@ad21127: መስቀል ብርሃን ኧኸ መስቀል ብርሃን ኧኸ ለኩሉ ዓለም ኧኸ መሠረተ(2) ቤተክርስቲያን መስቀል ኃይላችን ነው መስቀል መጽናኛችን መስቀል የነፍሳችን መድሀኒት ሚጠብቀን ከክፉ ከጠላት መስቀል አይሁድ ቢክዱትም መስቀል እኛ እናምነዋለን መስቀል ያመነውም እኛ በመስቀሉ ከደዌ ድነናል መስቀል ለብዙ ዘመናት መስቀል ሲኖር ተሰውሮ መስቀል ለዓለሙ ሁሉ ብርሃን ሆነ አልቀረም ተቀብሮ መስቀል የመዳን አርማነው መስቀል አዳኝ የዋለበት መስቀል ከጠላት አገዛዝ ከዲያቢሎስ ነጻ የወጣንበት #መስቀል #መስቀል_የነፍሳችን_መዳኛ_ነው #copylink #viraltiktok
Admassu zerihun
Region: ET
Wednesday 16 September 2026 06:52:16 GMT
Music
Download
Comments
ሲጠረጥሩኝ ይብስብኛል :
አድማሱ የሙህር ወርቅ🥰🥰🥰
2026-09-16 06:59:43
2
Abresh እናቴ 21⚔️⛪⛪⚔️ :
ወድማችን ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏
2026-09-16 07:31:54
2
@Thom121616 :
ድምፀ መረዋው ወንድሜ እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ እስከ መጨረሻ ያጽናህ🥰🥰🥰
2026-09-16 07:05:38
1
Mesi የጉራጌ ትከ :
Ellllllllllllllll🙏🙏🙏🙏🙏🙏 Zmare Melaekct Yasemalen Eskemechereshaw Bebetu Yatsnak
2026-09-17 05:48:56
0
ዲ/ዘ ዳዊት ፍቃዱ(ከቤ) :
ጀግናዬ ዝማሬህን ይቀበል
2026-09-16 14:21:43
0
የኪዳነ ምሕረት :
እንኳን አደረሰን ሊቁ
2026-09-16 07:51:56
0
shash123 :
እውይ የምወደው መዝሙር ቃለህይወት ያሰማልን
2026-09-17 06:14:21
0
binii :
qla🥰🥰🥰
2026-09-16 06:59:32
0
liul :
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን
2026-09-16 16:51:50
0
ሀሴት ጨዋነሽ ጉራጌዋ :
ቃለሂወት ያሰማልን🥰🥰🥰
2026-09-16 20:27:07
0
abrham niku :
ወንድሜ ዝማሬ መላእክት ያሰማህ
2026-09-16 18:23:11
0
ገብሬኤል አባቴ :
ውድሜ ቃለሂወት ያሰማልን[Pray][Pray][Pray]
2026-09-16 15:49:03
0
Abex Y :
ሊቁ ዲያቆናችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
2026-09-16 18:47:56
0
Mari :
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏
2026-09-17 04:07:22
0
yemikal lg :
እልልልልልልልልል🙏🙏🙏🙏
2026-09-16 19:56:05
0
@gech2127 :
ይበል ነው ቃለ ሕይወት ያሰማልን
2026-09-16 18:52:11
0
የተክልዬ ልጅ :
ቃለሂወት ያሰማልን ሊቀ ዳቆን 😍😍😍
2026-09-16 16:34:45
0
emebet :
ወንድሜ
2026-09-16 18:04:10
0
user14562507556137 :
enkan abro aderesk
2026-09-16 16:40:03
0
ሙለር :
ወንድማችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-09-16 13:38:19
0
MDZ nainte :
ዝማሬ መላክ ያሰማልን🙏🙏🙏
2026-09-17 14:13:19
0
eyeruseshetu62 :
amen zemara melaykte yasemaln🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤🙏❤❤❤❤❤❤❤
2026-09-16 21:59:15
0
Ami :
ወንድሜ🥰🥰🥰
2026-09-16 14:17:31
0
h,g :
meskel birhan zimare melaikt yasemalin wondmachin
2026-09-16 13:49:50
0
እሼቱ የአርሴማ ልጅ :
🙏🙏🙏
2026-09-16 07:45:25
0
To see more videos from user @ad21127, please go to the Tikwm
homepage.