@yadunayadii: Replying to @megabi31 repost share

merek
merek
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 15 September 2026 07:58:35 GMT
5952
486
31
50

Music

Download

Comments

zeynu.mehamed42
የድሬው ማኛ🔊 :
በምን ወር ይተከላል በምን ወር ይደርሳል ወንድሜ🙏🙏🙏🙏
2026-09-15 21:38:36
1
olaanaa32
olaanaa :
ምኑ ነው የሚተከለው?
2026-09-15 11:35:45
1
dinku824
user72552928433982 :
ትክክል ነህ ተባርክ ለስራ ጉዳይ ወደ ጂንካ-ጋዘር የሚባልበት አከባቢ በጣም ይመረታልና አየሩም መሬቱም እንዳልከዉ ነዉ።
2026-09-15 17:33:52
1
user1774281020718
F_i_t_s_u_m G_i_r_m_a :
Sinte tigezaleh Derekun
2026-09-16 06:40:19
0
simako530
Simako :
hawassa akebabisa
2026-09-16 04:34:53
0
user2628225203839
mohammed king :
በምን ያህል ጊዜ ይደርሳል
2026-09-16 02:55:50
0
amare.mulugeta0
Amare Mulugeta :
besint wer yidersal?beyetignaw wer yizeral?
2026-09-15 23:49:19
0
bini.fxsit
fxsit :
በምን ያክል ጊዜ ዉስጥ ይደርሳል መልስልኝ ??
2026-09-16 05:25:33
0
tagan70
tagan :
zarun kayet maginyat inchalalan
2026-09-15 19:22:31
0
silaman29
sileshimengistiee :
ዘሩን እንዴት እናገኛለን ወንድሜ
2026-09-15 20:11:11
0
alifmuhamed0
ALIF/ :
ምን ያህል ግዜ ይፈጃል?
2026-09-15 19:11:28
0
integration24587
07 :
ራያ አካባቢ ይሆናል
2026-09-15 09:52:16
1
tadmeku
tadmeku :
በስንት ወር ይደርሳል
2026-09-15 14:19:21
0
pop.up503
pop up ® :
ችግሩ እረጅም ጊዜ ይወስዳል ይሄ ደሞ ለቢዝነስ ፈላጊ አይመችም መሸጫ ዋጋውን ብቻ አትዩ
2026-09-15 08:04:19
1
sankara971
sun kara :
ፍሬውን መትከል እንችላለን?
2026-09-15 16:57:25
0
hamedeba5
𝓐𝓫𝓭𝓾 𝓔𝓫𝓻𝓪𝓱𝓲𝓶𝓮 𝓗 :
በምን ያክል ጊዜ ያፈራል
2026-09-15 08:07:58
0
user4593791800723
Ashu :
AA ይሆናል
2026-09-15 14:13:11
0
djtarevevo
Tare D :
silikehn
2026-09-15 14:10:54
0
eyuelassefa16
Benjamin21 :
ችግኙ በምን ያህል ግዜ ይደርሳል ተተክሎስ በምን ያህል ግዜ ይደርሳል ??
2026-09-15 09:57:27
0
sisay_bitew
sisay :
ድንኳን ውስጥ ቢሆንስ እንደ አበባ እርሻ አይነት ?
2026-09-15 08:34:37
0
user4016143953161
Muhammed hussien :
እናመሠግናለን ወንድም ይመችህ ምርጥ ሠው ነህ
2026-09-16 07:04:08
0
dagicreator.search
እራት እና መብራት💚💚💚💛💛💛❤❤❤ :
ኮረሪማ ከተተከለበት ጊዜ አንስቶ ለመጀመሪያ ጊዜ ፍሬ ለመስጠት ከ3 እስከ 5 ዓመታት (ከ36 እስከ 60 ወራት) ይወስድበታል። የኮረሪማ የእድገት እና የምርት ጊዜያት ሂደቶች፡ የመጀመሪያ ምርት፡ ከተተከለ ከ36 እስከ 60 ወራት (3–5 ዓመት) በኋላ የመጀመሪያውን ፍሬ ይሰጣል። ከአበባ እስከ ፍሬ፡ ተክሉ ካበበ በኋላ ፍሬው ደርሶ ለመልቀም የሚያስፈልገው ጊዜ ከ2 እስከ 3 ወራት ብቻ ነው። የምርት ዘመን፡ አንድ የኮረሪማ ተክል የመጀመሪያውን ምርት መስጠት ከጀመረ በኋላ ለአምስት እስከ ሰባት ዓመታት ያህል በተከታታይ ምርት መስጠቱን ይቀጥላል። በአብዛኛው በኢትዮጵያ የኮረሪማ ምርት የሚሰበሰበው ከነሐሴ እስከ ህዳር ባሉት ወራት ውስጥ ነው። ስለሆነም በነዚህ ረጂም አመታት ውስጥ ከእለታት አንድ ቀን የአየር ንብረት ለውጥ ለምሳሌ እንደ ብርድ እና የክረምት በረዶ ቢመጣ ሙሉ ለሙሉ ኪሳራ ያጋጥማል ስለዚህ ሪስኩንም አስተምር።
2026-09-15 08:36:45
3
buze4883
Buze :
ሞቃት አከባቢ ሆኖ በመስኖ ብሆንስ?
2026-09-15 17:06:01
0
lalimo39
lalimo :
shashamane
2026-09-15 15:45:30
0
endumekians
endumekians :
wollo kemisesa
2026-09-15 18:37:16
0
To see more videos from user @yadunayadii, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About