@konjostrong: በቤታችን ያለን ወንበር ብቻ ተጠቅመን እንዴት ሙሉ ሰውነታችንን መቅረጽ እንደምንችል እናያለን። በዚህ ቪዲዮ ውስጥ፦ ✅ የታችኛው የሆድ ስብን ለማጥፋት ✅ ማራኪ የጀርባ ቅርጽ እንዲኖረን ✅ የትከሻ እና የአንገት ውበትን ለመጠበቅ የሚረዱ 4 ውጤታማ እንቅስቃሴዎችን አሳይቻችኋለሁ። እያንዳንዱን እንቅስቃሴ በቀን 100 ጊዜ በመስራት ለውጡን በአጭር ጊዜ ውስጥ ይመልከቱ። #EthiopiaFitness #viral #francetiktok #USAtiktok #Europe

KonjoStrong
KonjoStrong
Open In TikTok:
Region: FR
Tuesday 15 September 2026 15:00:57 GMT
13370
525
21
131

Music

Download

Comments

sefbn6
𝐌ነኝ❥የመርሳዋ❣❤ :
እኔ እየቀነስኩነዉ ተመስገን😏
2026-09-15 15:14:42
3
johannagirma
Johanna :
Enamesegnalen tebareki
2026-09-15 15:12:50
1
xeme39
xeme39 :
100 አይከብድም
2026-09-15 21:02:44
0
yeze1234
የንጉሶቹ ልጂ የየጁዋ :
50ቢሆንስ ውደ
2026-09-15 22:42:50
0
mahlet.tesfaye097
ማሂ ሀበሻ ልብስ :
አመጋገባችንስ ከእስፖርቱ ባሻገር እና እያንዳንዱን በቀን አንዴ ወይስ ከሁሉም አይነት በቀን መቶ መቶ
2026-09-15 16:05:18
0
marta.samhat
Marta Samhat :
2026-09-15 16:51:04
0
z.ko30
. :
shoes 👟👟👟👟👟
2026-09-15 16:42:39
1
sisay.tasfa.2112
የተሰፋ ልጅ :
🥰🥰🥰
2026-09-15 15:09:19
1
tihunema
Tihun 🧿 :
🥰🥰🥰
2026-09-15 15:06:27
1
mashosheshay
hi :
🥰🥰🥰🥰
2026-09-15 15:50:58
1
To see more videos from user @konjostrong, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About