት ሰርቶ የሚኖርባት ዘመናዊ መዲና ያደርጋታል። #የህዝባችንን ታታሪነትና ለመንግስት ያለውን ታማኝነት የሚመጥን በመሆኑ፧ የወራቤ ነዋሪና ስራ ወዳዱ ህዝባችን ሁሌም ቢሆን ከመንግስት ጎን ቆሞ በተግባር የሚያሳይ ኩሩ ህዝብ ነው!! ከመንግስት እጅ ሳይጠብቅ በራሱ ጥረትና አቅም ብር አዋጥቶ፣ ልማት ሰርቶ፣ እንደ ወራቤ ስፔሻላይዝድ ኮምፕሬሄንሲቭ ሆስፒታል ያሉ ግዙፍ ተቋማትን መስርቶ ለፌዴራል መንግስት ያስረከበ አርአያ ህዝብ ነው! ይህንን የመሰለ ልማት ወዳድና ለመንግስት ደጋፊ የሆነ ህዝብ የሚኖርባት ከተማ የኮሪደር ልማት ሊተገበርላት ይገባል ብቻ ሳይሆን ታሪካዊ መብቷም ጭምር ነው። #የወራቤ ኮሪደር ልማት የወራቤ ብቻ ሳይሆን የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ብሎም የሀገራችን የብልፅግና ተምሳሌት ነው። መንግስት የዚህን ታታሪ ህዝብ ጥያቄ ሰምቶ የወራቤን የኮሪደር ልማት በአስቸኳይ እንዲያስጀምር በፅኑ እንጠይቃለን!!! #የወራቤኮሪደርልማት #የወራቤከተማ #ማዕከላዊኢትዮጵያ #ልማትናብልፅግና🥺😅😏😏🥺
2026-09-15 22:14:32
0
sirag.mahamade
sirag. mahamade :
ሚንወገአለዉ.የሢሊጤ.ህዝቢ.መሊሶ.ይበለሒ..በዱአ.ከበዲ.ህዚቢነወ.ከቀበሌ.አመራራ.ጀሚሮ.ቢዙ.ነገር.አይተነሊ.
2026-09-15 15:46:57
0
user4308144752258
https://www.facebook.com/share :
መጠየቅ ጀለሲን ነው
2026-09-15 12:01:31
0
mu.alae
Mu alae :
መለጣ
2026-09-15 11:48:52
0
abdirehim01
abdu :
በይነኩት ይሻለን ነበር
2026-09-15 09:40:46
0
muhaba.yentu.lij
Muhaba Yentu lij :
❤️❤️❤️
2026-09-15 01:08:38
0
user1587306774710
Abiderman tskamo :
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-09-15 18:04:48
0
seid.kedir42
seid kedir :
[Confused][Confused][Confused][Confused][Facepalm][Facepalm][Facepalm][Hands open][Hands open]
2026-09-16 09:16:08
0
To see more videos from user @sefiyu.meki0, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About