@is48apo: @eliy ተጨማሪ ማብራሪያ ካስፈለገ live በጨዋ ደንብ ልንነጋገር እንችላለን! ☺️ @Nehemia @muhammad_ewnetlehulu @Act17apologetics @Daniel Ewnetlehulu @Halomi @Bereket Getinet

Isaiah 48 Apologetics
Isaiah 48 Apologetics
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 16 September 2026 03:00:45 GMT
6104
402
60
436

Music

Download

Comments

danit4all
Daniel Ewnetlehulu :
ይህቺን ሴትዮ ሲያቅለበልባት አውቄ ነበር። ትኩረት ፈላጊ ናት ዝም በሏት 😅
2026-09-16 03:56:34
20
user1863296842432
nahom philipos :
ልጅቷ ትክክል ነች የእሷን ጥያቄ አልመለስክም
2026-09-16 07:07:15
2
x620hfr
uffffff :
ጥያቄው ወልድ ከ አብ የሚለይበት የአካል ሁኔታዎች አሉት። ለምሳሌ ወልድ የሚዳሰስ እጅ አለው አብ ግን የለውም ። ልክ በዚህ መልኩ የአብ አካል ከ መንፈስ ቅዱስ አካል ጋር ያለው የአካል ልዩነት ምንድን ነው ? ምክንያቱም በአካል ሶስት ናቸው ። ጥያቄው ስለ አካል እንጂ ስለ መንፈስ አይደለም
2026-09-16 08:04:34
1
sidedila0
𝑠𝑒𝑖𝑑 :
መች መለስክላት
2026-09-16 07:37:03
2
betishaberry
Halomi :
ምርጥ መልስ ነው ተባረክ ሳሚሻ🥰🥰
2026-09-16 03:32:02
5
amarebasaye
amarebasaye :
የልጅቱዋል ጥያቄ አልመለስክም
2026-09-25 20:39:20
0
.userr394
AB :
መንፈስ ቅዱስ የአብ ባህሪ ከሆነ በቃ አለቀ። በአንድ አካል(በአብ)ውስጥ ያለ ነገር እንጂ ከአብ በተለየ አካል የሚኖር በራሱ ህልው የሆነ ነገር አይደለም!!!
2026-09-16 14:31:47
0
niyazzzza
Niyazzzza :
ወንድም ጥያቄ አለኝ::እግዚአብሄር በመንፈሱ የሚሰራ ከሆነ: ይህ የሚሰራበት መንፈስ ያለው እግዚአብሄር ማነው? መንፈስ ቅዱስ የእግዚአብሄር እጅ ከሆነ: ይህ መንፈስ ቅዱስ እጁ የሆነ እግዚአብሄር ማን ነው?እግዚአብሄር አብ ነው? እግዚአብሄር ወልድ ነው?እግዚአብሄር መንፈስ ቅዱስ ነው? ቀጥታ መልስልኝ::ምክንያቱም እኔ እጅ አለኝ:: እጄ ግን በራሱ ሰው አይደለም:: የእኔ እጅ: ወይም የሰው እጅ ይባላል እንጂ ሰው የሆነ እጅ አይባልም:: I need clear answer.
2026-09-16 12:16:34
0
hailu.negash5
Hailu Negash :
ክርስቶስም መንፈስ ነው
2026-09-16 10:56:13
0
gamachukatelo
GK :
ዮሐንስ ክርስቲያን ነበር?
2026-09-16 18:34:24
0
user210528592619
T :
2026-09-16 19:06:41
0
josephapologetics
Joseph :
ሳሚና ተባረክ ፀጋውን ያብዛል 🙏
2026-09-16 05:03:23
6
casualpaul
Confession of stAugustine :
where do this guys come from😭😭
2026-09-16 23:50:21
2
tsegsyehilkiah5
tsegaye yohanness :
ለዚህች ልጅ ይህ ማለት ምን ማለት ነው ብላችሁ ጠይቁ 30. እኔና አብ አንድ ነን። ዮሐንስ 10:30 (አማ54)
2026-09-16 15:36:14
1
niguserobe5
Nuge Godable every :
thanks man
2026-09-19 14:24:21
1
user3400914660838
ገረመው :
ተባረክ
2026-09-17 10:32:20
1
amarebasaye
amarebasaye :
የእግ/ር እጅ (መንፈስ) ማለት=በእግ/ር ጎን (አጠገብ) የሚቀመጥ ሁለተኛ እግ/ር (አካል)ማለት ነው? በእግ/ር ጎን (አጠገብ) የሚቀመጥ መንፈስ የእውነት መንፈስ ሳይሆን የሐሰት መንፈስ ነው።የእውነት መንፈስ ከአብ የሚወጣ ነው(15:26
2026-09-25 20:37:57
0
user8514716614356
Tinsu Chelsea 💙💙😎 :
ተባረክ💙🙏🤜🔥
2026-09-17 21:26:38
1
geni_343
Geni and Babi :
gobez kehonk lesuwa melslat
2026-09-16 14:15:10
0
yaredapo
yared apostolic :
ከአብ የሚወጣው መንፈስ ቅዱስ እና እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ የተባለው አካል ልዩነት አሏቸው? እንደዛ ከሆነ ሁለት ቅዱስ መንፈሶች አሉ ማለት ነው? ልጅቷ ትክክል ነች፡፡የአንተ ትንታኔ ይህንን አልመለሰም፡፡
2026-09-16 05:03:15
0
zzegeye
zizuuu :
Esuwaaa Sillee Abebee Aliteyekechimii Kalawokiii Tewuuu
2026-09-16 04:45:29
1
tesfatsionyoseph
Dr.Tesfatsion Yoseph :
መንፈስ ቅዱስ የአብ እጅ መሆኑን ካመንክ የአብ እጅ ከአብ የተለየ person ነው ማለት አትችልም!የአብ እጅ ከአብ ተለይቶ ራሱን የቻለ አምላክ ነው አይባልም, 🙅🏼 አንድ መለኮታዊ ባህሪ አላቸው ብለህ ተነስተህ እያንዳንዳቸው ልዩ የሆኑ የተለያዩ person ናቸው እንዴት ትላለህ? 🙆🏼‍♀️በማንነት ተለያይተው እንዴት 100% የባህሪ አንድነት ይኖራቸዋል? መንፈስ ቅዱስ የአብ የራሱ ባህሪ ከሆነ ከአብ የተለየ ማንነት(identity)አለው እንዴት ይባላል? ወልድ ስጋና ደም ስላለው መንፈስ አይደለም? 🤣, 2ኛ ቆሮ 3:17 ጌታ መንፈስ ነው ይላል!
2026-09-16 15:24:50
0
fafaz9
Fafaz 🛡️ :
ይሰማ 👂@eliy 👈
2026-09-16 05:34:55
3
john_etana
Yonas @Jesus :
🙏🙏❤❤❤❤
2026-09-16 08:12:41
1
is48apo
Isaiah 48 Apologetics :
@መጽሐፍ ቅዱሳዊ - Biblical @࿇𝙰𝙱 • נצרי࿇ @Belllla🕊️🇪🇹☦️ @Bless Armor ☦️🛡️🗡️ @Ruhi🧚‍♀☦️ @Tsionn @Aman Endale @♱ ቆስጠንጢኖስ ♱ @አል ራዕድ𓀀 @አበባ ፯ @Tg @𝙴𝙻_𝙽𝙰𝚃𝙰𝙽 @አቢሲኒያ
2026-09-16 03:08:31
2
To see more videos from user @is48apo, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About