@zebura56: @ቅን ነው ልቡ የሀሙዲ ወድም😌🚤 @አማን የሪያዱ🗡 @Yasin @𝙡𝙞𝙟 ፈናን🎅🤞💀 @Eku🧕 @የንጥር ሙሳ ልጅ @ሪቺ ወሎየዋ

ዘቡራ online ልብስ ቤት ሪያድ🛍👗
ዘቡራ online ልብስ ቤት ሪያድ🛍👗
Open In TikTok:
Region: SA
Wednesday 16 September 2026 05:45:36 GMT
167668
7133
432
236

Music

Download

Comments

selsebil.official
Yebier Tebita የብዕር ጠብታ :
እህቱ የመለሰችዉ ልጅ አሁንም ተቂጡ ተቂጡ አለች ወይ የፈራችዉ ነገር አለ የኔ እህት😥🥰
2026-09-16 22:17:34
187
balwye
🌸Zd &A ከሸዋ 🤌❤ :
ማርያምን እደዚች ልጅ የወደድኩት የለም 🙌🌸🌸🌸🌸🌸
2026-09-17 07:06:51
69
lifeisschool0
✒ያልተኖረ🗝ምኞት🕋🇸🇦🇪🇹 :
እህትየሌለን እናውቀዋለን የህትን ጎደሎ ብቻ ልጁ በጣምእድለኛልጅ ነው ዋጋዋ ከገባው
2026-09-17 08:46:05
39
s.princes8
💃ወሎየዋ 👀🙅‍♀️🦋 :
አይ ወድንድሜ 😥😥😥😥😥
2026-09-16 21:14:14
42
wesenewesene4
tizitaa (mamii koo) :
[Gesture OK][Gesture OK][Gesture OK][Gesture OK][Gesture OK][Gesture OK][Gesture OK][Gesture OK][Gesture OK][Flower drop][Flower drop][Flower drop][Flower drop][Flower drop][Flower drop][Flower drop][Flower drop][Flower drop]
2026-09-17 11:59:55
0
user6687497913929
ራፐሩ➰ዱርየ✔ :
ልጁ ብቸኛነዉደ ከጎኑ ወዲኳ የለም የኔቢጤ💔
2026-09-17 09:44:32
18
jemalseid806
♠70 ኪው 🍋🕊 :
ከዝህ ሁሉ መሀል እኔን ግን ንግስት ሆና የታየቺኝ እቺ ልጅ ብቻ ነች ባልሽም ሆነ ወንድምሽም አላህ ይጠብቅልሽ
2026-09-17 08:08:37
26
muba.mane3
✰ཽያባገቱ༼ ሸባብ✰ :
ወላሂ ትዝሚለኝሰው አለ 😭
2026-09-16 10:37:46
28
gechemail
ሰማርያ 19 🦋 :
ደግሞ ሲያምር
2026-09-17 10:25:33
16
alxo47
UNITED SILTE ሰው መሆን ይቃድማል :
አረ ተጫነቀች በርግጠኝነት እህት ነች የሆነ የፈራችው ነገር አለ እህት ግን🥰
2026-09-17 05:41:47
18
alimohammedseid8
አሊ መሀመድ ቢጃማ ቤት ባቲ :
እባየ መጣ ወላሂ
2026-09-17 06:27:17
12
kidus.mikael.abati
likemelaku tebikeign abatie :
gn edehasab serg mehad bikeris wuy besikeken alekech 😭😭😭😭
2026-09-17 15:49:16
0
g1052729
ቅን ነው ልቧ👸12💒 :
የኔ ሚስኪን ጓደኞቻ ሲዘሉ ይሷ👫 ግን🥺
2026-09-17 11:46:14
13
nabuti54
ليهاني💕👩‍❤️‍👨 :
jegna neshi💪
2026-09-17 05:42:22
0
toyba202
ጦይብሽ የባቦዋ :
ወንድሟን እደተከተለች የኔ ቢጤ እኔ ከኔ ለወድሞቼ ነው የማሥበው የባለፈው ሠርግ ደሞ ሁሉም አሥፈርቶታል እድህ ገልመጥ እያረገች ታሊያዘቺው አይሆንም😥❤️
2026-09-17 07:35:13
21
ruhi7324
ሶብረኛዋ ነኝ ከወሎ❤️❤️❤️🇪🇹🇸🇦 :
ማነው እንደኔ ወንድሞቻችሁ ወጥተው እሥኪመለሡ የማያምን በጣም ነው ጭንቅ የሚለኝአላምንመ ወላ አልውጣቸው ነገር ሁሌ ሀሣብ ሁሌ ጭንቀት 😢😢😢😢
2026-09-17 03:25:38
10
monaliza8185
muna w🦁🤫 :
my raaya🥰🥰💯
2026-09-17 18:16:36
0
ha760585
❥ዓለም🎀💒 :
እህትማ ትኑር🥺
2026-09-17 10:28:45
13
geaaaheh
𝘻𝐮𝘻𝐮 ያ𝘣𝑎ቷ💎 :
የህቱ ንጉስ💪💪💪
2026-09-17 09:44:21
13
dr.marmora
Selam leki dngl❤🙏 :
አለቀስኩ እህት ለወንድሟ 🥺🥺
2026-09-17 06:34:53
5
alam140665
መታገሰ ዋጋ አለው :
የኔ እናት አለቀሰኩኝ እረግጠኛ ነኝ እህቱ ናት እህት ማለት እናት ማለት ናት አላህ ይጠብቅልሺ[Crying]እኔሰ ወንዲም የለኝም አንዲ ፉሬ ወንዲልጂ አለኝ እህቴም ወንዲሜም ልጄ ነው እኔም ልጄን ከአይኔ ተራቀ ልቤ ይደነግጣል አሁን ግን ዲህነት ክፉ ሰለሆነ ጥየው ተሰዲጂለሁ አላህ ይጠብቅልኝ ብቻ አንዲ ቀን ጥሩ እንቅልፉ ተኝ ቸ አላቅም[Crying]
2026-09-17 04:19:23
10
m1507423
𝄞ዓሣዲ👄🤦‍♀️ጊራና𝄞🤟 :
የኔ ንግስቷ አሊ ጠበቃ ቆመችለትኮ የኔ ባኮኒ ይቆጨኝ ነበር❤️❤️ቡቡቡቡ😳😂💪💪💪
2026-09-17 04:50:16
5
user146721967915
ውብ🦋ባህል🦋 አልባሳት🦋ሙሉ ሸዋ❣️🛍️🥰 :
እውነት ከልብሸ እህት ነሸ ስልሸ ከሁሉም ነገር ፈጣሪ ይጠብቅልሸ🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-09-17 06:06:33
5
eku1072
ፀይሟ :
እህቱ ትሁንሚስቱ ባላቃም ከጎን ከጎኑናት የፈራችዉነገርአለ የሱ ክብድርደሞማሻአላህ[Heartwarming]
2026-09-17 05:03:19
12
fkrbefk39
Ⓨቁጥብ ሁኝ ውድ ትሆኛለሽ 👌✌️🇸🇦🕌🕋 :
አንድ ሠው ትዝ አለኝ😭😭
2026-09-16 11:52:30
5
To see more videos from user @zebura56, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About