@biniboss1721: ያስቀመጡት ቆይቶ ይጠፋል...አንዳንዴ የያዙትም ብቻ ሳይሆን ያሰቡትም ድንገት ይወድቃል..የእኔ ያሉት ይታጣል...ስንትና ስንት ነገር በጅምር ይቀራል... ውስጤ የገባችው ያኔ ድሮ በማለዳ ነበር....አፍታም ሳይፈጅባት ይህ ልቤ ውስጥ ገብታ ነገሰች...እየተቀጣጠለ የሚነድ መውደዷ አብከነከነኝ...በወሬዬ መሀል ቀለም መልክ ሰርታ ውብ ስዕል ሆና ትገለጥም ነበር...በዜማዬ ወራት ማህሌት ቅላፄዬ ነበረች...በዝምታዬ ውስጥ ድብቅ ጩኸቴ ነበረች...መናፈቄ ውስጥ ደጋግማ በህልሜ መጥታለች.....በሳቅ ፈገግታዬ መሀል ሽሽግ ድርሰቴ ሆና ተፅፋም ነበር....በማታውቀው ቤቴም ስንትና ስንት ዘመን እንግዳዬ ነበረች...አንድ እሷ ብቻ... አንድ ስንዝር ሳንራራቅ...ተጠፋፋን....ስትሄድ እያየኋት...ቆሜ እያስተዋልኳት...ከአይኔ ስትሰወር...መረበሼ ቢያምም....መዋል ማደሬ ውስጥ...ትዝታዋ አርጅቶ...ቅጠል አበባውም ደርቆ እየረገፈ...እንጃ ይሄን ሰሞን....እረሳኋት መሰል በሀሳቤ ሳሎን በቤቴ የለችም.... @💚 Bini 🌼 Boss 🌹 ፀሀፊው እራሱ መፃፉን አያስታውስም ተብሏል...✍️😂

💚ⒷⒾⓃⒾ 💛 ⒷⓄⓈⓈ❤
💚ⒷⒾⓃⒾ 💛 ⒷⓄⓈⓈ❤
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 15 September 2026 19:19:31 GMT
3983
204
4
19

Music

Download

Comments

johnlulseged
John Oldies ~ደሴ :
🥰🥰🥰🥰
2026-09-16 14:14:32
0
creamsebli
Blen Woldemariyam :
👌🥰🥰🥰🥰🥰
2026-09-16 10:42:09
0
brhaneasfaw8
brhaneasfaw :
🥰🥰🥰
2026-09-16 01:38:13
0
dada380214
dada :
👌👌👌
2026-09-16 15:37:58
0
To see more videos from user @biniboss1721, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About