@bbcnewsamharic: አሜሪካዊው ፓይለት በኢራን ከተመታው ጄት እንዴት ተረፈ? የአሜሪካ እና የኢራን ጦርነት ጅማሬ ላይ ኢራን ውስጥ አንድ የጦር አውሮፕላን ተመትቶ በወደቀበት ጊዜ ሁለት አብራሪዎችን ለማዳን አሜሪካ በርካታ አውሮፕላኖችን እና ወታደሮቿን ከ46 ዓታት በኋላ በኢራን መሬት ላይ አሰማርታ ሁለቱንም ለማዳን ችላለች። ከወራት በኋላ አሁን አንደኛው ፓይለት እንዴት በሕይወት ተርፎ ከኢራን እንደወጣ ታሪኩን ተናግሯል። #bbcnews #bbcnewsamharic #bbc #usa🇺🇸 #iran

BBC News Amharic
BBC News Amharic
Open In TikTok:
Region: KE
Wednesday 16 September 2026 12:28:10 GMT
157443
8588
59
365

Music

Download

Comments

7faya5
🦁Gєтиєт 🕶🎲 :
1 ወታደር እንዴት እንደሚከበር ኣያቹ ኣይ ሃገሬ
2026-09-16 16:38:26
73
eliasabera7
ኤልያስ. :
BBC correct yourself He didn’t say ፈጣሪ, He said God is Good,
2026-09-16 12:45:21
17
davewbn
Dave WB :
He didn't say creator; he said 'God'
2026-09-16 15:35:51
9
user6617661022843
habibe :
ኢራንጃግና ነቸዉ
2026-09-16 14:51:07
16
lleulan
lleulan :
i wont to be employed at bbc amharic
2026-09-16 12:33:43
1
yesuman
y :
ስለ ሌላኛዉ በቁጥጥር ስር ስለዋለዉ ፓይለት ግን አይወራም ፣ መሮጦ ፕሮፖጋንዳ መስራት ነዉ ይህ ፣ ከዚያ በሗላ እንኳ ሌላ ስድስት አዉሮፕላን ተመቶ ወድቋል ።
2026-09-17 00:20:28
1
abu_emran2
m/a :
የአሜሪካን ጀብድ ብቻ ዘጋቢ ቢቢሲ😁
2026-09-17 04:51:26
2
user626229393536
user626229393536 :
ኢራቅ መሰለቻቸው እራን እኮ ነው
2026-09-17 04:50:37
2
haywjgi
jikoesji :
BBC እናንተ ማን ያምናል የውሸት ጥግ አይደላችው እንዴ 🤣🤣🤣
2026-09-17 03:43:37
1
.hawassa4
ሐዋሳ ቅርጫ :
ትራምፕ አብራሪውን "የተከበረ ሰው" እያለ ይጠራው ነበረ በፍለጋው ጊዜ።ምናልባትም በጣም አንጋፋ አባል ነበረ
2026-09-16 22:03:48
3
abiel.tik
Begemder🇨🇬🇪🇩🇪 :
ውረዴት usa😳😁
2026-09-16 16:54:12
0
calebstudio1
Caleb Yihdego :
He said God is good
2026-09-16 17:55:58
2
ggarsenal22
hamelmalo :
king Monterey emrica✌️
2026-09-16 13:38:07
2
jon26955
osman@😍 :
l like your voice 🥰
2026-09-16 15:56:14
1
tem33456
Temim تميم :
የሰው ነብስ ለመግደል ሲሄድ የራሱ ነብስ እንዴት የሚያሳስብ መሆን ተረደተናል
2026-09-17 05:29:17
0
zerufail
እኔ ነኝ :
ቢቢሲ የኢትዮጵያ መንግስት አጨብጫቢ ናቸዉ
2026-09-17 11:17:28
0
biniyam.asnake8
Biniyam Asnake :
2026-09-16 12:38:40
1
calebstudio1
Caleb Yihdego :
ዮሐንስ 3:16 በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።
2026-09-16 17:56:17
1
kahsish6
Kahsish :
ሰው ለመስወዓት ራሱን ሲሰጥ...አገር ደሞ...በጠላት እጅ አትወድቅም ብላ ዋጋ ስትከፍል...ይደንቃል!!! እረ...እንዴት ርቀዋል!!!!
2026-09-16 16:30:52
3
abdel22280
abdel :
አሸዋ የያዘው ባጃጅ ነው ዴ🤔🤔
2026-09-16 14:01:55
1
fahi_j
fa ya +251🇪🇹 :
ውሸት ነው Netflixሶች ለፊልም ሲያመቻቸን ነው coming soon የሆነ ፊልም ይለቁብናል
2026-09-16 14:18:49
3
addis_60
Aadis :
Thank GOD 🇺🇸
2026-09-16 15:05:50
1
ymun23
Nsu wn Nsenay yu :
America is great for american individual under God
2026-09-17 23:56:11
0
alliya600
Aliya🐦‍🔥💛❤️ :
Iran💪
2026-09-17 10:47:41
0
andymebratu
Andy Mebratu :
Bravo
2026-09-16 15:03:39
0
To see more videos from user @bbcnewsamharic, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About