@dasash04:

የዲቲዋ♥️
የዲቲዋ♥️
Open In TikTok:
Region: SA
Tuesday 15 September 2026 00:35:50 GMT
243193
4457
470
1607

Music

Download

Comments

nardos6250
እኔ ማነኝ 🖤😥💫 :
እኔ ግን የማላቀዉ ቦታ የማላቀዉ ነገር ሲኖር ሰዉ አይቸ እከተላለሁ ሳላስፎግር 🤣🤣🤣🤣
2026-09-15 05:45:04
718
s74869043
s ነኝ የአምሩ እናት :
እኔ የመጀመሪያ ካገር ስወጣ ቦሌ ውስጥ እደሚያቅ ሰው ከፊት ከፊት ስሄድ ባዶ መስሎኝ መስታወቱጋ ተጋጭቻለሁ
2026-09-15 06:49:10
71
alhamdulila331
hayu :
እኔ ደሞ ሊፍት ስገባ ጫማየን አውልቄ ገባሁ😁😁😂😂
2026-09-15 15:28:09
5
seni0064
𝕄𝕖𝕣𝕖𝕞𝕒✝️🛖 🇪🇹🇸🇦 :
ሊፍት ላይ መውጣት እፈራ ነበር😭😂
2026-09-15 03:22:27
96
wwwtiktokwww109
Meleket😘😘 :
ልክ ኤርፖርት ገብተን በማሽን የምንፈተሽበት ቦታ ስንደርስ ጫማችሁን አዉልቁ ስለኝ ለካስ ልብስሽን አዉልቅ ያለኝ መስለኝ እሽ ብዬ ፓንትና ጡት ማሳዣ ብቻ ያስቀራሁት እኔ ሰዉየዉ ላብ በላብ ሆና እኔ ማርያምን ደንጎጦ በቃ እኔ ትክክለኛ የአእምሮ በሽተኛ ነው የመሰልኩት በጣም አለቀስኩ ሌሎችም ሴቶች ጥለዉኝ ሔዱ እኔ ሰዉየዉ ምን እንደምያወራ አላዉቅም። እንደምን ልብሴን ለበስኩና ሄድኩ ገፈተረኝ ሰዉየዉ ሂጅ ከዚህ ብሎኝ አረ ምን ያልሆንኩት ነገር አለ በመጨረሻም ፕሌን ዉስጥ ገብቼ ቀበቶ አስሬዉ ልንወርድ ሰአት ስደርስ ቀበቶሃችሁን ፍቱ ስንባል እንዴት ልፍታዉ ሌሎቹ ጥለዉኝ ወረዱ እኔ ብቻዬን ከቀበቶ ጋር ግብ ግብ ገጥሜ አንዷ አስተናጋጅ እርርርር ብዬ ሳለቅስ መጥታ ፈታችልኝ ያንን ገጠመኝ መቸም ብሆን አልረሳውም እግዚአብሔርን [Laugh approved][Laugh approved][Laugh approved][Laugh approved][Laugh approved][Laugh approved][Laugh approved][Laugh approved] ማዳም ግን እዚህ ለመምጣት የምንከፍለው መስእዋትነት ታዉቅ ይሆን ??[Thinking][Laugh approved][Laugh approved]
2026-09-15 15:51:31
36
rahmethusen4
RAHMET ጀነትን ፈላጊ💎 :
የከተማ ልጅ መሆን ጥቅም አለዉለካ😎😇😅
2026-09-15 12:47:24
47
hiba27234
𝕙𝕚𝕓𝕒🎀🖤 :
እኔ አረብ ሀገር እንደሄድኩ የሄድኩበት ሴትዮ ልካኝ ሊፍት ተጠቀሚ ብላኝ ሊፍቱስጥ ስገባ ተዘጋ ከዛ እራሱ ይወስደኛል ብዬ ቁሜ ሲከፈት ወጥቼ ሳየው እዛው ነኝ😂😫
2026-09-15 08:00:55
28
yareb335
✨️٨٨٨🎀 :
የራበኝ አረሳውም😔
2026-09-15 06:45:22
60
liyon658
Abselat 🦋 :
እኔማ ልፒቱን አልወጣም ቢየ አረቡ ሰዉዮ አቅፎኝ አወረዴኝ😂
2026-09-15 07:36:02
5
seida677
Seida🧕✨ :
የኔ እህት አያስቅምኮ[Teary eyed]
2026-09-15 13:48:01
19
mercy12166
mercy 🦋🦋🦋 :
ፕሌን ውስጥ ምግብ ሲሰጡ ብር ስለሌለኝ እንቢ አልኩ😅😅
2026-10-10 12:10:01
4
selmwolyw
Ⓢወሎየዋ 🇨🇬☦️🇸🇦 :
ልፊት ላይ ስወርድ ወድቄ ጥርሴ ሊረግፍ ፈጣሪ አወጣኝ 😫😂
2026-09-15 18:40:00
8
mekde253
mekdes :
እኛ ተያይዘን ማርያምን ከሊፍቱ እዴት እደወደቅን 😁😁😁😁
2026-09-15 02:53:55
8
hawaalie823
hawi :
ደማም ከኤርፖርት በሊፍት እየወረድን ከጀርባየ የሆነች ልጅ ምን ይገትርሻል ተልተሎ አትሄጅም አለችኝ ዞር ብየ አይቼ እለፊ አልኳት ወላሂ መቼም አረሳውም🤣🤣🤣😂😂😂😂😂😂😂
2026-09-15 16:30:22
6
semegni.yegezu
ዲዮጋን💥 :
ጌታን የዛሬ 12 አመት እንዲህ ሁኛለዉ😀😀
2026-09-15 08:16:30
6
zubeyda.zuzu
Zubeyda ZUZu :
እንኳን እኔ ማዳሜም ግራ ያጋባታል😂😂
2026-09-15 06:07:01
5
madian942
K💔💔💔🥹🥹🥹 :
የኛ ሰው ወድቀን ለሰው ማሳየት እንጂ እጅ ለእጅ መያያዝ አናቅም አላህዬ ከሰው ፊት እንዳትጠለን 🥹☝️💔 ሁላችንም አስተዳደጋችንን ይለያያሉ አለማወቅ ደግሞ ትምህርት ነው ለጥንካሬ መሰላል ነው
2026-09-16 14:37:06
3
user6243170367243
ክርስትናعلي :
እኔ ደሞ ማርያምን ማብራት አይቸ አልቅሸ ልሞት ለምን በዛ ብየ 😳😳😳😳😳😳😳😳😳😳😳😳😳😳😳
2026-09-15 17:37:54
0
hanan43333
حنان🇪🇹❤ :
ወላሂ እኔ ምንምገጠመኝ የለኝም
2026-09-15 12:44:44
5
elshaday545
maryam Enate :
እረ እኔም ገጥሞኛል ሊፍት ላይ ወደ ታችና ወደ ላይ መለየት አቅቶኝ በአንድ ሊፍት ስመላለስ ዋልኩኝ😂😂😂😂😂
2026-09-19 04:24:38
0
shashoabdisaa
hebiba🌸🌺 :
እኔማ ላንኳኳብየ ጠጋ ሰል ክፍት አላለም ትቸው ወደሆላ እሮጥኩ😁
2026-09-16 06:36:20
0
yedngellg
B ነኝ ያባቷ👸❤👈 :
በሊፍት አልወጣም ብዬ በደረጃ ወረድኩኝ ማርያምን😂😂😂😂😂😂😂😳😳
2026-09-15 07:04:31
2
user1268028002678selam
Selam ewunetu 🦋💒 🦋 :
ዉይ ታዳኮ ይህ normal ነዉ ከዚህ የባሰ ስንት ጉድ አለ
2026-09-15 19:53:51
2
birukti_7
Birukti :
ማነው እንደ እኔ ምንም ያልገጠመው
2026-09-17 10:13:23
2
dear46154
Dear⭐ :
እኔ አለሁ ለመጀማሪያ ግዜዬ ሊፍት ላይ የወደኩት🤣🤣
2026-09-15 13:30:25
3
To see more videos from user @dasash04, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About