@bahir.dar.prosper: "አርቆ ማየት፤ አልቆ መሥራት!" የባህርዳር ከተማ አስተዳደር "አርቆ ማየት፤ አልቆ መሥራት" በሚል መሪ ቃል እየተካሄደ የሚገኘው የ2018 በጀት ዓመት የፓርቲ እና የመንግሥት ሥራዎች አፈጻጸም እና የ2019 በጀት ዓመት እቅድ ላይ የሚመክረው የውይይት መድረክ የሁለተኛ ቀን የከሰዓት መድረክ እንደቀጠለ ነው ። በውይይት መድረክ ላይ የባህርዳር ከተማ አስተዳደር የ2018 በጀት ዓመት በመሪው ብልጽግና ፓርቲ በተከናወኑ ተግባራት ፣ በተጠናቀቀው በጀት ዓመት በዞኑ አሻጋሪ እድገት እና የዘላቂ ልማት እቅድ አመታዊ የተግባራት አፈፃፀም ላይ ውይይት እየተደረገ ነው።

BAHIR DAR PROSPERITY
BAHIR DAR PROSPERITY
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 15 September 2026 17:20:20 GMT
411
20
4
16

Music

Download

Comments

alebie11a
alext tesfaye :
ጥሩ የከተማችን ስራ በይበልጥ የተሰራበት 2018 ዓ ም
2026-09-15 17:27:04
0
user9924550980662
አለን :
ከዚህ ውስጥ 97% ማህይምና የድሀ ልጅ ሁኖ ያደገ ነው ከተማችንን ከነበራት ደረጃ 6ተኛ ያደርጓት እስኪ soc የፈተኑ አይ ሀገር
2026-09-15 19:06:19
0
.melka.melkamu.go
ቀብራራው :
❤️❤️❤️
2026-09-15 17:27:33
0
belete124
belete@12 :
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-09-15 17:29:52
0
To see more videos from user @bahir.dar.prosper, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About