@medi45352: #Missthankful

Miss Thankful🙏
Miss Thankful🙏
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 16 September 2026 08:22:47 GMT
80190
3112
211
161

Music

Download

Comments

juliette_meme
juliettess :
bruh u have to know in which country u live in
2026-09-17 17:47:38
1
ganet.degaga7
Ganet Degaga :
ያለመሰልጠን የመቀንጨር ዉጤት ነዉ😭😭😭
2026-09-16 09:12:26
343
zedi.sorda
እሙ የጌታ ልጅ ❤❤❤❤🇪🇹✞😍😍 :
ምንም አያስቅም ኮ😳
2026-09-16 14:46:32
380
ab.aresima
ታምረ ማርያም :
ወንድም አትገልፍጥ አያስቅም በልጅነታችን መጨረሻችንን ለማሳመር በሀገራችን ከሀገር ዉጪ ስንባክን ከአመት አመት ስናለቅስ ኖረኝ አንድ ቀን ብንስቅ ሳቃችን ለሰው መሳቂያ ይሆናል
2026-09-16 18:30:57
152
atsedeasefa
atsedeasefa :
በተለይ ሴት ስንሆን ወቃሹ አሽሟጣጩ ይበዛል አይ ኢትዮጵያ
2026-09-16 16:03:41
135
relax_bro30
. :
why they posted it on internet not everything is worth posting
2026-09-17 17:57:33
9
yordanos_mekdes_damenu
yordanos_mekdes_damenu :
Some men don’t like it when a woman is genuinely happy with anything!!
2026-09-17 18:21:37
2
solatrickjemaneh
ጠቢቡ ሰለሞን🧜‍♂️ :
ሀበሻ ከባድ ፍጥረት ነው
2026-09-16 15:43:27
56
sileshi98
sileshi98 :
sew yezerawn yachidal ena beliju endayhon mefrat new yalebet
2026-09-17 06:16:06
1
user2793756616533
I am happy :
አንድ ሰው ሶሻል ሚዲያ ላይ ከወጣ በቃ አለቀለት 75% መቀለጃ እንደሚሆን
2026-09-16 16:17:12
31
jojo45826
Candy :
Begid new misikew hoo
2026-09-17 14:01:05
3
ethiopi047
SUZI :
እንደ ሀገር ቀንጭረናል
2026-09-16 16:16:28
105
asnafadil4
user3238155667668 :
ለምድነው የሳቀው አልገባኝም አሞት ነው
2026-09-17 06:54:40
11
princessmasako2
Puchu :
የስድነት ጥግ ... በጣም ያሳፍራል ...የተረገምን ነን...
2026-09-17 04:06:00
19
neba330
Nebil bcha :
ymrr alemawkachnn new yngreshnnn
2026-09-16 19:26:32
1
zoozoozoo34
Devo :
ማርያምን በጣም ነው ያናደደኝ
2026-09-16 20:23:15
13
rita_tgraweyti
Rita_tgraweyti :
ምንም የራሱ ግዜ የለውም ሁሉም ሚሆነው በ እግዚአብሔር ግዜ ነው
2026-09-17 09:20:50
12
user67690092142661
የማርያም :
ፋራ በይው
2026-09-16 14:00:30
100
emuti.epoxy
Emuti - Epoxy :
ምንም አያስቅም ሁሉም ሠው እግዚአብሔር በፈቀደለት መንገድ እና ጊዜ ነው የሚሆንለት
2026-09-17 07:38:36
8
bezbezu5
Bez💕 :
ይሄኔ እኮ ቤተሰቤን ደና ቦታ ላድርስ ስትል ነው በቃ ሲሆን ይሆናል
2026-09-17 08:41:40
8
user385439431160
Br-G_K :
ኢትዮጵያ ውስጥ ሁሉም ሰው የራሱን ትቶ የሰው ሲያማስል ይውልና ፤የራሱ እያረረበት ነው በእርግጠኝነት ሁላችንም ስለ ሰው እንጂ ስለራሳችን ማውራት አንወድም ።
2026-09-16 15:01:26
15
arsema7267
Arsema :
ሁሉም ሰዉ በ አንድ አይሞትም ሁሉም ሰዉ በ አንድ ቀን አያገባም በእሱ ፍቃድ ነዉ ሁሉም ሚሆነዉ ፋራ ነህ በጣም
2026-09-16 15:22:02
10
mustafa.lalu5
mustafa lalu :
አሰሰቁ በጣምአነዶኛል
2026-09-17 17:44:39
2
beki46941
beki :
yehe eko azazba new
2026-09-17 14:48:42
1
tesfaethiopia
Tesfa :
2026-09-17 15:44:51
1
To see more videos from user @medi45352, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About