@godoliyas_13_: ግሸን ማርያም እኛንም ለደጇ ታብቃን አሜን 🙏😥@ልጁ ነኝ የገብርኤል 👑¹⁹ @@Dawit የዑራኤል @ገብርኤል አባቴ #ግሸንደብረከርቤ🙏🙏 #ማርያም_እንወድሻለን #መድኃኔዓለም_አባቴ_ሀገራችንን_ጠብቅልን_አሜንንንንን #ethopiantiktok🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #orthodox

እውነትም ሰሚነሽ 👑
እውነትም ሰሚነሽ 👑
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 15 September 2026 09:47:33 GMT
109267
16257
601
849

Music

Download

Comments

user4911321687828
user4911321687828 :
ሰላም ግቡ እመብርሃን ትጠብቃችሁ
2026-09-15 12:11:23
19
asferidamta
gebreal new wasa✝️💒 :
mariyam hoy enanm ledegsh abkigg🙏🙏🙏🙏
2026-09-15 14:12:28
0
gech6548
gech :
metadel new
2026-09-15 13:57:36
0
user7303339835611
ማርያም እናቴ :
በሰላም ግቡ እመቤቴ ድንግል ማርያም ከፊታችሁ ትቅደም
2026-09-15 14:15:13
0
dagim4998
አለም ፀሐይ :
ሰላም ገብ[Pray][Pray][Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming]
2026-09-15 13:59:47
0
tesfa.tesfa42
Tesfa Tesfa :
🙏🙏🙏212121
2026-09-15 17:23:20
0
user3305153986362
daniel :
እመቤታችን ከፊት ሆና ትምራችሁ ሰላም ግቡ
2026-09-15 11:52:36
37
sol0140
እያረሩ መሳቅ :
❤️❤️ሰላም ግቡልን
2026-09-15 14:45:54
0
talu.gebrmaryam
talu gebrmaryam :
የተወደዳቹ የተዋሕዶ ልጆች ባላቹበቶ ሠላማቹ ይብዛ እያልኩኝ በመቀጠል እኔ ወንድማቹ ሑለቱንም ኩላሊቶቼ ን በድንገት ፌል አድርገው ብኝ በሕክምና ላይ እገኛለው እግዚአብሔር አምላክ ምሕረት እንዲያወርድልኝ ሑላቹም ስመ ክርስቶዬ ወልደ ሠንበትን ማርልን እያላቹ በፀሎታቹ አስቡኝ❤❤❤❤🙏🙏🙏
2026-09-15 13:14:10
18
zolaxvjordan
🦅Zola Xv :
ሰላም ግብ🙏
2026-09-15 15:25:01
3
wbe.2121
ልጁ እና ታዴ ኦላይን መዝናኛ :
ከማርቆስ ብነሳ የት ብየ ነዉ የምሳፈረዉ ግሸን ለመሄድ ለመሄድ አስቤ ነዉ ንገሩኝ እምታዉቁት በማርያም
2026-09-15 17:09:05
4
mareyam.enata5
Mareyam enata :
በሰላም ግቡ ድንግል ማርያም ከሗላም ከፊትም ትሁንላችሁ
2026-09-15 16:00:51
5
fikersenaybelu777
Fikersenaybelu(በላይነህ ኃይሉ ደነቀ) :
ሰላምግቡ !... ደሴ በፍቅር ትጠብቃችኋለች ፤ ለመስተንግዶም ዝግጁ ናት !!!...
2026-09-15 17:44:02
2
tomastomi9287
tomastomi9287 :
ሰላም ግቡ እመቤቴ ማርያም ትከተላችሁ
2026-09-15 17:59:54
2
user6030495680545
Genii :
እመብርሀንበስላምታስገባችሁብስላምግቡልኝየኔውዶች🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-09-15 15:25:22
2
kkkiiiddd5
Lucky :
በሰላም ግብ በረከታቸው ይድረሰን
2026-09-15 16:27:12
2
mesi54159
ⓜⓔⓢⓘ🦋🦋 :
በሰላም ግቡ የግሸና ንግስት በሰላም ደጇን ታሥረግጣችሁ😘🙏
2026-09-15 18:12:19
1
true.love.is.never2
True Love Is never end :
በሰላም ግቡ እመቤታችን ከናንተ ጋር ትሁን በመቀጣለም በግሼን ደብረ ከርቤ የወይነአምባ አግአዚተ ስላሴ ቤተክርስቲያን ህንፃ ማስፈፀምያ የምያዛጋጀው የምግብ አለ መጥታቹ እንድትመገቡ በስላሴ ስም ጠርተናችዋል
2026-09-15 15:57:38
2
telahun.mamo
እስኪ ይሁን ያሁሉምአለፈ🇪🇹🇪🇹🇪🇹 :
beselam gibulin
2026-09-15 15:02:09
2
tekleabbekele035gmail.co
የናቱ ቀልጣፋ :
selam gibu ellllll
2026-09-15 15:18:27
2
user503312142548
kalkida :
ማረያም ማረያም ማረያምም
2026-09-15 16:04:40
2
user5767274530542
እያለኝ ነበረች :
እመብርሀን በሰላም አድርሳ በሰላም ትመልሳችሁ
2026-09-15 16:03:31
2
meskerem8053
Meskerem :
በሰላም ግቡልን ሰላም ያድርሳችሁ
2026-09-15 15:41:46
2
To see more videos from user @godoliyas_13_, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About