@nazrawe8: ይህ ታሪካዊ ፎቶ የተነሳው እ.ኤ.አ. በ1956 (በኢትዮጵያ አቆጣጠር በ1948 ዓ.ም.) በአዲስ አበባ በአራዳ ቅዱስ ጊዮርጊስ ካቴድራል ሲሆን፣ የፎቶው ባለቤት ዝነኛው የአሜሪካ ላይፍ መጽሔት (LIFE Magazin) ሲሆን በፎቶው ላይ በዋናነት የሚታዩት ግርማዊ ቀዳማዊ ዓፄ ኃይለ ሥላሴ እንዲሁም ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ባሲልዮስ የመጀመሪያው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ፓትሪያርክ ናቸው።#arada #piyasa #addisababa @Johnson Robel

Nazrawe Bisrat
Nazrawe Bisrat
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 16 September 2026 15:28:12 GMT
816
93
3
5

Music

Download

Comments

mhalet.asrat7
Mhalet Asrat :
2026-11-02 09:39:09
1
duniyilma
duni yilma :
🥰🥰🥰
2026-09-16 20:50:34
1
tedy.sky.light
tedy sky light :
🥰🥰
2026-09-17 07:23:11
1
To see more videos from user @nazrawe8, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About