@shebelaw143: #ethiopian_tik_tok🇪🇹 #sealife #fyp #oceanvibes

ተቀበል💪❤
ተቀበል💪❤
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 16 September 2026 04:17:16 GMT
40768
3068
64
99

Music

Download

Comments

abitione
ab :
please don't post such kind of instrumental .... it is painful i swear to god am just asking my self whyyy.................
2026-09-16 19:31:50
0
tadlo.fetene
ህሩይ ነህ ዘላለም :
ህብረ ቃል፡ ያሳር ማለቂያው ስም፡ ከብቶች የሚበሉት እሳር ወርቁ፡ መከራው መቼ ነው የሚያበቃው ወይም የሚቆመው
2026-09-16 04:52:36
47
shebelaw143
ተቀበል💪❤ :
ወይ አልታጨደ ወይ በሬ አልበላዉ ከቶ መቸ ይሆን ያ ሳር ማለቂያዉ😢
2026-09-16 04:19:16
5
user8200856327284
የኔ :
ህ=ያሣር ማለቂያዉ ሠም= የደረቀዉን ሳር በሬ አልበላዉም ዉ= መከራ, ችግር, ጦርነት መቼ ይሆን ማቆሚያዉ ይቅርታ ለሙከራ ነዉ።
2026-09-16 06:48:11
11
user9776842332581
[email protected] :
ህ ያሳር ማለቂያው ሠም የሚበላው ሣር ማለቂያው ወ መቸይሆን የመከራው ማለቂያ
2026-09-16 13:51:48
1
chernetangaw
ቸሩ የአባቱ ልጅ :
ህ/ቃል=ያ ሳር ሰም=የሚታየው ሳር ማለቂያ ወርቅ=የመከራው ማብቂያ
2026-09-16 05:23:52
5
sayat.hayle
Sayat Hayle :
ሕ፦ያ ሳር ሠ፦እዛ ያለው የከብቶች መኖ የሚያልቀው መቼ ነው ወ፦የመከራ የችግር የስቃይ ማብቂያው መቼ ነው
2026-09-16 04:35:05
5
tadex839
🌹YitaYal,,Ze--ETHIOPlA :
ተቀበል፦ ንፁህ ነበር አደል የምንጠጣዉ ድሮ፣ ደም ደም አለንጅ ምንጩ ተቆፍሮ።
2026-09-17 06:33:23
1
user802835676225
cr7 :
ህ=ያ ሳር ሰሞ=የከብቶች ሳር ወ=ያ መከራ ዘመን መቸ ነው የሚያበቃው
2026-09-16 15:20:04
2
tatekshewa668
Tatek Shewa :
አሻግራቸውና የኛ በሮች ይብሉ ያሳር አይደለም ወይ የምናየው ሁሉ
2026-09-16 08:36:47
1
belemulugeta
የአባቱ ተተኪ :
ቅነሰውን ለመረዳት እንደሞከርኩት ህብረ ቃሉ ያሳር የሚለው ይመስለኛል።ስሙ እሳሩ ብዙ ነው ለማለት ሲሆን ለመተላለፍ የተፈለገው ግን ሲቃዩ ጦርኘቱ መከራው መቸረ ነው የሚያበቃው ለማለት መሰለኞ
2026-09-16 16:46:16
2
mastu417
ህይወት ነጋ :
ስቃይ= ወርቅ ሌላዉ ግልፅ ነዉ
2026-09-16 04:58:38
2
yunentns
AbuMahir/አቡ ማሂር :
ህብረ ቃሉ ; ያ ሳር ሰም ከብቶች የሚበሉት ሳር አለማለቁን ወርቁ ችግሩ መከራው መች ነው ማለቂያው🥰🥰🥰
2026-09-16 07:48:16
3
elias27212
ራስ ኤልያስ@ አሳምነው! :
ህ፦ያ ሳር ማለቂያው ሰም፦ ወይ ከብቱ አልበላው ወይ አልተሰበሰበ ወ፦ ችግር እየተደራረበ አለቅ አለ
2026-09-16 06:19:51
2
melsewkefyalew
Wisdom :
ህብረ-ቃል ፡ ያ ሳር ሰም ፡ ከዛ ጋ ያለውን ሳር በሬው በልቶ መቼ ይጨርሰው ይሆን....? ወርቅ፡ ሰቆቃችን መቼ ይሆን የሚያበቃ...?
2026-09-17 12:48:25
0
mmm72550953050
ሰው ከንቱ መሆኔን እረሣሁ :
👍👍👍👍
2026-09-17 12:47:58
0
alexander_1thegreat
ሐምራዊ ቀለም :
ህብረ ቃል ያ-ሳር ሰም- መኖ-ሳር (ከብቶች አልበሉት: አልታጨደ ) ብዛት አለው የሚያልቅ አይመስልም። ወርቅ -ያ አሳር (ስቃይ :መከራ :ችግር ) መቼ ይሆን የሚቀያቆመው -- ምሬት ( አይ ቀረርቶ አስረስ ጎነበ )
2026-09-16 19:00:16
3
tdm6292
ይህም ያልፋል :
ያ ሳር ማለቂያው
2026-09-17 08:22:34
0
armageddon3451
ባይደግም ታይምስ :
ህ ቃ...ያ ሳር ማለቂያው ሠሙ...grass ወርቁ...የፈተናው,የመከራ ማለቂያው መቸ ይሆን
2026-09-17 03:46:41
0
zuzumuhammad08
zuzumuhammad413 :
የምር ትለያለህ አንተ ልጅ ግን💪💪❤️❤️
2026-09-16 21:14:43
0
maranatamar771
maranata :
ሀ /ቃ=ያ ሳር ሰም=ሳሩ ብዙ ነው አያልቅም ወርቅ=የችግሩ ማለቂያ መቼ ነው
2026-09-17 11:12:49
0
user2072568696717
Azmeraw :
ህ=ያ ሳር ሰ= ግጦሽ ወ= ችግር, መከራ
2026-09-17 06:29:02
0
thhhhlghh
Kahlil Jibran :
አህጉር አቋራጭ ጉዞ በመርከብ ሳልጓዝ ፈጣሪ እንዳትገለኝ
2026-09-16 16:25:54
1
23d105
23d105 :
ህ/ቃል=ከቶመች ይሆን ያሣር ማለቂያው ሠም=ሣሩ ተበልቶ አላልቅ አለ ደርቆ ቀረ ወርቅ=የሀበሠው፣የመከራው ቀን ማለቂያው መች ነው
2026-09-17 07:16:08
0
user42228485632451
ሠው ሞልቶ ሠው ጠፋ :
ያሳር.ሳር.አሣራችን
2026-09-16 04:36:59
0
To see more videos from user @shebelaw143, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About