@birukabe: Sometimes the smallest acts of kindness make the biggest difference🤩👌🤩 #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #ሀበሻ🇪🇹🇪🇹🇪🇹tiktok #kindness #foryou #fypシ゚viral

Biruk Abebe
Biruk Abebe
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 16 September 2026 11:14:33 GMT
127915
20343
359
851

Music

Download

Comments

djdave1221
ዳዊት 21🥰 :
እኛ ሀገር ሹፌሩን ይቀጡታል ከዛ የታመመዉ ሰዉዬ ይሞታል ከዛ ሹፌሩ ነዉ ገዳይ ብለዉ ያሳስሩታል 😁
2026-09-16 13:38:11
86
user5286548077784
1 :
እኛገርማ ሥለመታመሙ መረጃ አምጣ ነበር እሚባለዉ፡፡
2026-09-16 11:23:26
400
natinaeltsegaye7
Natiየማንቼ :
እስኪሞት ይይዙታል
2026-09-16 12:33:03
130
eluwelteje
Elu Welteje :
Ere eguz chegne teketchalew
2026-09-16 17:55:37
0
temuwap21
temuwap21 :
1500 ይቀጡት ነበር
2026-09-16 11:50:43
83
abrshiti243
abrshi :
wendime yegna hager ayibalem mnm ayifeterm mn ageban nw emilhu
2026-09-16 15:23:27
0
bebyregasa
𝖇𝖊𝖇𝖆💥🕶️ :
እዚ ቢሆን እስርቤት 🥺
2026-09-16 11:56:01
30
black.diamond1937
black diamond 💎 :
tesebasbrw yiketu neber
2026-09-16 18:20:06
0
chomba.getachew
ቾምቤ :
pppp00open opted post page upper post upper pppppppopopoppp
2026-09-16 16:07:27
0
nuhamin847
ጥቁር ሰው :
እኛ ሀገር አስቁመው መንጃ ፍቃድ ተቀብለው ስምህ ማነው ይሉታል ከዛ 4000 ሽ ይቀጡታል ከዛ ሙልጭ አድርገው ሰድበው በእልህ በሱ በኩል ያለውን መንገድ ብዙ ያስቆሙታል ከዛ ታማሚው ይሞታል አለቀ
2026-09-16 17:41:05
10
user8034851343988
user8034851343988 :
መጀመሪያ ኢትዮጵያ ላይ ትራፊክ አለ ወይ
2026-09-16 12:07:43
21
gedion2pak
gedion22🦁 :
የኛ ሀገሮች ይጣራ ይላሉ
2026-09-16 12:22:30
11
mohmoha1212
ASTU TEAM :
yikexal
2026-09-16 14:47:44
0
creatorsearchinsightethi
creatorsearchinsightethi :
Temotaleh ezi
2026-09-16 11:20:56
0
mamila.com
𝕞𝕒𝕞𝕚𝕝𝕒 ❤ :
ተወኝ እስኪ የታመሙ ሴትዬ እያያቸው የተከለከለ ቦታ ለምን አወረድክ ብሎ ነው 4000 የከሰሰኝ ያውም አመራር ሆኖ የኛ ሀገር ትራፊክ ሰዋዊነት ተስኗቸዋል
2026-09-16 13:15:48
15
miyko670
Miyko :
እኛ ጋር ቢሆን ሁለት ሺ ብር ይቀበሉት ነበር
2026-09-16 11:51:47
6
dani.man013
ፒስ ኦፍ ድራገን ኤንድ ታይገር ማርሻል አርት :
ህግ ያለበት ሀገር
2026-09-16 12:09:00
3
user9905146945416
Tariku Sola :
በ2040 ላይ እንደዚህ አጠብቃለው በኢትዮ
2026-09-16 12:20:17
1
helenalt4
helenalt4 :
ልክ እንደነሱ 😁😁😁😁
2026-09-16 11:25:44
1
bichilal
bichilal :
izawu yaqomu nebere
2026-09-16 11:44:16
0
yayu8168
yayu :
ባክህ መኪናውን አይተው ነው ከኛም ቢሆን ይደረጋል ገንዘብ ይችላልል
2026-09-16 16:50:03
0
user1321463218292
yared :
እስኪጣራ ተብሎ ታማሚውም አብሮ ይታሰራል
2026-09-16 13:44:02
1
hiran1130
Mahiro Ahmed :
እኛምጋ ቢሆን ተመሳሳይ ነው
2026-09-16 11:51:03
2
To see more videos from user @birukabe, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About