@habtish657: #universalmedia #jesus🇪🇹💯✅ #habtishborena #ያድናል🙏🇪🇹🇪🇹

habtish
habtish
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 15 September 2026 11:42:35 GMT
6164
144
34
53

Music

Download

Comments

911.nine.one.one8
Servan✝️ Diriba :
የጅማ አገልጋይ ነኝ ልክ ብለሀል🙏🙏🙏🙏
2026-09-20 11:45:10
1
kurabachew.belayn
Kurabachew belayneh :
tew habtish devein atwkesrw
2026-09-15 15:34:18
2
wayshemen
Mekre selassie :
በዚህ እንኳ እደግፍሀለሁ
2026-09-15 13:28:23
1
melke604
melkamu :
ፋሲል ሲናገር አሰማን እንጂ🤔🤔🤔❓ ሌላ ሰው የተናገረውን ነው የሰማነው።
2026-09-15 21:32:07
1
fossil598
Fossil :
ዳዊት ፋሲል ታላቅ መምህር ነው ። ገብቶት የሚያስተምር ። በግል ህይወቱም የተዋጣለት ነው ።
2026-09-15 19:24:02
3
eliasarigaw
eliasarigaw :
በመጀመርያ pastor አይደለም
2026-09-15 17:52:36
1
user9405349307622
serawitbeyene :
yihenin bizuwoch silu semichalew. le misale dr Tesfaye Robel indezh biluwal balefew kirb wode Ethiopia yemeta gize
2026-09-15 16:16:45
0
berihun.kasa17
Berihun Kasa :
እዉነት ነዉ አስተምሮዉ ትክክል አይደለም
2026-09-15 11:52:26
1
user5987748427692
user5987748427692 :
ፓስተር አትበለዉ ወንድም ዳዊት ፋስል ነው ሚባለዉ ፓስተር በሉኝ አላለም
2026-09-15 20:20:02
0
mekuriyabelayhun4
mekuriyabelayhun :
ጌታ ኢየሱስ ማን ነው ከስላሴ አንዱ ነው
2026-09-16 18:28:39
0
amanuel.mesfin8
Amanuel Mesfin :
ስላሴ ልክ ነዉ ያለ ሁላ ክዷል
2026-09-15 12:51:44
0
ashenafinewugetaberhanu
Follow JESUS CHRIST SON OF GOD :
pr ayidellenn
2026-09-15 14:14:37
0
mulex948
muyes :
ወደ ቀድሞ betu ሊመለስ ሲል new
2026-09-15 12:39:03
0
user5987748427692
user5987748427692 :
እሱ አላለም ያኛዉ ልጅ ነው ያለዉ እናንተ ለምዶባችኋል እሱ እናንተጋር አይጨቃጨቅመ
2026-09-15 20:23:00
1
prwonda
Wonda Official 1 :
አቶ ዳዊት ፋሲል የአዲስ ኪዳን አገለግሎት በፆታ ላይ የተመሠረተ ነው ብሎ የሚያስተምር ጄግና ነው...በአዲስ ኪዳን ሴት አታገለግልም የምል ሰህተት አስተማሪ ነው ነገር ግን የአዲስ ኪዳን አገልግሎት በፀጋ ላይ የተመሠረተ ነው አለቀ
2026-09-17 10:58:32
1
ama.grace444
Ama grace :
ዳዊትንልትመከረው ጉድ በል ጓንደር ብለናል 😂
2026-09-16 07:48:16
0
fwaaaaa3
is :
ቆይ አህያውን ፈርቶ ዳውላውን የተናገረው ሌላ
2026-09-16 06:26:33
0
jermi1531
𝔸𝕓𝕦✝️ :
mn takaleh ante🙄🥺
2026-09-15 22:25:19
0
andu801
Gospel💪 Andu in Christ :
Textual criticism ስለሚባለው ቢያንስ ቻት ጅፒቲ ላይ ተማር ከዛ መጥተህ ተቸው። ስለዚህ በግሪኩ ቅጅ ላይ የለም በሚለው ትክክል ነው።
2026-09-15 22:03:48
0
wondemageg
YAYA :
ስለዚ ሐሰተኛ ነዋ ልትል አይደል
2026-09-15 20:33:09
0
andu801
Gospel💪 Andu in Christ :
አትጩህ በቅድሚያ ምን ለማለት ፈልጎ ነው ብለህ መርምር። ጠይቅ። አልተካተተም በሚለው አወ ትክክል ነው። ምክንያቱም አሁን ያሉትን ጥንታዊ Manuscripts (ኮዴክስ ሴኔቲክስ፣ ኮዴክስ ቫቲካንስና ኮዴክስ አሌክሳንድሪያ..) ላይ ምዕራፍ 16 ወደ መጨረሻ ያለው የለም። በኋላ የተጨመረ ነው።
2026-09-15 22:00:58
0
davatade
Dava Tade :
አንተ ግን ሙሰኞችን ማጋለጡላይ ብታተኩር እንነደሐሳብ😊
2026-09-15 19:12:43
0
biblicalanswer1
Biblical Answer :
esti defer belew yesu degafiwoch enkua yemtu ena yeweyayu alew😁😁😁
2026-09-15 17:29:47
0
biblicalanswer1
Biblical Answer :
lk nh ayemetam enam setetu ayalkem 😁😁😁
2026-09-15 17:19:02
1
mati21979
mati :
ባካቹ የናንተ አስተምህሮ ኡነት ዝምብላቹ አታውሩት
2026-09-15 12:00:09
0
To see more videos from user @habtish657, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About