@mohammed34_35: ▪️የኢማም አብዱልቃዲር አል-ጅላኒ ዘሮች (አህለል በይት) ከሆኑት መካከል ጥቂቶቹ የሚከተሉት ናቸው፦ 1. ሸይኽ ሰይድ ሱሃይል አል-ኸጢብ - ሶሪያ 2. ሸይኽ ሰይድ መህር ዓሊ ሻህ - ፓኪስታን 3. ሸይኽ ሰይድ ዓሊ ሁሴን አሽራፊ - ህንድ 4. ሸይኽ ሰይድ አብዱል ፈታህ አል-ዞህቢ - ሊባኖስ 5. ሸይኽ ሰይድ አብዱል መዕቡድ አል-ጅላኒ - ፓኪስታን 6. ሸይኽ ሰይድ አብዱረህማን አል-ጅላኒ - ኢራቅ 7. ሸይኽ ሰይድ አብዱላህ ሻህ ገዝነዊ - አፍጋኒስታን 8. ሸይኽ ሰይድ ጣሂር አላኡዲን አል-ጅላኒ - ኢራቅ 9. ሸይኽ ሰይድ አብዱልቃዲር መንሱር አል-ጅላኒ - ኢራቅ 10. ሸይኽ ሰይድ ከቢር ዓሊ ሻህ - ፓኪስታን 11. ሸይኽ ሰይድ ናዚም አል-ሐቃኒ - የቱርክ ሳይፕረስ 12. ሸይኽ ሰይድ አህመድ አብዱልቃዲር አል-ዞህቢ - ሊባኖስ 13. ሀቢብ ሰይድ ዑመር አል-ጅላኒ - የመን 14. ሸይኽ ሰይድ ነሲሩዲን ነሲር - ፓኪስታን 15. ሸይኽ ሰይድ አሚር ሻህ አል-ጅላኒ - ፓኪስታን 16. ሸይኽ ሰይድ ሚራን በድሩዲን አል-ጅላኒ - ህንድ 17. ሸይኽ ሰይድ ሀምዛ አል-ቡችችቺ - ሞሮኮ 18. ሸይኽ ሰይድ ጉላም ሙሐመድ አል-ጅላኒ - ካሽሚር 19. ሸይኽ ሰይድ ሙሐመድ ሃሺም አል-ባግዳዲ - ፍልስጤም 20. ሸይኽ ሰይድ ሙሐመድ አህመድ አል-ጅላኒ - ግብፅ
Juna
Region: ET
Wednesday 16 September 2026 16:52:46 GMT
Music
Download
Comments
inikitu :
radiyalahu ani imame abudrkadir jellani ana hubuku imame jelani i am followign jelani
2026-10-19 19:22:29
0
user6945784663386 :
reply
2026-10-03 15:55:35
0
Fi Amanillah :
MashaAllah🥰🥰🥰
2026-09-17 20:51:30
0
🇪🇹Amu🔒📊 :
2026-10-16 11:45:23
0
seya986 :
ማሻ አላህ ደስ ይላል በርታ
2026-09-17 18:06:40
2
Abdi Akaki :
ምነው ሀበሻ ውስጥ ያሉትን ተውካቸው?
2026-09-18 01:04:55
4
Yakut Yakut :
በትክክል ግን እኛም ሀገር የአልከሶ ሼህ
እና የወቅነበት ምክንየት ከsawudi እና afganistan turkey ,erak,iran ,pakistan,bangladish,indonotia ሊየነግሩወቸው ይመጡ ነበረ ግን የነሱ ዘመድ እንደሆኑ አነውቅም ነበረ አንድ ቀን ከፐክስተን የመጠ የጀሚየ history አሰተመሪ በመጠ ግዜ ስንጠይቀው ነገረን እና ብዙነገሮች ነገረን ሁሉን እዚህ መውረት ከበድ ነው
2026-10-01 17:46:16
0
Esmail jeberti :
are menew eghan tewken
2026-09-20 16:03:05
0
ሶላህ_ቲዩብ :
🥰🥰🥰
2026-09-16 18:41:25
2
S B 1 :
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-09-17 09:34:46
1
Mohammed :
@
2026-10-17 11:59:50
0
jobaari :
🥰🥰🥰
2026-09-17 10:28:30
0
ሶሉ አለነቢ❤🤲🤳 :
🥰🥰🥰
2026-09-17 20:01:21
0
To see more videos from user @mohammed34_35, please go to the Tikwm
homepage.