@miruethiofootball: አዲስ የሚጀምረው የ17 ዓመት በታች ሀገር አቀፍ የሊግ ውድድር 👉 በ5 ኮንፍረንሶች በተከፋፈሉ 21 ከተሞች ላይ ይደጋል ሰሜን ኮንፈረንስ መቀሌ ፤ ሰመራ ፣ ባህርዳር ፣ ጎንደር ፣ ደሴ ምዕራብ ኮንፍረንስ ጅማ ፣ ቦንጋ ፣ ጋምቤላ ፣ አሶሳ ምስራቅ ኮንፍረንስ ድሬዳዋ ፣ ሐረር ፣ ጅጅጋ ማዕከላዊ ኮንፍረንስ አዲስ አበባ ፣ አዳማ ፣ አምቦ ፣ ሆሳዕና ፣ ወልቂጤ ደቡብ ኮንፍረንስ ሐዋሳ ፣ ሶዶ ፣ አርባምንጭ ፣ ባሌ ሮቤ 👉በአንድ ሊግ 16 - 20 ቡድኖች ተሳታፊ ይሆናሉ 👉በአንድ ቡድን 25 - 30 ተጫዋቾች ይኖራሉ 👉9,600 - 12,000 ተጫዋቾች ይሳተፉበታል 👉አንድ ቡድን በዓመት ቢያንስ 30 ጨዋታዎች ያደርጋል 👉ከመስከረም እስከ ሰኔ ይደረጋል 👉የስልጠና ሰዓት - በስራ ቀናት ከትምህርት በኋላ 👉የጨዋታ ሰዓት - ቅዳሜ ፣ እሁድ እና የሕዝብ በዓላት 👉የተጫዋቾች የዕድሜ ተገቢነት በተመለከተ ፊፋ በሰጠው ፈቃድ መሰረት የሰነድ ማረጋገጫን ብቻ በመጠቀም ውድድሩ ይደረጋል (MRI ምርመራ አይኖርም) 👉በእያንዳንዱ 21 ከተሞች ላይ ሁለት የከተማ ካምፖች በድምሩ 42 የከተማ ካምፖች ይኖራሉ (ለሶስት ቀናት) 👉በእያንዳንዱ ኮንፍረንስ ሁለት የኮንፍረንስ ካምፖች በድምር 10 የኮንፍረንስ ካምፖች ይኖራሉ (ለአራት ቀናት) 👉በዓመት ሁለት ብሔራዊ ካምፕ ይሰራል 👉በመጨረሻ ከሁለቱ ብሔራዊ ካምፖች የሚመረጡ 25 ተጫዋቾች የ17 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን አባል ይሆናሉ 👉እነዚህ 25 ተጫዋቾች "ከሊጉ የፋይናንስ ስርዓት እንዲሁም የደመወዝና የጥቅማጥቅም ገደብ" ውጪ ተደርገው በተለየ መልኩ ለፕሪሚየር ሊግ ክለቦች ይቀርባሉ (በዋናው ወይመ በ20 ዓመት በታች ቡድን መካተት አለባቸው) 👉የውድድር ሒደት ..... የከተማ ውድድር ፤ በኮንፍረንስ ያሉ ከተሞች መካከል የሚደረግ ውድድር ፤ የኮንፍረንስ አሸናፊዎች መካከል የሚደረግ ውድድር ..... ብሔራዊ ካምፕ 👉ለውድድሩ አጠቃላይ 105.4 ሚልዮን ብር በጀት ፌዴሬሽኑ ይመድባል@Ethiopian Football Federation
Miru Ethio football 🇪🇹
Region: ET
Wednesday 16 September 2026 16:12:43 GMT
Music
Download
Comments
𝙖𝙡𝙥𝙝𝙖⛓️ :
አረ ሚሩ የአዲስ አበባ ዋንጫ መቼ ነው
2026-09-16 16:27:50
14
sofu .10 :
እየዉልሽ ሚሩ አምናበፋይዳ ተጫዉቻለዉ ግን ፉይዳዉ 2002 ኦኖ 6 ወር ከኦነ መጫወት እንችላለን
እባክሽ ሚሩ መረጃዉ ካለሽ ንገሪን
2026-09-16 16:30:36
13
amitisoccer :
debre brhens
2026-09-16 17:29:17
2
𓆩 𝓣𝓱𝓲𝓪𝓰𝓸 𓆪 ⚡ :
here we go to the bale leg winners
2026-09-16 17:48:40
1
Xe_Snip4 :
malet adama club bcha nw wayis normal team megbat yichilal?
2026-09-16 16:34:19
0
MOHAMMED💥🕸 :
why kombolcha 🥺🥺
2026-09-16 17:21:26
3
trust 0% :
shgercitys??
2026-09-16 16:48:45
0
💥BACHBI🤴⚡️💫 :
u20 ens
2026-09-16 16:43:07
3
ғᴇʀᴍɪɴ 🥷 :
eshi wede gambella atemetum ende
2026-09-16 17:54:30
3
sura 17 :
አረ ዲላስ
2026-09-16 17:13:32
3
🐇 :
wolytaaa sodo🖤🖤
2026-09-16 16:50:31
3
🕷 lij abatu⚡️ 🕷 :
BALE ROBE
2026-09-16 17:49:39
2
chare+ :
Koy walisoo minaregch
2026-09-16 17:32:01
2
kakuun jireenyaa :
nakamtes
2026-09-16 17:40:59
1
ela bull🤴⚽️🔥💥🌏 :
2026-09-16 18:30:45
1
abatu man :
yalem
2026-09-16 17:58:55
1
𝖆𝖗𝖚⚽️𝖋𝖔𝖔𝖙𝖇𝖆𝖑𝖑𝖊𝖞 :
ኣበሰርከን ለ2019እናመሰግናለን ሚሩ
2026-09-16 17:04:22
2
𝑅𝒜𝒦𝒜𝒜𝒩 :
hirna yalem 😣😭
2026-09-16 16:59:32
1
mara hot :
yet new mideregew wddru
2026-09-16 19:11:05
0
HassanAmiin :
chiro layis [Crying][Crying]
2026-09-16 19:54:23
0
Bekalu🥶 :
17 amet ke 2 wer ychalal ende
2026-09-16 19:33:27
0
To see more videos from user @miruethiofootball, please go to the Tikwm
homepage.