@zemafiker: Replying to @user731802112379

Nafkot Natu Official
Nafkot Natu Official
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 15 September 2026 19:24:48 GMT
93685
7941
150
693

Music

Download

Comments

ephrem2927
ephi legend :
በረሀ ያውም በእግሬ እየተጓዝኩ ነው የሰማሁት 😍❤😍❤
2026-09-18 12:23:57
1
amarel.g65
Amarel G :
Hi sis you are my best 👍
2026-09-15 19:30:38
1
the.gunners4194
the gunners :
ናፊ የምትጠቀሚዉን እፅ ብቻ ንገሪን❤️❤️❤️
2026-09-15 19:58:33
4
sewyewnatinkut
Hadretuna Wz Soffa :
እንዴ ከኔ ቢሮ አጠገብ ነሽ እንዴ.. የሆነ ሙዚቃ search አደርጌ ካዳመጥኩት ወዲያው ካንች.... በነካ እጅሽ...ሲደስቅ ደረትህ ምታዉ bangeth ጎጃሜ ነህና መቼም aytefah የሚለዉን... ይሁኔ &yeshmebet❤️❤️❤️
2026-09-16 10:03:03
4
estiiiiifn
ESTIFE :
እኔም ወታደር ነኝ እና በማርያም ውሰጅው ፍቅርሽን የሚለውን ሙዚቃ ፈልገሽ ልቂልኝ
2026-09-18 15:47:48
1
we.are.the.genner
we are the genners :
ናፍ የምሬ ነው ያአንቺ የዘፈን ምርጫ ሁሌም ከኔ ከልቤ ትርታ እንደሚሄዱ ታውቃያለሽ እና ባለፈው ሰሞን ጠይቄሽ አላየሺውም መሠለኝ አለፍሺኝ አሁን ግን በጣም ከፍቶኝ ነው ያለሁት በቃ አንድ ልቀቂብኝ ናፍቆት❤🙏
2026-09-15 20:12:36
3
zedman7775
ሳል እግዚአብሔር ... :
ለሁሉም ሙዚቃ
2026-09-16 10:25:06
2
user3357853334795
@ስራጅ ማን :
ናፊ ኢኔ ምንግዜም ጤናና ሰላምሽን ያብዛልሽ ነው የምልሽ አንች ማለት ትለያሌሽ የሁላችንም የድብርታችን የትዝታችን የሁሉ ነገራችን አለኝታችን ነሽ ሁለም ኢንወድሻሌን የኔናት አቦ ይመችሽ
2026-09-15 20:06:26
3
hulemamhara
arsenal :
💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️
2026-09-15 19:31:33
0
user6374979584255
አዳነ :
🥰🥰🥰
2026-09-15 19:29:47
0
adisugebeyehu3
adisugebeyehu3 :
በእውነትም አነዚህን ሙዚቃወች ስሠማ ሰውነቴ ይደነዝና ለጅነቴ ከእንባየ ወለል ብሎ ይመጣብኛል በይበልጥ አሰፉ የልጅነቴም የአዋቂነቴም የናፍቆቴም የትዝታየ የደስታየም የሐዘኔም ምንጨ ሁና እንደተወደደች በልቤ ውስጥ አለች
2026-09-17 19:09:42
2
user7443152627801
GM DT :
በናትሽ የተስፋየ ካሳን ምንድን ነዉ ሰዉ መዉደድ ምንድን ነዉ ትዝታ የሚለዉን ጋብዥኝ
2026-09-18 17:25:53
3
tilahunbekele151
𝕥𝕚𝕝𝕒 𝕓𝕖𝕜𝕖𝕝𝕖🌼🌼🌼 :
2026-09-15 19:38:04
0
.278495
yoni :
ይሄ ቦታ መራብቴ ነዉ
2026-09-17 15:55:30
1
yemaryiam8
Abeba ayele :
ናፍቂ በሒወቴ እንደዚሕ ደሥ ብሎኝ አያውቅም
2026-09-16 17:17:14
1
dirma.k11
ለሁሉም ቀን አለው :
ከትግል ሜዳ ነው በጣም ነው የሚመቸኝ እኔ ሥሜቴን ሁልግዜ ይገልፅልኛል ምርጫሽ ይመችሽ
2026-09-18 10:57:26
1
temuye212325
ያይኔ ብርሀን❤❤❤❤❤ :
ለምን አይወርድም
2026-09-17 17:32:41
2
user977869109931
Mamushe Ayale :
አሰፋ ደባልቄ 🥰🙏
2026-09-16 05:16:59
1
misssara188
@Miss Sari :
የምትጠቀሚያቸው ምስሎች በራሱ የሚማርኩ ናቸው 😍
2026-09-16 07:06:27
1
gi_ze1234
gi_ze :
eski benat and sle abat yetezefene please 🙏
2026-09-16 06:21:50
1
getu.kuma32
Mertisan Getu 💗💗💗 :
ine amarinya elchilim gin ye anchi post miteregiwu zefen hulu des ilenyel Liyyu nesh
2026-09-16 09:00:12
1
yiba23237
🌴ይibይ..🍸🍸🍸 :
ትመችኛለሽ መውረድ ቢችል ግን ጥሩ ነበር
2026-09-27 19:01:37
0
tasolom
tasolom :
መከላከያ ጠላታችን ነው
2026-09-26 19:51:13
0
endashaw1289
አሳምን ጌታነህ የዋዱ :
ብቻ ኑሪልኝ
2026-09-24 00:28:04
0
user731802112379
ጎጃሜው :
2026-09-15 20:09:01
0
To see more videos from user @zemafiker, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About