@tedla444:

Tedla444
Tedla444
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 15 September 2026 07:27:44 GMT
54652
6767
323
1635

Music

Download

Comments

bikila2861
bikila :
በትክክል ተባረክ
2026-09-15 07:33:25
62
endris22446688
أبو عبد الله :
የኢትዮጵያ ፓለቲከኞች ከመንደረኝነት እሳቤ የወጡ አይደሉም ።
2026-09-15 13:28:09
28
godisone571
Nuredin🇪🇹 :
ቅናትኮ ነዉ የሀገር ፍቅር የላቸዉም የአብይ ጥላቻ ብቻ ነዉ።
2026-09-15 16:58:37
23
famile13kg
fam :
ውይ አንተስ የልባችንን ተናገርልን🙏🙏🙏
2026-09-15 11:37:24
21
zedoziwayawi
zedo :
በጣም ትክክል ነህ ! ሀሳብህን እዉነት ነው ። እስኪ አንዳንድ ታሪካዊ ኩነቶችን ላንሳ ማለትም ዜጎችም ሆኑ ተቋዋሚ ሀይሎች ምን ላይ ነው መቃወም ያለባቸው በሌላ በኩል ደሞ መቃወም ያሌለባቸው የሚለውን ። እንኔ የማተኩረው መቃወም የሌለባቸው ለምሳሌ ኦባማ ፕሬዚዳት በነበረበት ዘመን ኮንግረስ ላይ ንግግር እያደረገ አንድ የርፐብሊካን አባል ተነስቶ ተናገረው ነገር ግን ሁሉም በኮንግረሱ የነበሩ ሪፐብሊካን ሳይቀሩ ተናገሩት ሰውየውም ይቅርታ ጠየቀ ። አያቸህ እንግዲህ አብዛኛዎቹ ተቃዋሚገኝ የሚል የሚኖረው አሜሪካ ነው ስለዚህ የምትኖሩበት ሀገር ፖለቲካኞች ምን መቃወምና ምን አለመቃወም ያቃሉ ከነሱ ተማሩ ለማለት ነው የኦባማን ጉዳይ የነሳሁት !
2026-09-15 18:05:28
6
elyasmusema3
elu አቡሽ :
boss ደስ የ ሚል አስታየት
2026-09-15 15:30:59
16
selamawitmatewoss
selamawitmatewoss :
በጥላቻ ነው ሆዳቸውን የሚሞሉት ለዛ ነው
2026-09-15 11:45:16
11
user4383037765873
user4383037765873 :
ፋፅሞ ፓሎትካ አዋቂ ኢሊቶች የሉንም ያሳዝናል
2026-09-15 14:45:58
7
tabotetsionmariam21
Axsum Tsion Mariam :
ሀሣብህ ሁሌ ይመቸኛል🙏🙏🙏
2026-09-15 10:01:32
8
gezaheg22
Gezaheg Mulugeta :
ኢትዮጵያ ነች የተከበረችው
2026-09-16 05:38:26
6
user5696693420059
SINESEY LIHE :
Absolutely!!!!
2026-09-15 17:02:29
7
beshir102
በሽር ማሻ102 :
አለም ያከበረው አብይ አህመድ አሊ አላህ ይጠብቅሕ
2026-09-15 13:27:44
7
111halid1
𝐊𝐡𝐚𝐥𝐢𝐝🎯 :
Your right
2026-09-15 07:57:56
6
firdi9695
firdi :
እዉነትነዉ
2026-09-15 08:22:53
10
mekonnen982
Mekonnen :
ትክክል መሪ ሁል ጊዜ መከበር አለበት።
2026-09-15 13:26:21
5
user150708317
One Love :
ቅናት ነው ያንገበገባቸው
2026-09-15 17:00:58
5
nedem79
haki :
ተባረክ
2026-09-15 11:48:00
8
user10657378130363
ክርስቲያኖ :
ጀግና ነህ ወንድሜ
2026-09-15 14:09:53
7
rade.man
Rade man :
ድፕሎመሲ ምግብ አዮንም የእትዮጵየ ህዝብ የኑሮ ችግር አለበት
2026-09-15 08:15:01
3
tomi5393
R.K :
ተባረክ አቦ ይሄ ትውልድ እነሆነ መንግስቱ ሀ/ማርያም እንዳለው ይሄ ህዝብ ወርቅ ብታነጥፍለት ፋንድያነው ይልሀል ያለው ትክክል ነው እንዳተ አይነት የገባውን ያብዛልን
2026-09-16 14:30:46
1
.nuredin.mahmme
ኑሩ ነኝ😘😎😍nuredin Mahmme :
ምንሊክ ሞቶ 7አመት እንደሞተ የተደበቀው ለምንድነው ምያውቅ ካለ እባካቹ ንገረን!!
2026-09-16 04:29:07
1
tadi3455
tadlch :
ቅናት ነው
2026-09-15 13:48:53
3
user3314061060509
user3314061060509 :
የስ፣እውነታው፣ይህ፣ነው
2026-09-15 11:45:47
4
user907439051
🇪🇹🇪🇹ሠላም🇪🇹ለህዝባችን🇪🇹🇪🇹 :
ትክክል ነህ ወድሜ አላህ ይመልሳቸው
2026-09-15 19:33:40
2
ahmad.kucuul
Ahmad Kucuul :
ውይ አንተስ የልባችንን ተናገርልን🙏🙏🙏
2026-09-15 16:17:13
5
To see more videos from user @tedla444, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About