@user962006253: #ለድኗ ክብሯንና የውስጥ ሰላሟን ታጣለች ለአላህ ያላትን ፍርሃትና አክብሮት እየቀነሰች ወደ ተለያዩ ጥፋቶች በቀላሉ ትወድቃለች። ​ለትዳሯ ! ሀያዕ የሌላት ሚስት የትዳር አጋሯን እውነተኛ እምነትና መረጋጋት ማቅረብ አትችልም። በትዳር ውስጥ መከባበርና መጠባበቅ የሚኖረው ሴቷ ሀያዕዋን ስትጠብቅ ብቻ ነው። ​ለቤተሰቧ የቤተሰብ ኩራትና አርአያ መሆን ሲገባት፣ የቤተሰቧን ስምና አንገት የሚያስደፋ ባህሪ ልታሳይ ትችላለች። ​ ለልጆቿ!,እናት የልጆች የመጀመሪያ መድረክ ናት። ሀያዕ የሌላት እናት ለልጆቿ መልካም ስነ-ምግባርና አደብ ማስተማር አትችልም፤ ነገ የሚተኩትን ትውልድ በባዶነት ታሳድጋለች። ​ለኡማው (ለሙስሊሙ ማህበረሰብ)የሴት ልጅ ሀያዕ ማጣት ለሌሎች አምሳያ በመሆን ወጣቶችንና ማህበረሰቡን ወደ ጥፋት የሚስብ ትልቅ ፊትና (ፈተና) ይሆናል። ​እህቴ ሆይ! አለም በጥቅምና በጊዚያዊ ውበት ልታታልልሽ ብትሞክርም፣ እውነተኛ ውበትሽና ጥበቃሽ አላህ የሰጠሽ ሀያዕሽ ነው። ሀያዕሽን እንደ ዓይንሽ ብሌን ጠብቂ እርሱ ለዚህችም ዓለም ለወደፊቱም ታላቅ ስጦታሽ ነውና

ኢልምን ከሰለፎች ተማር✅Ⓜየቦረናዋ✍️
ኢልምን ከሰለፎች ተማር✅Ⓜየቦረናዋ✍️
Open In TikTok:
Region: SA
Wednesday 16 September 2026 06:43:24 GMT
2861
154
8
13

Music

Download

Comments

awalgalt
ማመን አላህን ነዉ 🙏🙏🙏 :
ሀቅነዉ ወላሂ🥰🥰🥰🥰
2026-09-16 20:33:19
0
muhamed.asrar1
ሙሀመድ ብለህ ጥራኝ :
በልጄ በአፊፍ ስሪልኝ
2026-09-16 17:42:18
0
k5951428
أم زكريا ان شاء الله S&A :
ሹኩረን የኔ ዉድ
2026-09-16 11:19:16
0
idiris73380
𝑙𝑗 Ė𝑑𝑖𝑟𝑖𝑠ቁረአን አፍቃሪው📚☝️ :
ማሻአላህ
2026-09-16 18:43:29
0
a183166
🥀ቁጥብ 🥀ሁኝ ወዲትሆኛለሽ🥀 :
🌹🌹🌹🌹🌹🌹የኔስስት
2026-09-16 09:44:56
0
user962006253
ኢልምን ከሰለፎች ተማር✅Ⓜየቦረናዋ✍️ :
ይሄዉ ስሪልን ላላችሁ ጨርሳችሁ አንብባችሁ ዉሰዱ🌷🌷🌷
2026-09-16 06:46:30
0
a183166
🥀ቁጥብ 🥀ሁኝ ወዲትሆኛለሽ🥀 :
🌹🌹🌹🌹🌹🌹
2026-09-16 09:44:50
0
To see more videos from user @user962006253, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About