@heransoliyanaandananiya: #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #fyp #viralvideo #copylink #share

Heran Soliyana and Ananiya
Heran Soliyana and Ananiya
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 15 September 2026 16:10:32 GMT
702522
103604
1427
3637

Music

Download

Comments

meskiofisabarkot
meskiofishabarkot :
endew mine aynet libe new yalesh anich iko enate adeleshm yene gegina edmena tena yestesh fetari🥰🥰🥰🥰
2026-10-02 21:28:08
0
bibi08834
Thomas :
God be with u all[Heartwarming]
2026-10-03 17:41:49
0
user8843135075688
Mskita :
የሁሉም እናት ጀግና ናት ያንቺ ደግሞ ይለያል
2026-09-15 17:09:35
2027
mercyb394
MercyB :
እናቴ እስቲ ኮልፌ ቃለህይወት ቸርች አምጫቸው በተለየሰ አርብ ቀን ፓስተር መስፍን ሙሉጌታ ይፀልይላቸው እባክሽን
2026-09-16 05:19:35
128
rahelmoges32
Rahel moges32 :
አንቺእኮ ማለት ምድር ላይ ካሉበጣም ጠንካራዋ እናት ነሽ ትምርት ቤትም ነሽ ፈጣሪ ከዚበላይ ያጠንክርሽየኔ ውድ
2026-09-15 18:42:55
780
buze_habsha
buze_habsha :
ኮሜንት መስጠት ብዙም አልወድም ግን ያንች ጥንካሬ ይገርመኛል እግዚአብሔር አምላክ እስከመጨረሻው ያጠንክርሽ ድንገት ደስታ ቤትሽን ይሙላው የምትመኝውን አንድ ሳይቀር ያሳካልሽ ፈጣሪ የሚሳነው የለምና የልጆችሽን ደስታ ያሳይሽ በልጆችሽ እንደፈተነሽ በልጆችሽ ይካስሽ የኔ እናት
2026-09-15 18:55:38
177
b204704
B :
እኔ እኮ ምድር ላይ ሞንም ጥቅም የሌለኝ ሰው ነኝ የኔን ጤና ቢሰጣቸው😭
2026-09-16 02:34:19
38
yotorgabi
ritamarilyrita1 :
አንቺ እናት ብቻ አይደለሽም ለኔ የጥንካሬ ተምሳሌት ነሽ በምንም ነገር ውስጥ ብንሆን እንኳን እንዳንቺ አመስጋኝ እንድንሆን እግዚአብሔርን ይርዳን ልጆችሽ ይባረኩልሽ ወንዱ ልጅሽንም እግዚአብሔር ተአምራት ይስራበት🥰🥰 የኔ ጀግና ሴት እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥሽ🥰
2026-09-16 04:10:01
45
elenigetachew357
elenigetachew357 :
ማርያምን ጀግናስ አንቺ ነሽ ድንግል ትደግፍሽ
2026-09-15 16:43:37
76
adiko_28
አdi :
እድግ ይበሉልሽ
2026-09-15 16:40:03
79
yordanosdebebe950
Yordanos Debebe :
ምን አይነት እደለኛ ልጆች ናቸው እንዳንቺ አይነት ጀግና ብርቱ እናት የሰጣቸው እግዚያብሄር እንዴት ቢተማመንብሽ ነው እነዚን ልጆች የሰጠሽ ስለሁሉም ነገር እግዚብሄር ይመስገን🥰🥰🥰
2026-09-15 18:27:24
28
tigisttigistmengi
DADU tigistu :
በጣም ጀግና እንደሆንሽ በጣም የገባኝ ልጄ መሔድና ማውራት ካቆመች 1አመት ከ7ወር ሆናት በምን ሁኔታ እንዳለሁ አንችን ሣይ እበርታለሁ
2026-09-17 09:06:46
8
ocean.melese
Ocean Melese :
የኔ ውዶች መልካም የትምህርት ዘመን ይሁንላቹ🥰🥰
2026-09-15 18:39:39
15
dawitkebede37
dawit kebede :
መቀነሰ ቢቻል ከኔ 10 አመት ላንቺ ጀግና እናት
2026-09-15 17:55:36
7
mena035
🦋🦋🦋🦋🦋 :
ፈጣሪ አንድቀን ብራኑ ያብራላቹ 🙏🙏🙏
2026-09-15 16:53:59
25
masrsha.tades
Masrsha Tades :
እውነት ጠከራ እናት ነሽ በርች እናትየ እግዛብሔር ካንችና ከልጆችሽ ጋር ይሁን
2026-09-15 16:53:26
7
redi7509565298715
redi 16🍫12 :
ፈጣሪ ግን ምን ያህል ቢተማመንብሽ ነው 🥺
2026-09-17 18:17:48
13
wosenie.fisha
እግዚአብሔር እረኛዬነዉ። :
አዎ እግዚአብሔር ይመስገን እንዴት እንዴት እንደሚምሩ🥰🥰🥰🥰🥰።
2026-09-15 16:58:07
10
ad454879
Ayneye yesame :
ፈጣሪ መጨረሻቸውን ያሳምርልሽ ማሚዬ አንቺ ለሁሉም ተምሳሌት የምትሆኚ ሴት ነሽ ለእነሱ ሲል እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ
2026-09-15 16:56:02
15
user7734771146150
ሽልማት :
መስከረም ለኛ ልጆች ከባድ ነው አይጫወቱ አይማሩ ያማል
2026-09-15 17:41:17
6
haraid7
haraid7 :
አይዞሽ የኔ ቆንጆ የኔ ጀግና አንበሲት ይሆናል እመኝ ትምህርት ቤት ልጅሽ ይሄዳል :
2026-09-15 17:22:25
5
adulalatibeb
Addis Wondmue :
ከእናቶች ሁሉ ያንቺ እናትነት ይለያል ሁሌም የኛ ምርጥ ጠንኳራዋ መሪያችን ነሽ እኛ እናቶች ካንቺ ብዙ ነዉ የምንማረዉ አንቺን የመሰለ ጠንካራ እናት ስለሰጣቸዉ ልጆችሽም እድለኛ ናቸዉ እኛም ስላወቅንሽ ደስስስ ይለናል🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-09-16 07:50:00
5
maranta238
Maranta@martinya :
enate xekara 💪💪💪👍👍👍jegna enate nesh le ljochesh.እኔ የምልሽ እህት እንደ ኔ ስነግርሽ ስውሯ ማርያም ገዳም ሂጂ እመኚኝ ልጆችሽ ይድናሉ።የእውነት ነው ምልሽ የምታምኚበት ከሆነ ታሪክ ይቀየራል እመኚ ሁሉንም ለመቤቴ ስጫት እሷ ትፈታዋለች እደዷ ረግጦ ያልተፈታ ችግር የለም እና እህት ጨቀጨቅሽኝ አትበይኝና በናትሽን🙏🙏🙏 ለልጆችሽ ስትዪ ይዘሻቸው ሂጂ ለውጥ ታያለሽ።በርቺልን
2026-09-15 19:20:56
5
meklit.elshadai
Meklit Elshadai :
የኔ እናት❤ አንቺ ❤ማለት❤ እኮ ❤❤ለእንደእኔ ዓይነቱ ❤ ራስሽ ❤ትምህርት❤ ቤት ነሽ ❤ብዙ ❤ጥበብን ❤ከአንቺ እ❤የተማርኩ ❤ ነዉ❤❤❤❤ በእንዲህ ዓይነት ህይት እያለፍሽ እግዚአብሔርን ማመስገንሽ #1 ነሽ❤❤❤
2026-09-15 17:47:46
9
bettyg07
Betty :
እንኳን አደረሰሽ ቲጂ እንኳን አደረሳችሁ በጤና በፍቅር ይጠብቃችሁ🙏🙏🙏
2026-09-16 17:06:27
2
To see more videos from user @heransoliyanaandananiya, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About