@iamtheone639: ከሰፈሬችን ርቀን ሰፈራችን ለናፈቀን ✌️🥂# old ፒያሳ#ethiopian_tik_tok🇪🇹

one love 👑✌️
one love 👑✌️
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 15 September 2026 15:39:39 GMT
45314
3486
92
494

Music

Download

Comments

addis.alem767
Addis Alem :
ምናለበት ብትተውን በቃ ተውን please ደህና የረሳነውን ለምን ታስታውሱናላችሁ
2026-09-16 18:14:29
3
mathias2cugha
fk@cunha :
ተወልዶ ላደገበት ይቅርና እኛ በስራ ለተዛመድነው ፒያሳ ትዝታዋ ከባድ ነው😭😭
2026-10-28 15:58:55
9
eleshaday1354
Eleshaday :
ህይወት ነበረው አሁን ግን ውበት ብቻ
2026-09-16 05:23:19
24
ethopia811
Ethopia :
🥹🥹🥹 ayi piyasa tizitaye beqilawa bet 😭😭😭😭😭
2026-11-12 18:32:12
1
barud165
joni the kirkos :
እኔ ጨርቆስ ነኝ ፒያሳን እንደ ሁለተኛ ሰፈሬ ነው የማያት በልጅነቴ የእንጨት ስራ ሰርቻለው ጥግ ድረስ ያራዳ ልጅ የት ነው ያልው ካላቹ ፒያሳ ነው አኩ ጀለስ ባለሽበት ሰላምታዬ ይድረስሽ ከተለያየን ድፍን 25 አመት
2026-09-19 05:40:36
4
nekafekadu
user2804569402216 :
ይሄ ለከተማ ልጆች በተለይ ለአዲስአበባ ልጆች የማንረሳው ቁጭት ሃዘን ነው ምንም በደል ብንረሳ በፒያሣ ላይ የተሠራውን ግፍ አንረሳም
2026-09-16 17:27:07
11
tsion.kaleb
Tsion Kaleb :
ይችን ፕያሳ ነው የምትናፍቀኝ በጣም የምወዳት የትም አለም ላይ የድሮ ከተማ አይነካም ለቅርስ ይቀመጣል ሌላ ፕያሳ ይከተማል እደኛ አይኘት ነገር የትም አለም ተደርጎ አያቅም አይ አለማወቅ ያሳዝናል
2026-09-16 17:13:55
12
sosinahailu0
Sosina Hailu :
my piasa I miss you [Heartwarming]
2026-09-16 08:41:50
6
semenawitgmariyam
Semenawit G/mariyam :
በጣም ነው ሚናፍቀው ሁሉም ነገር አሁን ደባሪ ሁኗል ትዝታ ብቻ ነው የተረፈን🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺
2026-09-16 08:53:05
9
user304154674747106
Tegbaru Shewarega :
ወይኔ ፒያሳ አብሮ ጨለመብን
2026-09-15 19:01:53
11
linda_209l
Linda :
tawun kuslachn yagagembat
2026-11-10 10:46:52
1
seni.desta3
seni desta :
ወይኔ እናመሰግናለን ትክክለኛ ዘፈን ነው ያቀናበርከ🙏🙏
2026-09-16 18:15:04
3
babish350
babish :
እኔ እንደ old pissa ምወደዉ ሰፈር በፍፁም የለም
2026-09-16 13:07:32
6
rasdelilu
Ras Delilu :
አይ ፒያሣችን አንጀቴ ተበላ ባሥታወሥኩሽ ቁጥር 🥺 💚💛❤️🥰🙏
2026-09-16 14:36:29
6
zerayhadgu
Zerayhadgu :
ዕድሜና ጤና ይስጥህ ያለፈው ላሳየኸን
2026-09-16 16:07:55
3
abela_nassa
Abela CR7 :
ህይወት የዚ ቀን አቆመች 🥺
2026-09-17 20:28:36
4
leylamuzemile
leylamuzemile :
በጣሞ ናፋቆናል ምን ይደረጋል መቻል ነው ሰፈሬ ውብ የነበረችዋ ፒያሳዬ😩😩😩😩😩
2026-09-16 09:03:35
4
user6060713981741
Zeyneba Abdella :
I prefer this.🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-09-27 12:39:06
2
tilahun.temam
TILHUNE :
ፒያሳን አራት ኪሎን ሳስባቸው ሆድ ይብሰኛል
2026-09-19 19:48:20
2
omoromor8347
ሀበሻዊት💚💛🧡 :
ምናለ እደዚህ እዳለ አድሰውት ቢሆን🥺😢
2026-09-18 10:52:36
2
koniteme4
አጸደ :
ወይኔ እምዬፒያሣዬ
2026-09-17 01:44:54
2
harergew2
ባፋን ኩሎ😍 :
አጥወለወለኝ እውነት😳
2026-09-16 18:25:51
2
melaku.aebeb
Melaku Aebeb :
🙏🙏 እምዬ ፒያሳ
2026-10-15 10:43:13
1
_tarik44
T H :
ይሄ እኮ አሁን በቅርብ ነው ይገርማል🥰🥰🥰
2026-11-02 20:12:07
1
tsitsita3
tsion :
old is good
2026-11-07 09:43:01
2
To see more videos from user @iamtheone639, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About