@flywithmaki: Day 2 bery challenge @Bery_Asefa #dayinmylife #viralvideo #lunchbox #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

Maki✈️
Maki✈️
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 16 September 2026 10:16:32 GMT
190917
7586
120
887

Music

Download

Comments

dina_feker444
Dina :
እንደዛ ብዙ ቀን ሞክሬ በ አራተኛዉ ቀን ይሻግታል🙄
2026-09-17 10:40:27
9
hevubarok6
hevu&barok :
እኔ ምስክር ነኝ ሞክሬዉ በጣም ቆንጆ ነዉ ጥሩ መላ ነዉ🙏
2026-09-16 11:36:56
39
nigist_210
City2112 :
thanks wude🥰
2026-09-17 10:21:08
1
selamhaile22
selamhaile22 :
እኔም ሰርቶልኛል
2026-09-16 12:16:10
7
a983388
Řüžģař :
እስኪሻግት አልቆይ ብሎ ነው የተቸገርነው የኔ እናት
2026-09-17 15:37:07
0
rehimqueen
YE TESNEM INAT 🥰 :
ዛሬ እንደዛ ነው የጋገርኩት ይሳካ አይሳካ እናያለን
2026-09-16 12:52:44
5
user803788279129020
@21Kal27 :
አውቀው ነበር
2026-09-17 14:31:43
0
aamen17
its_debo😍 :
ሞክሬው ሰርቶልኛል
2026-09-17 13:39:01
1
etaeetgvx
Etalem :
ጎበዝ ነሽ ዋው
2026-09-17 08:30:57
1
user4684761766108
user4684761766108 :
እኔም ምስክር ነኝ ተባረኪ
2026-09-17 09:07:16
1
hanigirles
🧚‍♀️🄷🄰🄽🄸🅃🄰🧚‍♀️ :
እናመሰግናለን እውነትነው ሞክሬው የፈለገጊዜ ቢቆይ አይሻግትም እናመሰግንሻለን
2026-09-17 07:23:21
1
user7104552093106
user7104552093106 :
ፓን ኬኩን በምን ሰራሽው
2026-09-17 13:49:04
0
mekdiambelu
Mekdi Ambelu Mekdes :
በነገራችን ላይ እንዳይሸብት በእጅ አትንኩ ላቀዝቅዝ አትበሉ እንደወጣ ከምጣዱ ወደ ሞሰብ ሞክሩት እኔ ቤት ሸብቶም አያዉቅ ያዉም ጥቁርና ነጭ እንጀራ አንድላይ እያስቀመጥኩ
2026-09-17 18:39:35
2
abigel55554
abigel :
የኔ ደሞ ከዚህ ይለያል ሰትጋግሩ ልክ እንደወጣ በእንጀራ ላስቲኩ ሽፍንፍን ማድረግ እስኪያልቅ እየሸፈኑ መጋገ 8 kn yekoyal mnm aybelashm
2026-09-16 18:30:32
4
medinaasfaw283
Medina Asfaw :
ሞክሩ አሪፍ ነው
2026-09-17 04:37:44
1
bestronggggg3
𝕤 📚 :
ሞክሬው ከተበላሸ እከስሻለሁ
2026-09-17 09:12:46
0
yichu22
Yichu :
ትክክል ነዉ
2026-09-17 00:16:34
1
birukty29.2.2013
ብሩክቲ አክሊሉ :
አወ በጣም አሪፍ ነው በጣም 👌👌👌
2026-09-17 11:36:56
1
ethan23211
𝚉𝚒𝚉𝚒☕️🍃 :
ትኩስ ትኩሱን ነው የምንጨምረው ሌላውን ወይስ እያቀዘቀዝን?
2026-09-16 18:14:48
1
seble627
seble :
እንጀራ ተደራርቦ ሲሞቅ ከላይ ያለው አይረጥብም
2026-09-16 17:55:34
3
emuye.birhan
Emuye Birhan :
ብዙ ለምንጋግሮችስ
2026-09-16 18:42:01
0
tig_tadele2
Tigi _ ymakirna enat 💝 :
ከኔ ነው ያየሽው ውዴ 🥰🥰
2026-09-16 18:38:03
0
fasilltegegne
Fasil Tegegn :
እኔ ወንድ ልንገራችሁ ከጋገራችሁ ከ 3 ቀን በሆላ ከታች ያለውን ወደ ላይ አምጡና ከላይ ያለውን ወደታች አርጉት ሳታሞቁ እሰከሚያል የለሰለሰ እንጀራ ትበላላችሁ ሞክሩት
2026-09-17 00:59:35
4
maya.tura
B ነኝ የሚካኤል ወዳጅ❤️‍🩹 :
አይሰሙሽም አንች ጎበዝሽ እኔከምስት አመት በላይ ሆነኝ መጠቀም ከጀመርኩ እኔ ግን ጋግሬ ከጨረስኩ በሓላ ነው ግማሹን የማመቀው
2026-09-16 20:38:48
1
yemaryamsetot
የማርያም ስጦታዎች :
ከዛ በኃላ የምንጋግረውን መደረብ ነው ወይስ ማቀዝቀዝ ነው?
2026-09-16 13:11:14
0
To see more videos from user @flywithmaki, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About