@gonefx8: @abrish TKD አብርሽ ቲኬዲ #ቅዱስ_አቡነ_መልክአ_ክርስቶስ_ዘግሽቅ #ኦርቶዶክስ⛪ተዋህዶ⛪ለዘለዓለም🙏ትኑር🙏 #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ፀንታ_ለዘለዓለም_ትኑር #ማርያም_እንወድሻለን #መድሀኒአለም

𝙢𝙚𝙯𝙢𝙪𝙧 𝙩𝙪𝙗𝙚
𝙢𝙚𝙯𝙢𝙪𝙧 𝙩𝙪𝙗𝙚
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 15 September 2026 10:02:05 GMT
31282
5955
218
2457

Music

Download

Comments

genet.meratsion
Genet Meratsion :
ዛሬ -ብለህ ሰትጀምር እንዴት ቀኔ እንደሚባረክ።
2026-09-15 16:29:19
82
egen076
egen :
ጎበዝ ሰለሆንክ ሕግዛብሔር ይሪዳክ
2026-09-22 11:06:37
0
genet.aseffa2
የመኖሬ ተስፋ 🙏🙏🙏🙏 :
አቡነ ሀራ ድግል ቦታዉ የት ነዉ የሜገኘዉ ወድሜ የት እደሆነ አብራራልኝ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-09-16 10:00:04
7
menbi47
Menbere :
አይዞህ ወንድሜ ፈጣሪ ያ የገባንበት ፈተና እነዳለ ያሳየናል እንጂ በዛ ውስጥ አይተወንም በርታ
2026-09-15 18:37:19
10
user3612178182205
ሰላም :
ፀጋዉን ያብዛልህ ወንድሜ አለም እያሳሳቀች ነዉ ገደል የምከተዉ
2026-09-15 20:38:56
12
wendegetsh
wendegetsh 90's :
እንኳን እግዚአብሔር እረዳህ!
2026-09-15 11:02:30
11
user2671294014324
tg :
አዎ ወንድማችን ተባረክልን
2026-09-16 08:19:57
6
user3246941172751
የአራሾዋ ማርያም :
ሁላችንንም ለመመስከር ያብቃን ብዙ ነገር ጠፍቶ አልቆ ተሟጦ ዳግም ለመቆም እየተንገዳገድን ነው ፀልይልን ወንድሜ
2026-09-15 15:41:51
6
tizitaamu7
ትዝታ(የገኑ) :
ነብስን ሊያድን ስጋን ይጎስማል
2026-09-16 11:29:46
3
ady19190
user7476118309150 :
እግዚያብሄር ቸር አምላክ ነው
2026-09-16 05:57:52
3
user25828548068507
ምንያህል ላሎ :
ወንድሜ አብርሽ እኔ ባለሁበት ደቡብ ምእራብ ሸካ ዞን ገጫ ከተማ ላይ ጥንት በአህመድ ግራኝ ዘመኔ መንግስት አባቶቻችን ይዘዉት የመጡት የአባታችን የአቡነ ሀራ ድንግል ፅላት አለና እባክህ በተክርስቲያኑ የመረዳበትን መንገድ ብታመቻችልን
2026-09-16 01:38:51
5
yena897
ሚኪኤል አባቴ :
salhulum Egzabher Yimasgan
2026-09-15 11:27:59
4
user148748034566
amare fentaw :
ፀጋው ያብዛል ወንድሜ
2026-09-16 08:30:54
2
user1695627447059
rtbey❤❤❤ :
አብርሽ ታድለህ እግዝአብሔር የት አለህ እንጅ የት ነበርክ አይልምና በጥበቡ በስአቱ ወደ እሱ ስለ አቀረበህ ታድለህ እናማ ያንተ ፀሎት የሰማ እግዝአብሔር የኔንም ፀሎት እንዲሰማኝ ፀልይልኝ ወንድሜ
2026-09-16 09:46:48
3
genetznlx38
geniii :
የኔ ጀግና እመቤቴ ትጠብቅክ
2026-09-16 08:34:05
1
user9017068124567
user9017068124567 :
ፍፃሜክን ያሣምርልክ አይዞክ
2026-09-16 18:57:28
1
shitawhidego
shitaw hidego :
እውነት ነው እኔም ከስፓርት ቤት ወጥቸ በፀበል ብዙ አመት አለፈ እግዛብሔር ይመስገን ለዚህ ያበቃን
2026-09-16 15:49:40
1
tsiontsion63
tsiontsion63 :
የኔ ልጅ እግዚአብሔረሰ መርጦካል ጀግና ልጅ ነክ ያለህን ሁሉ ስጥና ተከተለኝ ያለዉን ትዕቢተኛ ሳይሆን እንደ ያዕቆብ ብኩርናዉን ይዘክ ነዉ የተሰደድአዉ መጨረሻክን እመብርሃን ታሳምርልክ አሜን
2026-09-16 16:50:50
1
kuma854
23-ዘ-ጊዮርጊስ-21 :
ታድለሕ🥰🥰🥰
2026-09-16 03:42:13
2
matti_695
Mati :
እንኳን እግዚአብሔር ረዳህ
2026-09-16 09:28:41
3
lex248475
@lex :
ትክክለኛውን መንገድ አግኝተሃል በርታልን አብርሃም🥰
2026-09-15 12:53:44
4
tafesedamtew
Tafese Damtew :
በረከትህ ይድረሰኝ!!!
2026-09-15 18:20:42
2
tsion.haylay
Tsion :
ለ እኔ ግን በአንተ በጣም ተምሬ ተምሬ አልጠግብም መደሀኔ አለም ይባርክህ
2026-09-15 19:35:33
2
aynalem.legese5
Aynalem Legese :
እውይይይ ወንድማችን በአንተ አስተምህሮ ብዙ እውቀት አግኝቻለሁ ራሴን ተመልክቼ ታዝቤአለሁ አምላኬን ይቅርታ ጠይቄአለሁ አምላክ ቢፈቅድ ወደ ስጋ ደሙ ለመቅረብ አስቤአለሁ እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያፅናልን🥰🥰
2026-09-16 04:45:30
2
user5608780033171
user5608780033171 :
አይዞህ ቀጥልበት ውድ ወንድማችን
2026-09-16 06:07:31
1
To see more videos from user @gonefx8, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About