@adonaymada: I love you all 🇪🇹

Adonaymada
Adonaymada
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 16 September 2026 16:45:29 GMT
152471
32513
1142
5854

Music

Download

Comments

rofii.j..ahmed
🥷ƑiⱤØØᴰᴬᴰ✪ :
የ ዘንድሮ አዋርድ ይገዋል የምትሉ 🥰
2026-09-16 17:02:24
888
deronazendro
Zedo Andro 444 🦋🦋🦋 :
አንተኮ በጣም ልዩ ነህ ለጥላቻ ቦታ የሌለህ ፤ አንድነትን አጥብቀህ የምተሰብክ ፤ ለፍቅር ትልቅ ቦታ ያለህ በጣም የሞታስገርም ሰው ነህ ስላንተ እግዚአብሔር ይመስገን
2026-09-16 17:00:01
314
tiktok.comadu1
Adu :
እንወድሃለን የዘመኑ ጀግናችን🇪🇹❤️🫶
2026-09-16 17:27:47
113
0_bini_0
🎧0_Bini_0🎧 :
አዶናይን ጠቅላይ ሚንስትር እናድርገው የምትሉ
2026-09-16 16:52:57
388
mulerfano496
Mule :
የነገው ስላሴ ከ ሁሉ ነገር ይጠብቅህ አንተ ጀግና ሰው🥺
2026-09-16 16:55:01
276
aduologytv
Aduology♾️ :
Adonay said ልዩነታችን አንድነታችን ነው 🇪🇹
2026-09-16 16:50:49
327
yabseraa0
y a b 🇪🇹 :
ዘረኝነት ይጥፋ
2026-09-16 16:51:47
127
muhaadye
𝓪 𝓶𝓪𝓶𝓮 🤴🧜‍♂️🤘🤞 :
ከዘረኝነት የፀዳህ ሰዉ ይመችህ አዱ🥰🥰
2026-09-16 16:50:40
185
wendinat1419
Wendinat Ethiopia 🐐 :
brother ❤
2026-09-16 16:55:14
145
hene.gaoo
እስይይ👮444👑💠 :
Love you adonay😍😇
2026-09-16 16:56:50
7
nebyat.g.1_fan
Nebyat✨444 🎥 :
We Love you❤️
2026-09-16 16:51:14
69
nhattythebarber
Nhatty The Barber 💇 :
💯%
2026-09-16 16:54:26
60
fendisha009
fendisha009 :
The new generation mindset love you brother [Red heart]
2026-09-16 21:12:29
2
neserukeretataw444
nesru keretataw 444 :
በቃ ወላሂ አውድሃለው
2026-09-16 17:01:35
50
dembotechno
dembo@techno :
we love you Adonay you are better than.........
2026-09-16 18:38:22
0
user4605280759823
Abdiyesus :
Best ideology!!!
2026-09-16 20:53:58
1
afsal28fg
A S A L :
well said 👏👏👏
2026-09-16 20:29:27
1
saragoood4
ሄለን የሸገሯ 444 🔥 :
እባካቹ ፈስቡከሮቻችን ተረጋጉ መቼም የኛ የኢትዮጵያውያን የየብሄራችን የባህል እሴቶች ኣሉን አደል የምናከብራቸው ስለዚ ምናለ ብንከባበር በመታሜኑት እምነት ጋር እንኮ የማይጣጣም ቢሆን ለዛ ሰወና ህዝብ ሰትሉ የራሳቹ አገር ልጅስለሆነ ልታከብሩለት ይገባል ኣገርና ባህል ቆንቆ መቼም ኣይጠፉምና መንግስት ግን ይቀያየራል እባካቹ ተረዱ ፖለቲካና ባህላችንን ኣታጣመሯቸው 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-09-16 20:03:35
17
.4441004
እረኛየ ነህ♥️444💠 . :
ስጀመሪ ናይ እዶናይ F6'3m ከዘርኝነት የፀዳ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
2026-09-16 17:07:42
86
hanan.suliyman
zd.k :
ማነው የተናገርከው ይጣፍጥ የነካሀው ይባረክ ብሎ የመረቀህ ታድለህ ወላሂ 🥺
2026-09-16 16:55:31
65
meron___7
𝐌𝐞𝐫𝐫𝐲✨ :
አንድነት ሀይል ነው!! ልዩነታችን ውበታችን ነው!!
2026-09-16 17:10:27
41
invisible_sz
Mr Liul :
እኔ ኦሮሞ ብሆንም ብሔሬን ከሰውነቴ በላይ አላስቀምጥም። ቋንቋም ሆነ ብሔር ወይም ሃይማኖት እኛን እንዲለያየን አልፈልግም። መሠረታችን አንድ ነው እሱም ሰውነት። ሁላችንም አንድ ሰብዓዊ ቤተሰብ ነን። 🤝
2026-09-16 17:05:38
55
To see more videos from user @adonaymada, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About