@nanut2743: #CapCut

𝙽𝚊𝚗𝚞𝚝
𝙽𝚊𝚗𝚞𝚝
Open In TikTok:
Region: ID
Tuesday 15 September 2026 10:03:35 GMT
1088
190
12
3

Music

Download

Comments

inaya.kasturi111
Inaya Kasturi111 :
cantik, ku,,🥰🥰🥰
2026-09-15 10:10:32
1
elang9034
R .$AGITARIUS :
Dhe nanut
2026-09-15 10:11:31
1
nurulhidayat9522ya
Sandy hidayat :
🥰🥰🥰
2026-09-15 10:19:20
1
oechalk
Oechalk :
🥰🥰🥰
2026-09-15 15:37:37
0
dayat0555
Dayat :
[Menghangatkan hati][Menghangatkan hati][Menghangatkan hati]
2026-09-15 10:26:00
1
asepatep01
Heri Asep :
🥰🥰🥰
2026-09-15 15:12:11
0
qqrobert
R06ert :
🥰🥰🥰
2026-09-15 14:12:35
0
pak.min97
Pak Min :
🙏🙏🙏
2026-09-15 14:04:04
0
susantan473
Susan Tan :
🥰🥰🥰
2026-09-15 10:47:09
0
tonyparan5
tonyparan :
🥰🥰🥰
2026-09-15 10:08:15
1
To see more videos from user @nanut2743, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

#የወንድ_ልጅ_የጨለማ_ቀናት — 3ቱ የታላቅ ወንድነት ፈተናዎች! ወንድ ልጅ ሆኖ መወለድ በራሱ ትልቅ የኃላፍነት ቀለበት ውስጥ መግባት ነው። ነገር ግን በሕይወት ጉዞው ላይ የወንድነት ክብሩንና ፅናቱን የሚፈታተኑ፣ ልቡን ሰብረው እምባውን በውስጡ እንዲያፈስ የሚያደርጉ 3 እጅግ ክፉና ከባድ ቀናት አሉ። 1. #የእናት መቸገርና የአቅም ማጣት ለዘጠኝ ወራት ተሸክማ፣ በሰው አገር ተንገላትታ ለቁምነገር ያበቃችው ውድ እናቱ በችግር ስትሰቃይ እያየ፣ ወይም በበሽታ አልጋ ላይ ወድቃ እሷን ለመርዳትና ፈገግታዋን ለመመለስ አቅም የሚያጣበት ቀን... ለወንድ ልጅ እጅግ የከፋ የጨለማ ቀን ነው። ኪሱ ባዶ ሆኖ፣ የእናቱን ችግር እያየ ምንም ማድረግ አለመቻሉ ውስጥን የሚያደማ ትልቅ የወንድነት ፈተና ነው። 2. #በታመነች የፍቅር አጋር መከዳት የሕይወቴ አጋር ትሆናለች፣ በችግሬም በደስታዬም አብራኝ ትቆማለች
#የወንድ_ልጅ_የጨለማ_ቀናት — 3ቱ የታላቅ ወንድነት ፈተናዎች! ወንድ ልጅ ሆኖ መወለድ በራሱ ትልቅ የኃላፍነት ቀለበት ውስጥ መግባት ነው። ነገር ግን በሕይወት ጉዞው ላይ የወንድነት ክብሩንና ፅናቱን የሚፈታተኑ፣ ልቡን ሰብረው እምባውን በውስጡ እንዲያፈስ የሚያደርጉ 3 እጅግ ክፉና ከባድ ቀናት አሉ። 1. #የእናት መቸገርና የአቅም ማጣት ለዘጠኝ ወራት ተሸክማ፣ በሰው አገር ተንገላትታ ለቁምነገር ያበቃችው ውድ እናቱ በችግር ስትሰቃይ እያየ፣ ወይም በበሽታ አልጋ ላይ ወድቃ እሷን ለመርዳትና ፈገግታዋን ለመመለስ አቅም የሚያጣበት ቀን... ለወንድ ልጅ እጅግ የከፋ የጨለማ ቀን ነው። ኪሱ ባዶ ሆኖ፣ የእናቱን ችግር እያየ ምንም ማድረግ አለመቻሉ ውስጥን የሚያደማ ትልቅ የወንድነት ፈተና ነው። 2. #በታመነች የፍቅር አጋር መከዳት የሕይወቴ አጋር ትሆናለች፣ በችግሬም በደስታዬም አብራኝ ትቆማለች" ብሎ ሙሉ ልቡን የሰጣት፣ ነገን አብሮ ሊያይ የቃዠላት የፍቅር አጋሩ ያለምንም ርህራሄ ጀርባዋን ሰጥታ ስትከዳው። የወደፊት ተስፋው ሲናጋና የታመነበት ፍቅር በውሸት ሲተካ፣ ወንድ ልጅ ራሱን እንዲጠራጠር ያደርገዋል። ይህ መከዳት ልብን ብቻ ሳይሆን፣ በሰው ላይ ያለውን እምነት ጭምር የሚያጠፋ ከባድ ፈተና ነው። 3. #ራስን ሳይችሉ የቤተሰብ ኃላፍነት በትከሻ ላይ መውደቅ ገና ራሱን እንኳን መቻል አቅቶት፣ በሕይወት ውጣ ውረድ ውስጥ እየተንገላታ ባለበት ሁኔታ ሙሉ የቤተሰብ ኃላፍነት በትከሻው ላይ ሲጫንበት። ታናናሾቹና ቤተሰቡ የእሱን እጅ ብቻ እያዩ፣ እሱ ግን እነሱን የማስተዳደርና የሚሰጣቸው አቅም ሲያንሰው የሚሰማው ስሜት እሳት ነው። "ደከመኝ" ብሎ መሸሽ አይችልም፣ "የለኝም" ለማለት ይከብደዋል። ይህ ስሜት ነፍስን የሚያስጨንቅ ታላቅ የፈተና ዘመን ነው። #ወንድም ሆይ... እነዚህ ክፉ ቀናት አንተን ለመስበር ሳይሆን፣ ነገ የምትሸከመውን ትልቅ ስኬት እንድትችል ውስጣዊ ማንነትህን ለማጠንከር የሚመጡ እሳቶች ናቸው። ዛሬ ቢጨልምም፣ ነገ ግን አንተ ታበራለህ። በርትተህ ቁም!እናንተስ ከነዚህ ሦስቱ ለወንድ ልጅ ይበልጥ ይከብዳል የምትሉት የትኛውን ነው? ሃሳባችሁን በኮሜንት አጋሩኝ።

About