@inellaha:

ባጃጅ
ባጃጅ
Open In TikTok:
Region: SA
Wednesday 16 September 2026 03:10:00 GMT
60387
1665
212
132

Music

Download

Comments

ahmu8665
CR7🇪🇹💛🇸🇦 :
ይችልጅ ትቅረብልን ችግሮን ማገዝአለብን
2026-09-17 04:56:19
62
user13044174198181
ሠሊማ መካነሠላም :
አጀቴ ተሰፈሰፈ በነዚህ ልጆች😥😥😥😥
2026-09-17 09:12:29
48
yebarhasendale0
የበረሀ📚 ሠንዴል :
እህቱ ነች እርግጠኛ ነኝ በሁሉም ቪድዎ ትጠብቀዋለች እህትነት እኮ የእናት ምትክ ናት🥰🥰🥰🥰🥰
2026-09-16 23:16:50
86
.s33480
༆ S ያባቷ ♡...💝 :
የኔናት ሁሉንምረስታ እሱጥበቃላይናት እህትኮ🥺
2026-09-17 03:28:00
35
8seid595
ربي اشرح لي صدري ويسر لي امري :
እሱ የያዘዉን አይታችሁታል 🥺🥺
2026-09-17 11:38:12
8
mlkl535hujk
እሙ ራየተይት👸❤️🌾💫 :
እሱም ከጭፈራዉ ሳይሆን ለነብሱ ነዉ እየጠበቀ ያለዉ እሷም ለሱ ግን በሰላም ይዛዉ ወጥታ ይሆን ብያስታሪቋቾዉ ጥሩነበሪ ሌላቦታ ልገናኙ ይችላለኮ
2026-09-17 09:49:48
12
yyy766b
Ⓖነኝ የመድሀኒያለም ልጂ✝️🙏💚💛❤️🙏🤲 :
ማርያምን አለቀስኩ ሴትልጂኮ ለወድሟ💔😪
2026-09-17 09:08:15
18
pardesi912
ጋል ሓመድ ሞኾኒ :
የኔባልም እንደዚ እብድነው ጩቤ ከእጁ ኣይለይም ኣንድሰው ከተናገረው መዉጋትነው ስራው ከጎኑ ኣልለይም
2026-09-17 12:46:48
1
rabit.hussen
Rabit :
ከልጅቱ ጎበዝነት የበለጠ የልጁ ሰው አክባሪነት ነው የታየኝ ወላሂ ከዚህ ውስጥ ሸውዶ መውጣት መቼም አይጠፋውም ግን ስርአት እና ጨዋ ሰው የሚለውን ማሰቡ ነው የገረመኝ ለዛውም በሂህ ሰአት እንዳከበራት አላህ ዬክብረው ወላሂ
2026-09-17 11:28:28
6
eku1072
ፀይሟ :
ይሄ ሰርግ በሰላምአለፈ ሆሆሰዉእየጨፈረ ወገኔ እሚፈልገዉአለዉ እህቱም ትሁን ሚስቱ ተከትላ ከጎን ከጎኑናት ፈርታለች
2026-09-17 05:21:57
22
muneerauuae
ሙናኒ :
ማታ ቭድዮወቸዉን አይቼ አልቅሼያላሁ ሁሉምጋ ከጎኑ ናት የሆነ የፈረቹ ናገር አለ🥺🥺🥺🥺
2026-09-17 04:25:04
8
one.day3089
❥Queen👑 :
የወንዲሟ ጠበቃ ይመችሺ ወላሂ🥺🥺🥰🥰
2026-09-17 10:32:09
8
.b518422
🦋መዲ 🦋ነኝ🦋የሀይቋ🇪🇹🇧🇭 :
ወላሂ እክርትትት ትላለች አብራው የኔ እናት አላህ ይጠብቅላይ አሁን እሷ ስላለች ከመጥፎ ነገር ጠበቀችው😢😢😢😢😢😢😢
2026-09-17 10:42:10
5
user4084156118774
እመንጂ አትፍራ :
የኔ ቢጤ እኳን እሥትርሀ ይቅርና ድበር ብቀር ጠያቂ የለውም እህት ያላችሁ ታድላችሑ ከምር አክብሯቸው
2026-09-17 09:01:48
2
usmername12
M◇ያባቱ◈ልጅ◆ሸዋዬው🤘 :
ካሜራው ጠቅላላ እሱን ብቻ ነውሳ የቀረፁት😳😳 ታስቦበትነውዴ😳
2026-09-17 12:11:16
2
fafi3519
Fafi ሀበሻዊት👑🫰 :
ምኗ ነው ግን
2026-09-17 11:19:44
0
husniya4192
𝚜𝚊𝚍𝚊🎀 :
ምኑ ናት ግን
2026-09-17 08:20:36
0
8seid595
ربي اشرح لي صدري ويسر لي امري :
የሆነ ነገር አለ እሱም ልጁን ነዉ የሚከታተለዉ እዩትማ ደሞ ሲኪን ነዉ ምድነዉ ከጎኑ ያለዉ🥺🥺
2026-09-17 11:39:39
1
was.kan139
💔% :
እችልጅ በምን ቃል ልግለፃት 🥰🥰🥰
2026-09-17 07:55:10
5
s5638643
꧁ℂ𝕙𝕖𝕝𝕒𝕥𝕒𝕨𒁂👑𖣘 :
ልጂቱን አለማድነቅ አይቻልም🤟💫
2026-09-17 09:03:05
1
balwye
🌸Zd &A ከሸዋ 🤌❤ :
🙌አቤትኔ ተለከፍኩባት እዴ 🤌🌸በጆሮው ሥታማክረው አቀፍ አረጋት እግዚያብሔር ይጠብቅላት እሷስ ተገላታች እሱ መጫወት ሲያምረው ብታሥታርቁላት ግን እምታቁ🥺🌸
2026-09-17 09:58:00
0
deve.fantaye
ዴቭ ራያ :
እኔ ማየት እምፈልገው የተፈራውን ሰው ነው😅
2026-09-17 13:04:17
0
user1618880616500
ያዱ ጌች ታናሽ💫🦋♥️ :
እህቱናት ሚስቱግን☺️
2026-09-17 09:06:17
0
user3095454966175
ከመርሳ ቡሆሮ💚💛❤️ :
አየ እህትኮ የናት ምትክ ናት እደው በሄደበት ትከተለዋለች😢😢😢😢😢
2026-09-17 06:17:23
4
mn.mn1119
ዱኒያ ቀሪናት☝💝❤❤ :
እርግጠኛነኝ እህቱናት ወላሂተከትላትከራተትአለች ምታርግ ሠውበሠው ተጨካክኖል ጠባቂው አላህነው 🥰🥰ወለሂ እኔም የወድሞነገር ይጠናብኛል
2026-09-17 11:21:37
0
To see more videos from user @inellaha, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About