Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@wolkite.city.gov: 4 ከረ ተነፈንም ይሮጪቴ 🏃♂️🏃 "ኬር ኦድ" (ሰላም ተናገር፣ሰላም አብስር) 6ኛ ዙር ታላቅ የጎዳና ሩጫ በጉራጌ ዞን ወልቂጤ ከተማ "ኬር ኦድ" ታላቅ የጎዳና ሩጫ በጉራጌ ዞን ወልቂጤ ከተማ የ15 ኪሎ ሜትር ታላቅ የጎዳና ሩጫ እሁድ መስከረም 10/2019 ዓ.ም የሀገራችን ትላልቅ አትሌቶች በተገኙበት ይካሄዳል። የዞናችን መዲና የሆነችው ወልቂጤ ከተማ የማህበረሰባችን እሴትና ባህል የሆነውን የእንግዳ አቀባበል ስርዓታችን ደምቀን የምናስተናግድ ይሆናል፡ ከ45ሺ በላይ የማህበረሰብ ክፍል የሚሳተፍበት የሀገራችን ስም ጥር አትሌቶች የሚታደሙበት ይህ ታላቅ የህዝብ የጎዳና ሩጫ ለማስተናገድ ወልቂጤ ከተማ እንግዶቿን ለመቀበል ሙሉ ዝግጅቷ አጠናቃለች። ነገ "ኬር ኦድ" ታላቅ ሩጫ ላይ በመሳተፍ ዞናችንና ከተማችንን ለዓለም እናስተዋውቃለን ። "ኑ ለኢትዮጵያ ሰላም እንሩጥ " " ኬር ኦድ"
@wolkite city gov.t commun2017
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 16 September 2026 16:32:35 GMT
493
72
1
3
Music
Download
No Watermark .mp4 (
22.97MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
25.14MB
)
Watermark .mp4 (
0MB
)
Music .mp3
Comments
Amsal Amsal :
❤️❤️❤️🥰🥰🥰❤️❤️❤️🥰🥰🥰❤️❤️❤️🥰🥰🥰❤️❤️❤️🥰🥰🥰❤️❤️❤️
2026-09-16 18:06:33
0
To see more videos from user @wolkite.city.gov, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
To run or not to run #fyp #horror #scary #movies #blade
#831 #monterey #pacificgrove
#يوم_الخميس #دعاء_يريح_القلوب #يارب_فوضت_امري_اليك #يارب_دعوتك_فأستجب_لي_دعائي #حالات_واتس #تقويم_هجري #تاريخ_ميلادي_هجري
Follow if you want to watch me eat them! #food #review #asmr #eating #crumbl
جون ایلیاء #foryou #jaunelia #poetry #viral #foryoupageofficial
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy