@zemarihikaistifanos: #creatorsearchinsights #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #orthodox mezmur #viral_video 🩵ማመኔ🩵 @solomon abubeker @Firanol Mosisa ሊቀ መዘምራን ቀሲስ @Ezira Hailemichel

Hika Bulti(ሂካ)
Hika Bulti(ሂካ)
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 15 September 2026 07:07:19 GMT
13137
2368
155
158

Music

Download

Comments

zemarit.tenbit.bog
Zemarit Tenbit Bogale :
ምንድን ነው ዜማው
2026-09-15 11:07:34
16
melakuassefa1
ኢ/ር መላኩ አሰፋ (ዘየዞየ) :
ይቅርታ ልክ መስሎ አልታየኝም ካጠፋሁ መልሱኝ በመቀጠልም አይንን ጨፍኖ ማመስገን እንዴት ነው አልገባኝም?
2026-09-15 12:54:16
5
user58690966865210
ቁፅረ ገፅ :
mndnew
2026-09-15 15:21:32
1
mekdela123
Verona crafts (mekdela) :
ye man zefen nw
2026-09-15 11:31:35
2
yosephalemayehu74n6l
ዲያቆን ዮሴፍ አለማየሁk74n6l :
ይባሰ አታንጣ ማለት አሁን ነው ይህ መዝሙር ነው ብቻ እዳትሉኝ አደራችሁን
2026-09-16 04:03:50
0
tekalign0051
tekalign940 :
ሰላም ሂካ ።የድሮ የአገልግሎት ጋደኛዬ ዜማው አሁን እኛ ፕሮቴስታንቶች (የታድሶ)የምንዘምረው ዜማ ነው ።ተባረክ በዚም በዛም ቢሆን ሰለ ልጅ ስዘመር ደስ ይለኛል። በዚሁ ቀጥል ክርስቶስ ይግለጥልህ።
2026-09-15 17:02:37
1
user8199358313142
ዛሬም ተመስገን :
ወንድሜ ዜማውን በትክክል በለው ይህ በደንብ አልተቃኘም
2026-09-15 14:44:44
1
areg16shaa
Aregahegn (Sha'a) :
ለኔ ብቻ ነው ጥያቄ የፈጠረብኝ😳
2026-09-15 13:40:18
0
lidiaayehu11
ኤልግሬስ /elegrace/ ቲዩብ :
የዘማሪ ገ/አምላክ ደሳለኝ የቆየ በጣም ደስ የምል ዝማሬ ነው
2026-09-16 03:24:43
4
azu.negash
Azu Negash :
እንዲ አደለም ዜማው አበላሸከው ይሄንን የመሰለ መዝሙር ለዘማሪው ተውለት
2026-09-16 13:03:24
1
semeredn
Z.D.SEMERE ✝️ :
ክቡር ❤
2026-09-15 11:34:50
1
enatiye3
Helu🌺 :
ማመኔ አንተን ማመኔ ኢየሱስ🥺❤
2026-09-15 18:03:17
2
abiyot244
እግዚአብሔር መልካም ነው :
ከመዝሙሩ ሳይሆን ዜማው ኦርቶዶክሳዊ አይደለም ይስተካከል ወንድሜ ደስ አይልም ዘፈን ነው የሚመስለው የነ ስም አይጠሬን ስንቃወም እኛ ቤት መሆን የለበትም
2026-09-15 19:15:05
3
hanatakkele1
paramera :
ከተዋህዶ ያሰናብታቹ🥺🥺🥺
2026-09-15 12:58:48
1
user2800697335290
dhtag cen :
ምንድን ነው!?
2026-09-15 12:45:13
1
samrikebena
samri 🕊️🕊️🕊️ :
Wendeme 😍🙏
2026-09-15 12:02:44
1
biftugalgalo
Biiftuu Tewahido24 :
🥰🥰🥰 Ebbifami broyekoo
2026-09-15 07:10:58
0
mahlit070521
mahlit mati :
ምንም መላት አለፈለኩኝም ነበር ግን አላስችል ብሎኝ ነው እኛ ደብር ብትመጣ ጭራሽ አላዘምርህም ይቅርታ ይደረግልኝ ምክነያት ከተባሉክኝ ምንም ያሬዳዊ ዜማ የለውም
2026-09-17 06:59:59
0
abel21abel
Abel@21 :
ኧረረ ባክህ😂
2026-09-16 18:54:23
0
kidstemulatu
Kidste Mulatu :
ምንድነው ደሞ 🤔
2026-09-17 17:51:47
0
user621125091785
Adonaymada444 :
የባሰ አታንጣ ማለት አሁን ነው ይህ መዝሙር ነው ብቻ እዳትሉኝ አደራችሁን
2026-09-17 13:07:40
0
user4298134842526
መጋቤ በረከት ቀሲስ አስቻለው ታደሰ :
ዘማሪ ገብረ አምላክ የዘመረው የጋሻዬ መላኩ(ማሜ) እና የሀብታሙ ሽብሩ ዝማሬ ነው። ነፍሳቸውን ይማርና ሒካ በንሰሐ ዘመረው ገብርሽ በከበሮ ዘመረው
2026-09-16 20:35:37
0
bizuayehu.abebaw
በእምነት ብዙአየሁ :
በዚህ ዘመን መልካሞች እንዳሉ ሁነው ዘማሪ እንደ መባል አሳፋሪ ነገር የለም። በቤተክርስቲያን የተሰገሰጉ መንፈሳዊ መሳይ ዘፋኞች ናቸው።
2026-09-17 14:15:15
0
tedy.tsg
Z Tedy Tsegaye :
jabaa namaa
2026-09-15 07:26:49
0
To see more videos from user @zemarihikaistifanos, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About