@ethiopia2921: #ፍትህ #abiyahmed #ስልጤነት_ይላምልም👌 #ኢትዮጵያ_ለዘለዓለም_ትኑር🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #ስልጤ

ከፍ በይ ሃገሬ🇪🇹
ከፍ በይ ሃገሬ🇪🇹
Open In TikTok:
Region: SA
Wednesday 16 September 2026 16:43:07 GMT
17248
849
24
81

Music

Download

Comments

amsalu.abebe3
Amsalu Abebe :
we llove you
2026-09-16 19:31:12
0
sabro269
وبشر صابرين :
💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪
2026-09-16 22:08:21
0
akmal.kimbado9999999999
Akmal Kimbado99990090አ :
ትክክል
2026-09-16 22:05:21
0
abdi.manunited.tiktok
Abdi ማንቼ :
ኑርልን አብቹ👍
2026-09-16 22:14:41
0
user9855181112626
0684621536 :
💪💪💪💪💪💪
2026-09-16 19:45:45
0
debll34
dabell :
2026-09-16 20:12:53
0
asalamualaykum19
A͟ / R͟e͟h͟m͟a͟n͟ :
2026-09-16 17:11:42
0
user550685664
ዎጋሬት ለበዴ🔶⬜⚫ :
ወሬ ብቻ
2026-09-16 16:48:17
0
raham0809
📝እርግቤ🕊የስልጤዋ✍️ :
ናር ሀደዲኒሙ ያሽላሉቡናን በልዳሌ 🧐🧐🧐
2026-09-16 19:58:11
0
elias.hussen.elia
አቤ ካቤ ነን ከሃሰላ :
@አቤ ካቤ ነን ከሃሰላ:@አቤ ካቤ ነን ከሃሰላ:@አቤ ካቤ ነን ከሃሰላ:#የወራቤ ከተማ የኮሪደር ልማት እንዲተገበርላት የምናቀርበው ጥያቄ ተራ የልማት ፍላጎት ሳይሆን፣ ከተማዋ ያላትን ስትራቴጂካዊ ፋይዳ እና ህዝባችን ለመንግስትና ለሀገር ግንባታ ያበረከተውን ወደር የለሽ አስተዋፅኦ መሰረት ያደረገ ፅኑ እና ወቅታዊ ጥያቄ በመሆኑ ነው። #የወራቤ ኮሪደር ልማት በአስቸኳይ ሊተገበር ይገባል የምንልበትን የተወሰኑ ታሪካዊና ወቅታዊ ምክንያቶች እንመልከት!! #የመንግስትንና የጠቅላይ ሚኒስትሩን ራዕይ በተግባር ማሳያ በመሆኑ፧ የክቡር ጠቅላይ ሚኒስትራችን ዶ/ር አቢይ አህመድ የኮሪደር ልማት እቅድ የሀገራችንን ከተሞች ገፅታ መቀየርና የህዝብን የኑሮ ደረጃ ማሻሻል በመሆኑ። የወራቤ ኮሪደር ልማት ደግሞ ይህንን ታላቅ የመንግስት እቅድና ራዕይ በተግባር አሳክቶ ለማሳየትና የብልፅግና ጉዟችንን ማሳያ ለማድረግ ቁልፍ ማዕከል መሆኑ ሁሉም የሚስማማበት ሀቅ ነው። #ለክልሉ መንግስት እምብርት የሚመጥን ምቹና ሳቢ ከተማ ለመፍጠር፧ ወራቤ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል አንዷና ዋነኛዋ መቀመጫ ከተማ ናት። በመሆኑም ከተማዋ የምትሰጠውን ክልላዊ አገልግሎት በላቀ ደረጃ እንድትወጣ፣ ለኑሮም ሆነ ለስራ እጅግ ምቹ፣ ፅዱ እና ሳቢ ሆና እንድታገለግል የኮሪደር ልማቱ የግድ ያስፈልጋታል። #የኢኮኖሚና የእኩልነት ማዕከል እንድትሆን፧ ወራቤ ለክልሉ ብቻ ሳይሆን ለመላው የሀገራችን ህዝቦች ተመራጭ መሸሸጊያ፣ ሰርቶ ማደሪያና ሀብት ንብረት ማፍሪያ መሆን የምትችል የሁላችንም ከተማ ናት። የኮሪደር ልማቱ ሁሉም ዜጋ በእኩልነትና በነፃነት ሰርቶ የሚኖርባት ዘመናዊ መዲና ያደርጋታል። #የህዝባችንን ታታሪነትና ለመንግስት ያለውን ታማኝነት የሚመጥን በመሆኑ፧ የወራቤ ነዋሪና ስራ ወዳዱ ህዝባችን ሁሌም ቢሆን ከመንግስት ጎን ቆሞ በተግባር የሚያሳይ ኩሩ ህዝብ ነው!! ከመንግስት እጅ ሳይጠብቅ በራሱ ጥረትና አቅም ብር አዋጥቶ፣ ልማት ሰርቶ፣ እንደ ወራቤ ስፔሻላይዝድ ኮምፕሬሄንሲቭ ሆስፒታል ያሉ ግዙፍ ተቋማትን መስርቶ ለፌዴራል መንግስት ያስረከበ አርአያ ህዝብ ነው! ይህንን የመሰለ ልማት ወዳድና ለመንግስት ደጋፊ የሆነ ህዝብ የሚኖርባት ከተማ የኮሪደር ልማት ሊተገበርላት ይገባል ብቻ ሳይሆን ታሪካዊ መብቷም ጭምር ነው። #የወራቤ ኮሪደር ልማት የወራቤ ብቻ ሳይሆን የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ብሎም የሀገራችን የብልፅግና ተምሳሌት ነው። መንግስት የዚህን ታታሪ ህዝብ ጥያቄ ሰምቶ የወራቤን የኮሪደር ልማት በአስቸኳይ እንዲያስጀምር በፅኑ እንጠይቃለን!!! #የወራቤኮሪደርልማት #የወራቤከተማ #ማዕከላዊኢትዮጵያ #ልማትናብልፅግና
2026-09-16 19:23:09
0
elias.hussen.elia
አቤ ካቤ ነን ከሃሰላ :
@አቤ ካቤ ነን ከሃሰላ:@አቤ ካቤ ነን ከሃሰላ:@አቤ ካቤ ነን ከሃሰላ:#የወራቤ ከተማ የኮሪደር ልማት እንዲተገበርላት የምናቀርበው ጥያቄ ተራ የልማት ፍላጎት ሳይሆን፣ ከተማዋ ያላትን ስትራቴጂካዊ ፋይዳ እና ህዝባችን ለመንግስትና ለሀገር ግንባታ ያበረከተውን ወደር የለሽ አስተዋፅኦ መሰረት ያደረገ ፅኑ እና ወቅታዊ ጥያቄ በመሆኑ ነው። #የወራቤ ኮሪደር ልማት በአስቸኳይ ሊተገበር ይገባል የምንልበትን የተወሰኑ ታሪካዊና ወቅታዊ ምክንያቶች እንመልከት!! #የመንግስትንና የጠቅላይ ሚኒስትሩን ራዕይ በተግባር ማሳያ በመሆኑ፧ የክቡር ጠቅላይ ሚኒስትራችን ዶ/ር አቢይ አህመድ የኮሪደር ልማት እቅድ የሀገራችንን ከተሞች ገፅታ መቀየርና የህዝብን የኑሮ ደረጃ ማሻሻል በመሆኑ። የወራቤ ኮሪደር ልማት ደግሞ ይህንን ታላቅ የመንግስት እቅድና ራዕይ በተግባር አሳክቶ ለማሳየትና የብልፅግና ጉዟችንን ማሳያ ለማድረግ ቁልፍ ማዕከል መሆኑ ሁሉም የሚስማማበት ሀቅ ነው። #ለክልሉ መንግስት እምብርት የሚመጥን ምቹና ሳቢ ከተማ ለመፍጠር፧ ወራቤ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል አንዷና ዋነኛዋ መቀመጫ ከተማ ናት። በመሆኑም ከተማዋ የምትሰጠውን ክልላዊ አገልግሎት በላቀ ደረጃ እንድትወጣ፣ ለኑሮም ሆነ ለስራ እጅግ ምቹ፣ ፅዱ እና ሳቢ ሆና እንድታገለግል የኮሪደር ልማቱ የግድ ያስፈልጋታል። #የኢኮኖሚና የእኩልነት ማዕከል እንድትሆን፧ ወራቤ ለክልሉ ብቻ ሳይሆን ለመላው የሀገራችን ህዝቦች ተመራጭ መሸሸጊያ፣ ሰርቶ ማደሪያና ሀብት ንብረት ማፍሪያ መሆን የምትችል የሁላችንም ከተማ ናት። የኮሪደር ልማቱ ሁሉም ዜጋ በእኩልነትና በነፃነት ሰርቶ የሚኖርባት ዘመናዊ መዲና ያደርጋታል። #የህዝባችንን ታታሪነትና ለመንግስት ያለውን ታማኝነት የሚመጥን በመሆኑ፧ የወራቤ ነዋሪና ስራ ወዳዱ ህዝባችን ሁሌም ቢሆን ከመንግስት ጎን ቆሞ በተግባር የሚያሳይ ኩሩ ህዝብ ነው!! ከመንግስት እጅ ሳይጠብቅ በራሱ ጥረትና አቅም ብር አዋጥቶ፣ ልማት ሰርቶ፣ እንደ ወራቤ ስፔሻላይዝድ ኮምፕሬሄንሲቭ ሆስፒታል ያሉ ግዙፍ ተቋማትን መስርቶ ለፌዴራል መንግስት ያስረከበ አርአያ ህዝብ ነው! ይህንን የመሰለ ልማት ወዳድና ለመንግስት ደጋፊ የሆነ ህዝብ የሚኖርባት ከተማ የኮሪደር ልማት ሊተገበርላት ይገባል ብቻ ሳይሆን ታሪካዊ መብቷም ጭምር ነው። #የወራቤ ኮሪደር ልማት የወራቤ ብቻ ሳይሆን የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ብሎም የሀገራችን የብልፅግና ተምሳሌት ነው። መንግስት የዚህን ታታሪ ህዝብ ጥያቄ ሰምቶ የወራቤን የኮሪደር ልማት በአስቸኳይ እንዲያስጀምር በፅኑ እንጠይቃለን!!! #የወራቤኮሪደርልማት #የወራቤከተማ #ማዕከላዊኢትዮጵያ #ልማትናብልፅግና💔😅😂
2026-09-16 19:23:23
0
abdiselman7
ade ade :
[Like][Like][Like]
2026-09-16 18:19:39
0
abdel.melak
ግን:ለምን?? :
[Victory][Victory][Victory]
2026-09-16 16:54:34
0
yaa.diree.lijii
ye diree.lijii :
💯💯💯
2026-09-16 18:20:04
0
www.elham.com
ተምሳሌት ሀገር 🇪🇹 :
🥰🥰🥰
2026-09-16 17:18:52
0
user6323768249550
Badiru@12 kamal :
[Red heart][Red heart][Red heart]
2026-09-16 18:45:54
0
shemsmedia
Shems Media ✍️ :
🥰🥰🥰
2026-09-16 16:49:43
0
rushford92
bad boys :
🥰🥰🥰🥰🥰
2026-09-16 17:42:50
0
aaa981646
ለሁል መልከም :
🥰🥰🥰
2026-09-16 17:58:51
0
To see more videos from user @ethiopia2921, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About