@muluwork_1253: #እጅግ_ድንቅ_ትምህርት_በሊቀ_ሊቃውንት_የኔታ_ስምዓ_ኮነ_መልአክ #viral #foryou #foryou #fyp

𝐌𝐮𝐥𝐮𝐰𝐨𝐫𝐤 𝐀𝐥𝐞𝐦𝐮🌴
𝐌𝐮𝐥𝐮𝐰𝐨𝐫𝐤 𝐀𝐥𝐞𝐦𝐮🌴
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 15 September 2026 04:43:20 GMT
74755
12182
161
3349

Music

Download

Comments

entertainment2271
Entertainment :
የኔም ሃሳብ እንደሱ ነው ዲያቆን ወንጌልን መስበክ አለበት ነገር ግን በፍትሐ ነገስት ላይ ዲያቆን ያስተምር ዘንድ ሥልጣን የለውም ይላል ይህን እንደት ያዩታል?
2026-09-15 15:58:21
9
hfbjkvhjj0
, :
ለምን በውዳሴ ማርያም ክህነት ተሰጠ ?
2026-09-15 20:56:03
7
amanamaniblekkimu
አማን ዘበአማን :
በሕይወቱ ከሆነ እስማማለሁ! መደበኛውን የማስተማር ሥራ ከሆነ ግን የማሆን ነገር ነው። ምክንያቱም ፈፅሞ የማይመልሱት ቢያንስ ሁለት ጥያቄዎችን ሊያስነሳብዎ ይችላልና...!
2026-09-15 16:33:47
9
.henokafnin
@ሱላማጢስ 21 :
በተለይ ወንጌል ማወቅ ግዴታ ነው ዜማውን ብቻ ይዞ መጨው ምን ያደርጋል
2026-09-15 09:15:52
60
rege0714
Rega Alemu ረጋ ዓለሙ :
በዚህ ምክንያት ለመኖሪያ ቤታችን የምንሰጠውን ክብር ለቤተመቅደስ አንሰጥም።
2026-09-15 12:48:37
1
abyssenia
እግዚአብሔር ፍቅር ነው :
ትክክል በደንብ ሳያወቁ ከተሾሙ ለቤተክርስቲያን ትልቅ ፈተና ይሆናሉ 🥰🥰🥰🙏🙏🙏👏👏👏
2026-09-15 07:21:11
17
user4773181822961
Wende :
እናመሰግናለን አባታችን
2026-09-15 13:40:13
13
kasish2068
Kasish :
በትክክል ሊቀ ሊቃውንት
2026-09-15 12:15:02
2
ezra.ze.mariyam
ezra ze mariyam :
ትኩረት መሰጠት ያለበት መልእክት
2026-09-15 15:12:09
4
user8540332675319
user8540332675319 :
እጅግ በጣም ግሩም መልእክት ነው የኔታ ሊቀ ሊቃውንት ስምዐ ኮነ ቃለ ሕይወት ያሰማልን ረጅም ዕድሜ ከተሟላ ጤንነት ጋር ይስጥልን።
2026-09-15 11:19:12
13
teda212121
teda ye maryam :
እውነት ነው መምህር እንደእርሱ ይንገሩልኝ
2026-09-21 10:33:33
1
user447378693149
መዝሙር 91 :
ዋጠው
2026-09-15 15:14:24
0
beka.dave.zeleke
ዲ/ን BEKALU (አነ ክርስቲያናዊ)1423👑 :
ይህ ነው ትክክል አባት ማለት🥰
2026-09-15 12:53:38
4
user82362544614437
user82362544614437 :
እንደእርሶ የመሰለ አባት አያሳጣን አባታችን እኛ ተቸግረናል
2026-09-15 11:45:23
3
mtesfaye1
M,Tesfaye ዘምፅ ገበታ :
ትክክል ነው
2026-09-15 09:23:23
3
user5044931456176
user5044931456155 :
በትክክል
2026-09-15 08:29:28
6
rege0714
Rega Alemu ረጋ ዓለሙ :
የሁል ጊዜ ጥያቄዬ ነበር።
2026-09-15 11:34:39
2
rahel21633
rahel( የድንግል ልጅ) :
በትክክል ሊቀ ሊቃውንት 🥰🥰🥰
2026-09-15 12:27:36
3
ermiyasalmaz
ERMIYAS አልማዝ.✝️🚍 :
የልቤን ተናገሩ
2026-09-15 14:59:53
3
symbol366
symbol :
እውነት ነው
2026-09-15 08:50:41
3
nibret.yecale
Nibret Yecale :
🙏🙏
2026-09-15 10:27:41
2
alemu.melese77
Alemu Melese :
እዉነት ነዉ አባታቺን ሽ አመት ይገሱ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-09-15 17:48:50
1
biruk.chanie
@አውሎግያ(24) :
እውነት ነው አሁን አሁን እማ ግብረ ዲቁና ተብሎ የሚነገረው ውዳሴ ማርያምና ተንስኡን ብቻ ነው የሚመስላቸው ጭራሽ ወንጌልማ ተረሳ አይታሰብም
2026-09-15 11:44:48
1
user26719656111776
ማርያም አማላጄ :
ቃለ ህይወትን ያሰማልን
2026-09-22 18:36:21
0
user3486087771024
ኬናን 16🌺 :
አዎዎ
2026-09-15 09:47:20
0
To see more videos from user @muluwork_1253, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About