@melegna4: #​ወላጆች እስራኤል ገብተው ህፃናት እዚህ ቀሩ! 💔😭 ​"አንድን ቤተሰብ ከፋፍሎ 'ፋይል የላችሁም' በሚል ልጆችን ከትምህርት ገበታ ማራቅ ምን አይነት ፍትህ ነው?" ​ወላጆቻቸው እስራኤል የገቡ የቤተ እስራኤል ህፃናት፣ በጎንደር "የፋይል መታወቂያ የላችሁም" በሚል ምክንያት በትምህርት ድጋፍ እንዳይካተቱ ተከልክለዋል። ​ትምህርት የህፃናት መብት ነው! የነዚህን ህፃናት መከራ እና እንግልት ለሚመለከተው አካል ለማድረስ ቪዲዮውን ##BetaIsrael #Gondar #JusticeForChildren #HumanRights #EthiopiaTikTok

ישראל 💪💪
ישראל 💪💪
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 15 September 2026 11:34:09 GMT
4090
265
13
42

Music

Download

Comments

habtamuyitie
habtamuyitie :
እውነት ነው።አድሎ የበዛበት ፀሎት ቤት። ተማሪ ቢታጣ እኮ እንኳን ቤተ ይስራኤሎችን ክርስቲያኖችን ሁሉ አስገብተው የሚለመንባቸው።
2026-09-15 11:51:31
4
user3154516781206
Abtamu bante :
2026-09-15 17:20:34
1
user8558171723831
ቡቡየ ሹርባ :
ግንእሄቀንያልፋል
2026-09-15 19:04:34
1
user6385591282623
cutest :
የት ትምህርት ቤት ነው?
2026-09-15 15:06:26
1
azmeraw4071
נתן🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱❤ :
צודק
2026-09-15 19:46:07
1
malede71
malede :
አንድ ቤተሰብ ከፋፍሎ ግማሹ ፋይል አለው ግማሹ ፋይል የለውም እየተባልነ ነው ትምህርት ቤት ማለት ሁሉ እኩል ሚማርበት ነው
2026-09-16 13:53:46
0
gizew864
גזצ'וו :
አረ በጣም ያሣዝናን የዉነት አይደረግም
2026-09-15 15:57:32
2
habtamuyitie
habtamuyitie :
ሲጀመር ንፁህ ይስራኤል ሁነው ወረቀት የሌላቸው አሉ። ይስራኤል ያልሆኑ ደግሞ በአንድም በሌላም መንገድ ወረቀት ተሰርቶላቸው የሚማሩ አሉ።
2026-09-15 11:54:03
5
wwwliliamen8
alem :
ውይ በጣም ደሥይላሉ🥰🥰🥰🥰🥰
2026-09-15 12:01:23
1
user8558171723831
ቡቡየ ሹርባ :
😭😭😭
2026-09-15 11:44:39
1
adom.konjo
ashu⓰⓰⓰ :
🥰🥰🥰
2026-09-15 18:13:03
1
user996702599115
tegetu :
🥰🥰🥰🥰
2026-09-16 07:37:53
0
user4078441585303
ሀይማኖትዬ🌹🌹🌹 :
🥰🥰🥰🥰
2026-09-16 11:15:20
0
To see more videos from user @melegna4, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About