@adwasoloda1: #መሌ❤

adwasoloda1
adwasoloda1
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 16 September 2026 13:42:14 GMT
134973
11254
351
584

Music

Download

Comments

snulight.al
follow me 🙏 :
ዲሞክራሲ የለም ስንል ወደ ምግብ የለም😭
2026-09-30 20:36:18
1
user9852710571761
አሌክስ ፈይሳ :
14አመት ሆነን አንተ ከሄድክ የደሀ አባተ ስላንተ ተናግሬ አልጨርስም መጸሀፍ አይበቃም ምንም አልልም ነብስህን ይማረው አንተ ያልኩህ ስለምወድህ እንጂ ንቀት አይደለም
2026-09-29 18:16:42
3
hode.2138
hode 2138 :
አይዞሺ እህቴ ጀግና አልሞተም አንችን ጀግና ወልዷል
2026-09-20 20:32:48
16
asellaumafootballproject
Asella UMA F.C 0910418845 :
ነፍስ ይማር። አንቺ ደሞ ብርቱ ሆነሽ ሀገርሽን ህዝብሽን የምታገለግይ እንደሡ ታላቅ ሠው ትሆኚ ዘንድ መልካም ምኞቴ ነው።
2026-09-17 03:06:11
16
kimsali77
Ibn Abdulkerim Salih :
መለስ ምርጥ የለፋበት ሀገር መና ቀረ😏 ግን እሱ ነው ወይስ እኛ ነን ያልታደልነው?
2026-09-29 09:36:21
0
birkua.endashaw
Birkua Endashaw :
ለምንድነው ግን ስለ መለስ ሲነሳ እንባ የሚተናነቀኝ?😔😔😔😔
2026-09-26 14:50:40
2
user6097628587598mahe
Mahi dire :
መሌ ያንተ ትውልድ ነኝ❤️❤️❤️
2026-09-25 06:22:40
4
abdi.hamza.hamza
Abdi hamza :
ይቅርታ አድርጉልኝና እኔ አይመቸኝም ነበር
2026-09-30 01:35:13
1
rahel.worku7
Rahel Worku :
Jegena hulam Jegena new
2026-09-16 18:37:16
2
user54024035946884
693602 :
የዘር ፖለቲካ ባታመጣ ድፍን የኢትዮጵያ ህዝብ ለዘላለም ይወድህ ነበረ
2026-09-26 13:07:54
2
abkoshe
naaf yadii abebe falmataa :
ሰመሐል 98 አም ቤተመ ነበርኩኝ ሀለት 15 የሚባለው ዋናው መግቢያ ሰመሐልዬ የአይን ፍቅር ይዞኝ ነብ ፍቅሬን ለመግለፅ ፈራሁኝ ባጭሩ ባለሺበት ክፉሁን ሁል ከአንቺና ቤተሰቦቺሽ ያርቅልኝ
2026-09-23 17:35:44
3
neba.aklilu
NEBA_369 official :
መለስ ብሎ ላየው...😭
2026-09-16 13:46:33
5
habte.eresso
Habte Eresso(Haffa) :
መሌ ወሳኝ👍
2026-09-17 04:11:12
1
wubit.belayhun.de
Wubit Belayhun Defar :
ደግናው 🥰🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️
2026-09-20 20:12:20
1
user2465687019133
sisay :
ሣናውቀው አመለጠን ግን ባጸደ ገነት ያኑርው
2026-09-21 09:59:05
3
abiyotassew
abiyot Tassew :
እንኳን አደረሰሺ የእኔ ዉድ
2026-09-16 20:50:10
3
teferi.pentagon
Teferi Pentagon :
እወድሃለሁ መሌ
2026-09-16 15:21:21
3
ambaye.jote
Ambaye Jote :
የጀግና ልጅ
2026-09-16 16:51:26
3
abdel.aziz4581
abdel aziz :
የጀግና ልጅ ነሽ አባትሽ እያለ ሳናቀው ስናጣው ዛሬ ስለሱ ሁሉም መልካምነት ያወራል በሱ ዘመን ሞትም እርሀብም አልነበረም
2026-09-25 07:18:00
1
.king97527
👑 King :
ይህን ሰውዬ እጅግ በጣም ነው የምወደው
2026-09-21 19:35:51
2
solomon33323
Solomon :
የጀግና ልጅ ነሽ
2026-09-21 14:52:27
1
user5280008026067
fire00 :
እንዳንቻ ባይሆንም በጣም ነው የምወደው
2026-09-21 08:05:32
1
melese.bekele8
Melese Bekele :
ችግር ቢኖርም ባንት ግዜ ከአሁኑ አይብስም ። ማረን ብሏል የኢትዮጵያ ሕዝብ
2026-09-26 19:31:48
1
kashunadem
Kashun Adem :
ምን ብዬ ልጀምር መልሡ ጠፋኝ ወርቅ ያበደረ ድሮም መልሡ ፋንዲያ 🥰🥰🥰🥰🥰
2026-09-22 19:49:09
1
tedi6357
tedi :
ታላቁ መሪያችን ዛሬም ልቦናችን ባንተ ይመራል።
2026-09-22 14:44:04
1
To see more videos from user @adwasoloda1, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About