@law_office_alan_gudeta: አዳዲስ የ USCIS ፎርሞች የትኞቹ ናቸው? ከመቼ ጀምሮ ተግባራዊ ይሆናሉ? #WashingtonDCLawyer #HabeshaLawyer #VirginiaLawyer #MarylandLawyer #LawOffice #LegalHel #ethiopianlawyer #ImmigrationAttorney #Attorney #ImmigrationLawyer #DMVLawyer
The Law Office of Alan Gudeta
Region: US
Wednesday 16 September 2026 17:14:16 GMT
Music
Download
Comments
Nebiyu Mesmaku :
እንዴት ነው የማገኝህ ?
2026-09-17 20:48:59
1
2002&2003 :
application's form መንግስት ሲቀይር የድሮውን እራሱ አያነሳም? አዲስና አሮጌውን በምን እንለየዋለን?
2026-09-20 22:21:09
1
huda :
በዲቪ የሄዱ ሰዎች በግሪን ካርድ እያሉ ፍቅረኛቸውን መውሰድ ይችላሉ ሲቲዝን ሳይሆኑ🙂
2026-09-16 17:28:59
1
መጋቤ ሐዲስ ፍሥሓ አየለ :
ስለምሰጠን መረጃ በጣም እናመአግናለን። በድሮው ፎርም የተሞላ የጋብቻ ፕሮሰስ እንዴት ነው የምናደርገው?
2026-09-16 17:45:54
1
That to :
ለህዝቡ የሚያሰብ ቅን ልብ ያለው ሰው ነህ እድሜህ ይርዘም
2026-09-17 15:23:32
9
ubahdesign16 :
Ye gabicha process ahun mejemer yichalal
2026-09-22 08:36:21
1
Ephratah Jeba :
if I apply my greencard application on the 16th of Sep. can I use the old one? or I should use the new one?
2026-09-16 19:02:46
1
@king-star💫 :
How about CanadaCIC?
2026-09-16 17:53:54
1
WinKas :
እጅግ በጣም እናመሰግናለን
2026-09-26 17:43:43
1
F.g. :
አንተ ልጅ ምንኛ የተባረክህ ነህ :: እያንዳንዱን የህብረተሱን ችግር ወቅታዊውን ሁኔታ እየተከታተልክ እያብራራህ የምትጠው ሀሳብ በጣም የሚያስመሰግንህ ነው:: በርታ እግዚአብሔር ይርዳህ ::
2026-09-17 02:35:04
5
betisho :
Selam
2026-09-21 22:54:13
1
Adel Tessema 2027 :
Good heart person long live💝
2026-09-17 09:29:03
1
Hur Nur :
Thank you, my Brother I like your information
2026-09-18 03:27:01
1
max :
USCIS Approved አድርጎት አሁን ላይ case ያለው NVC ነው ወደ ኢምባሲ ገና አላከውም እና ይህ አዲሱ ፎርም ጉዳይ ይመለከተዋል ?
2026-09-19 08:59:45
2
happy :
Thank you 🙏
2026-09-21 18:39:24
1
B + Positive ❤️ :
የተባረክህ፣ ቅን ልብ ያለህ ሰው ነህ።♥️
2026-09-17 15:50:37
1
user sara 2001 :
በፈት የተሞለዉሰ
2026-09-16 23:15:07
1
Yapi kahsay :
selam ,bietseb mulu lemihied mn aynet ale
2026-09-17 17:08:22
1
Konjo Yehabesha Queen :
What does public charge ?
2026-09-17 05:06:02
1
Haymita :
okay thanks what about DS 160 and DS 260
2026-09-17 00:58:21
1
merry hailay :
በናትክ ሙላልኝ
2026-09-16 19:33:24
1
senafch :
what about I-134 form
2026-09-16 17:31:02
1
user3515527585318 :
ወንድሜ እባክህ መልስልኝ UK መርጃ አለህ እና ደሞ ነባር ጋብቻ ምን አዲስ ነገር አለ
2026-10-01 14:06:51
0
n@fsi one love :
send us links
2026-10-08 12:13:30
0
መሲ...ራያ🌾🌾🥀 :
እደት ላግኝህ በውስጥ👏
2026-10-09 12:09:46
0
To see more videos from user @law_office_alan_gudeta, please go to the Tikwm
homepage.