@shantelromero20: Always thinking of baby Shantel 🥹

Shantel🫶🏽
Shantel🫶🏽
Open In TikTok:
Region: US
Wednesday 16 September 2026 04:14:03 GMT
352
34
0
0

Music

Download

Comments

There are no more comments for this video.
To see more videos from user @shantelromero20, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

ለመሆኑ ይህንን ድራማ ማን ነው የጻፈው? ህወሓት የመጨረሻ ትንፋሽ እያሰማ በፖለቲካው መቃብር አፍ ላይ ሲንጠለጠል፣ እንደምንም ብሎ ከሞት ለማስነሳት የተደረገ የፖለቲካ ሰርካስ ነው! 'የሕዝቦች ህልውና' የሚል ያሸበረቀ ርዕስ ቢለጠፍበትም፣ ዋናው ሚስጥር ግን ራሱን ማዳን ያቀተው ህወሓትን መልሶ ንፁህ አስመስሎ ወደ ፖለቲካው መድረክ ማምጣት ነው።   የበለጠ የሚያስቀው ደግሞ ዘመነ ካሴና አብረውት ያሉት አካላት በየዋህነት ወይም በስልጣን ጥም ወረቀቱ ላይ መፈረማቸው ነው! ዘመነ ካሴ የሕዝቡን የደም ዋጋ እና የዘመናት የታሪክ ጥያቄ የሆኑትን የወልቃይትን፣ የጠገዴን፣ የጠለምትን እና የራያን መሬቶች ለህወሓት በነፃ ለመስጠትና ለመቸብቸብ ዝግጁ የሆነ ይመስላል። ህወሓት ለአስርተ ዓመታት ያሳየንን ግፍ ረስተው፣ ዛሬ አብሮ 'የሽግግር መንግሥት' ማወጅ ማለት፣ ተኩላውን በግ አድርጎ መንጋው ውስጥ እንደመጋበዝ ይቆጠራል።   በአጭሩ፣ ይህ ሰነድ የህወሓትን የፖለቲካ እድሜ ለማራዘም የተዘጋጀ ተውኔት ሲሆን፣ የአማራን ህዝብ ጥቅም፣ መሬትና ደም ለህወሓት የፖለቲካ ከንቱ ተስፋ አሳልፎ የሚሰጥ የታሪክ ስህተት ነው! #fyp #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #አማራዬ💚💛❤አማራዬ💚💛❤ #tigraytiktok🇻🇳🇻🇳tigraytiktok #habeshatiktok

About