@chenetlogistics2: የመርከቦች ቀይ ቀለም ሚስጥር! 😱🚢 (ለውበት አይደለም!) ግዙፍ መርከቦች ከስር ቀይ የሚቀቡት ለምን እንደሆነ ታውቃላችሁ? መርከብ ውሃ ውስጥ ሲቆይ የባህር አረም ከስር ይጣበቅበታል! 🤯 ይሄ አረም መርከቡን ያከብደዋል፣ ፍጥነቱን ይቀንሰዋል፣ ነዳጅ ደግሞ እጅግ በከፍተኛ ሁኔታ እንዲጠጣ ያደርገዋል! ይሄ ቀይ ቀለም ግን ውስጡ ልዩ ኬሚካል ስላለው አረሙ እንዳይጣበቅ ይከላከላል! አያችሁ አይደል... የማይታይ ነገር እንዴት ነዳጅ እንደሚያባክን? የእናንተም የጭነት መኪናዎች ላይ የማይታይ የነዳጅ ብክነት እና ስርቆት ካለ... ዋልታ ጂፒኤስ (Walta GPS) የነዳጅ ሴንሰር ማስገጠም እንዳትረሱ! 📱🛡️ ኪሳራን አቁሙ! የጭነት አገልግሎት ጥያቄ እና መልስ የGPS ቴክኖሎጂን በመጠቀም በአቅራቢያዎ ያለ - የመኪና መጫኛ - ክሬን ያለዉ መጫኛ - ክሬን - የሽንት ቤት መምጠጫ መኪና - ፎርክ ሊፍት ለማግኘት ይደዉሉልን እነዚህ መኪኖች መቼ እንደሚያስፈልጎት ስለማያውቁ ስልኮ ላይ ጭነት ብለው Save ያድርጉት 0941000001 0941000002 ለበለጠ መረጃ ቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ https://t.me/ChenetLogistics ጭነት ሎጅስትክስ ኃ/የተ/የግ/ማ የዋልታ ቴክኖሎጂስ ኃ/የተ/የግ/ማ እህት ድርጅት ቪዲዮው ከገረማችሁ ላይክ ❤️ አድርጉ! አዳዲስ እና አዝናኝ ቪዲዮዎችን ለማግኘት ፎሎው (Follow) እና ሼር ማድረጋችሁን አትርሱ! 👇 #ShipFacts #Science #TikTokEthiopia #HabeshaTikTok #TechTok #FypEthiopia #ViralEthiopia #AddisAbaba #WaltaGPS #FuelEfficiency #DidYouKnow #DrivingFails #Speeding #TikTokEthiopia #HabeshaTikTok #CarTok #FypEthiopia #ViralEthiopia #AddisAbaba #WaltaGPS #RoadSafety #CarSafety #Navy #AircraftCarrier #MegaShip #TechTok #Engineering #OffRoading #Racing #crazydriver #Action

Chenet Logistics
Chenet Logistics
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 15 September 2026 11:51:01 GMT
3314
108
1
1

Music

Download

Comments

muktarsallahyahya
Muktar :
👌👌👌
2026-09-15 12:29:48
0
To see more videos from user @chenetlogistics2, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About