@a_bella_22: በዕውድቀቴ ሊሳለቅ፣ በሕይወቴ ሊያፍር ያንዣበበው ጠላቴ፤ በራሱ እብሪት ተወግቶ፣ በእግሩ ወድቆ ተመለሰ ወደ ቤቱ። እኔ ግን አልተናገርኩም፤ ፍርዴን ለሰማይ ተውኩት። እንባዬን ለሰማይ አቀረብኩ፤ መልሴንም ለአባቴ ለዑራኤል ተውኩት። 💝 የኔ ዑራኤል 💝 የተሰደብኩበትን ክብሬን መልሰህ፣ የተናቅኩበትን ማንነቴን አሳይተህ፣ ጠላቴን አሳፍረህ መለስከኝ። እኔ አልበቀልም፤ አንተ እያየኸኝ ነህና። እኔ አልፈራም፤ አባቴ ከፊቴ ነህና። 🥺 የኔ ዑራኤል… ሰው ሊያዋርደኝ ቢነሳ፣ አንተ ክብሬን ታነሳለህ፤ ጠላቴ ሊያስለቅሰኝ ቢሞክር፣ አንተ እንባዬን ታብሳለህ። 💝 አባቴ ዑራኤል፣ ከክፉ ዓይን ጠብቀኝ፤ ከጠላት ሴራ ሰውረኝ፤ እስከመጨረሻውም በክንፍህ ጥላ ስር አኑረኝ። 🙏💝#ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #ethiopian_tik_tok #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ፀንታ_ለዘለዓለም_ትኑር #ቅዱስዑራኤል #ካዛንቺስ

𝓑𝓮𝓵𝓵𝓪 🦅
𝓑𝓮𝓵𝓵𝓪 🦅
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 15 September 2026 15:30:46 GMT
910
263
20
7

Music

Download

Comments

helaye04
dada :
ኡራኤልዬ
2026-09-15 19:08:59
1
retamareabate
user6871261300135 :
የኔ አባት 22
2026-09-15 19:54:33
1
yohanan.debora
Yohanan Debora :
ኡራዔልዬ የኛ አባት 🥰🥰🥰
2026-09-15 20:39:00
1
efokaza
Efo King :
yena abat
2026-09-15 20:13:15
1
cheri.blnka.22
cheri blnka 22 :
22
2026-09-15 15:49:45
1
abiti1242
Tamerat :
2026-09-16 01:27:56
0
itzzz.arsu7
sweetie_pie💋 :
🥰🙏🙏
2026-09-15 17:50:46
1
etaferahu21164
@etaferahu2116 :
🙏🙏🙏
2026-09-15 18:27:10
1
elnatan1922
ኤል ናታን ✴️ :
🙏🙏🙏
2026-09-15 18:57:20
0
To see more videos from user @a_bella_22, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About