@midrocinvestmentgroup: "ታሪክ የሚሰራ ተቋም በመገንባት የሼህ መሀመድ ሁሴን አሊ አል-አሙዲንን ራዕይ እናሳካለን" አቶ ጀማል አህመድ-የሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ዋና ስራ አስፈጻሚ

MIDROC Investment Group
MIDROC Investment Group
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 16 September 2026 13:47:30 GMT
95869
8605
142
532

Music

Download

Comments

abatewendesen
ሃራቤ :
ሸሁ የሁላችንም አባት ኢትዮጵያዊ አባታችን ነው አንተም በርታ ጀግና ነህ
2026-09-16 15:50:51
48
tesfay2005
Tesfay Marye :
It is within his mandate, but he has still not made the payment to Ethiopia. Instead, he is only plowing the surface while digging internally.
2026-09-16 19:20:23
1
marugirmay0
Mar mar :
long levie shkye
2026-09-16 20:01:34
0
tewoabate
Tewo Abate :
እውነት ነው ከመንግስት በላይ ህልውናችንም ነው [Pray][Pray][Pray]
2026-09-16 15:11:08
15
alazarmulugeta
alazar mulugeta :
Great leader! The most humble person I’ve ever known. It was a privilege to work for Midroc under your leadership. Our country needs more CEOs like you and a company like Midroc 🙏
2026-09-16 18:55:10
5
menkorer.construct
Menkorer construction Enterpr. :
አቶ ጀማል carsmatic leader ... I remember great man theory
2026-09-16 18:21:41
1
dr._mesfin
Mesfin ( PhD ) :
unquestionable
2026-09-16 18:38:10
0
jemalbushera
ምስራቅ አፍሪካ 💚💛❤️ :
ሸኩ ዉለታ ሃገሪቷ መዝረፍ ነዉ 💚💛❤️
2026-09-16 16:12:36
6
lili74030
Balance :
ለሃገር ውለታ የዋሉ ሰው ናቸውና ለሁላችንም ባለውለታ ናቸው
2026-09-16 15:23:33
6
thegunners708
getu wolde :
ልክ ነው ወንደም ጀማል እናመሠግናለን።
2026-09-16 18:53:40
5
mengistujabour
mengistu jabour :
ሺህ ዓመታት ፈጣሪ ያኑራቸው የኢትዮጲያዊያን አባት
2026-09-16 18:21:25
3
shehhassenanwar
Anwar Hassen :
jemal mashalah ቅን የ ሀገር አደራ ተቀባይ
2026-09-16 13:57:08
5
woz.me
Al wozan wozam !! :
jemal....be kirbat yemako sew.... yeh sew yemigerm denk sebna, andebatu tafac, lebu bebuzu azagn ina deg, netsa ina nitsu sew !! allha yetabekii wendi jemal ahmed ewodahlewu ::
2026-09-16 17:44:50
2
hatimaddis
hatim :
ለሼክ መሀመድ ሁሴን ለአነተም አቶ ጀማል አህመድ አላህ ረጅም ዕድሜና ጤና ይስጣቹህ🥰🥰🥰🥰
2026-09-16 18:46:42
7
plastic_ethiopia
Plastic_Ethiopia :
We Respect you Mr. Jemal , he is really Sentimental when he talks about Shake Møhamed Alamudin ! 😍🙏
2026-09-16 15:06:30
2
tsegayemekonnen_electri
እውነት ትቀጥናለች እንጂ አትበጠስም። :
በእውነት ሀገር ወደድ ናቸው ግን በድርርጅቱ ውስጥ በዝምድነ ነው ቅጥር በድርጅት ውስጥ ደግሞ ፕፔሲ ኮላ ምርትን በመደረስ ፍሪጅ ጥላ የመሰሰሉትን ለመስጠት ከደበኛ ይልቅ መርካቶ ለሽያጭ መቅረብ ይቀላቸዋል እኔ ሜድሮክን እንደ ራሳችን ንብረት መያዝ አለብን
2026-09-16 14:50:21
6
wesenyel.befekadu
Fekadu Kasshun :
🥰 ወንድሜ ጀማል እሳቸውን እንዳከበርካቸው፣እንደወደድካቸው እና በክፉ ጊዜ አደራቸውን እና አላማቸውን እንዳስቀጠልክ የእንተንም ቸሩ ፈጣሪ በቀሪ ዘመን ስራወች የተሳኩ፣ የተባረኩ ይሆንልክ እንዲሆም ተከብረክና ለሌሎች አርያ ነትክ ፍሬ አፍርቶ በጉብዝና ጊዜ የምታይ ያርግክ ቤተሰቦችክንም የተባረኩ ይሆንልክ። ፈጣሪም ወደምስራቁ አገራችን ያመላክትክ ።🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-09-16 16:35:23
7
fetafetisha.6
saka saka :
:ሸሁ የሁላችንም አባት ኢትዮጵያዊ አባታችን ነው አንተም አላህ ይጠብቅህ የእኛ ጀግና ነህ
2026-09-16 16:52:21
1
ahmed.m430
Ahmed M. :
ጀግና አላህ ይጠብቅህ!🙏
2026-09-16 16:07:11
4
johnwande156
jo :
አቶ ጀማል አህመድ ዋና ceo በርቱልን ሚድሮክ ከዚ በላይ ከፍ ብሎ ሚታይበት ጊዜው ቅርብ ነው ሚድሮክ ለሀገር 🙏🙏🙏🙏🙏
2026-09-16 17:45:37
2
user14905263453387
ሠላም ለሠዉ ልጆች ሁሉ💘 :
በጣም አቶ ጀማል ልክ ነህ አላህ የዛኛዉን አገር ያሣምርላቸዉ አተንም እድሜና ጤና ይሰጥህ
2026-09-16 15:12:59
1
ezana832
Ezana♓️ :
አውን ላይ እደ ጀማል ምርጥ manager አለ ግን ሚድሮክን ከአፈር ነው ያነሱት
2026-09-16 15:18:23
1
hallelujahbeaman
NOLAWI/ ኖላዊ :
የመጀመሪያ የሚለውን ስም በሁሉም መስክ የሚወስዱ ለኢትዮጵያ እድገት የለፉ ታላቅ የሀገር ባለውለታ ናቸው በአደባባይ ማክበር ይገባናል።
2026-09-16 15:18:43
1
adu.rut
ADU @RUT :
እኔ የሚገርመኝ ከዛሬ 30ዓመታት አካባቢ መካኒሳ አቦ በነበሩ ሰዓት ቤተሰቦቼ በሰልፍ እየሔድን ብር ይሰጡን ነበር ብለው ይነግረኝ ነበር ለዳሀው ህብረተሰብ ብዙ ውለታ ውለዋል እድሜ ጤና ይስጥልኝ
2026-09-16 20:52:37
0
To see more videos from user @midrocinvestmentgroup, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About