@behajanews: #behajanews #ethiopianbreakingnews #የኢትዮጵያኤሌክትሪክሀይል #ኬንያ #ኢትዮጵያ

BEHAJA NEWS
BEHAJA NEWS
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 16 September 2026 10:36:13 GMT
26964
1764
92
62

Music

Download

Comments

zirobin12
Bubusha :
ከኛ በግፍ የሚሰበስቡበትን ምን እያደረጉት ነው.!?🙄🤔
2026-09-16 11:10:01
20
bi.ye24.barya
Abi@ F :
እንኳን ከጣልያን ከቴሌም የተበደርኩትን አልከፍልም የራሷ ጉዳይ ኢትዮጵያ
2026-09-16 10:44:02
22
.jem5
ጄጄ :
ቆይ ይች ሃገር ተበድራ ተበድራ ማን ሊከፍልላት ነው
2026-09-16 11:02:12
8
user6840239957861
alax amane :
ቅይ የተበደረችውን ብር ማን ነው የሚባለው
2026-09-16 11:36:00
0
ybabe39
biran☦️ :
አብይ ሊቀደር ነው በል።እኛን አትጨምረን
2026-09-16 13:10:53
2
tom186792
tomi :
አረ በፈጠራቹ የእዳ ዜና አትዘግቡልን
2026-09-16 10:44:24
4
henok_mebratu
henok :
እኔምልህ ሀገራችን ግን ትበደራለች ትሸጣለች ስጦታ ትቀበላለች ግን ያው ድሀ ነን ገንዘቡ የትነው የሚገባው? ይችን ብቻ መልሱልን በቅንነት
2026-09-16 10:41:30
5
mkovd8
user4273586423468 :
የሚበደረዉ ለራሱ ነዉ እንጂ ለኢትዮጵያ አይደለም
2026-09-16 14:52:56
1
yeablove1
MARTI ❤️ :
መለመን ይዋጣልኛል ብሏል ጠቅላዩ / ረክዞን ሊቀየስ ነው 🥺
2026-09-16 11:50:11
1
kinidumelikuayale
ለሁሉም ጊዜአለው :
ለማኝ የሆነ መንግስት ከህዝቡ የሚዘርፈውን ገንዘብ ምን እያረገውነው😳
2026-09-16 11:23:29
2
adaman9438
ada@man :
እረ እዳ በዛብን ኢትዮጵያዉያን !
2026-09-16 10:40:04
1
bini33447
@bin :
drone lemegizat naw
2026-09-16 22:03:05
0
24new40
24New :
be tele birr mew?
2026-09-16 20:19:50
0
kibru.deberew
KIBRU :
ቆይ ማን ሊከፍለው ነው😳😳😳😳😳
2026-09-16 19:27:38
0
gechi447
gech :
መክፈል ሲያቅተን በቃ ድሮ ያሸንፍነዉን ጣልያን አሁን ወደ ቅኝ ግዛት 🤣🤣🤣🤣
2026-09-16 19:36:33
0
emishaw30
Emishaw :
ያማአል እእእእእእእእእ
2026-09-16 18:25:29
0
user837225746251
user837225746251 :
ጣልያን እባክሽ እዳታበድሪን እነሱ በልተው እኛን በግብር ወዘተ እያሉ እንዳንሰራ ነው የምንደረግ😭😭😭😭😭😭😭
2026-09-16 16:17:13
0
user2095785372237
ሻበል :
ያምጣና መድፎንይግዛ
2026-09-16 17:16:48
0
yibeltamuluken
yibelta muluken :
እኔ አልስማማም
2026-09-16 22:33:24
0
user090254173
ሻንበል ቦዘኔው🥀 :
ከimf ወደ ጣሊያን አይ መከራ መብዛት አይለፍልህ ያለው ሀገርና ህዝብ ብድር ስንከፍል መኖራችን ነው በለኛ🤔🤔🤔
2026-09-16 16:19:43
0
kefaw58
kefaw :
እኔ የምለዉ እዳዉ በምን ሊከፈል ነዉ ሁሌ የምንሰማዉ ኢትዮጵያ ከእንተን ተበደረች እንጅ እዳ ከፈለች የሚባል ሰምተን አናቅም
2026-09-16 18:19:06
0
medya160
ዱርየው @king :
በምንዛሬ ስንት ብር ነው ወጎን
2026-09-16 17:58:03
0
To see more videos from user @behajanews, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About