@tesfa.bjj: ᯽ ድል በቀራንዮ ᯽ ድል በቀራንዮ ድል በጎልጎታ በክርስቶስ መስቀል ጠላት ድል ተመታ ድል በቀራንዮ ድል በጎልጎታ በክርስቶስ መስቀል ጽንፈኛው ተመታ      ቤዛነ ቤዛነ መስቀል ቤዛነ(፪)     ለእለ አመነ መስቀል ቤዛነ ጠላትን ድል መንሻ  ✞መስቀል✞ ቤዛነ ርስትን መውረሻ  ✞መስቀል✞ ቤዛነ ሞትን ማሸነፊያ  ✞መስቀል✞ ቤዛነ መከራን ማለፊያ  ✞መስቀል✞ ቤዛነ ሰላምን ማወጃ  ✞መስቀል✞ ቤዛነ የሕይወት ማስረጃ  ✞መስቀል✞ ቤዛነ             አዝ= = = = = ውበት ጥምቀታችን ✞መስቀል✞ቤዛነ ኃይል ትምክህታችን ✞መስቀል✞ቤዛነ ነገን መመልከቻ ✞መስቀል✞ቤዛነ አሳዳጁን መርቻ ✞መስቀል✞ቤዛነ የዓለም መዳኛ ✞መስቀል✞ቤዛነ የሰላም መገኛ ✞መስቀል✞ቤዛነ                  አዝ= = = = = የድላችን ዓርማ ✞መስቀል✞ቤዛነ የነፍሳችን ግርማ ✞መስቀል✞ቤዛነ በደም አሸብርቆ ✞መስቀል✞ቤዛነ በብርሃን ደምቆ ✞መስቀል✞ ቤዛነ ታየ ለምድር ሁሉ  ✞መስቀል✞ ቤዛነ ሳይነጥፍ ፀዳሉ  ✞መስቀል✞ ቤዛነ            አዝ= = = = = የፍቅር መግለጫ ✞መስቀል✞ቤዛነ የስቃይ መቋጫ ✞መስቀል✞ቤዛነ ለእኛ ውበታችን ✞መስቀል✞ቤዛነ ሞት ለጠላታችን ✞መስቀል✞ቤዛነ የመዳን ምልክት ✞መስቀል✞ ቤዛነ የአዳም ትምክህት  ✞መስቀል✞ ቤዛነ👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏☦️

♡ማርያም እንወድሻለን❤️‍🩹
♡ማርያም እንወድሻለን❤️‍🩹
Open In TikTok:
Region: JP
Tuesday 15 September 2026 13:09:32 GMT
445
96
1
3

Music

Download

Comments

.kiros2
✞ holiy 🫆 :
🙏🙏🙏
2026-09-15 15:33:35
0
To see more videos from user @tesfa.bjj, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About