@micki_aweke2: #የነዳጅመኪና_እውነት_ይፈቀዳል? #የሀገራችን_ህግ

Micki Aweke
Micki Aweke
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 16 September 2026 17:34:10 GMT
82992
5762
153
890

Music

Download

Comments

jesuse.king
𝕫𝕖𝕕 𝕒𝕝𝕖𝕞𝕦 :
እኛ የመኪና ዋጋ መቀነስና መጨመር ላይ ነን መንግስታችን ግን የትኛውን የጦር መሳርያ ባስገባ ያዋጣኛል የሚል ይመስለኛል ወንድሜ
2026-09-16 18:18:10
85
natanemhomes
Natanem Homes :
ብዙ ሰው used መኪና መግዛት ስላቆመ የused መኪና ገበያውን መቀዝቀዝ ምክንያት አድርገህ እንዲገዙ እና የመኪና ዋጋ እንዲጨምር የተናገርክ ነው የሚመስለኝ
2026-09-16 18:10:47
29
wishe57
🎒🎒🎒🎒🎈📞📞☎ :
ነገ እንዳይፈቅዱትና እንዳያስቁን🥰🥰
2026-09-16 18:19:40
15
bershe2050
bershe2050 :
ጀግናየ ነህ እኮ ። አንተ ስታወራ በጣም ይገባኛል
2026-09-16 17:45:32
36
user43484872036
Getu Habte :
መኪና በጣም ይቀንሳል
2026-09-16 18:44:51
7
ali_marley
Alazar mafiya boss :
ቆይ ምን አርጉ ነው ምትለን😳
2026-09-16 17:42:26
14
haymi168883
Há¥MĬ OFFICIAL :
እና 2026 sino tx ሳይፈቀድ ነው እንዴ እሚገባው?
2026-09-16 18:49:03
4
bire.alemayehu
Bire :
ወደብ ላይ ያሉት ቢገቡ መልካም ነበር
2026-09-16 17:45:20
7
temu_muha
muhaba :
Please በቻልከዉ አቅም አጭር እና ሳቢ አርገዉ ብዙ ተመልካችም ይኖርሀል ታተርፍበታለህ።
2026-09-16 19:00:31
3
justdoit069
justdoit069 :
deep research well done
2026-09-16 18:31:06
2
drdabessa
ዶ/ር ዳበሳ ሞሲሳ(GIT subspecialist) :
The Reality seems impossible.
2026-09-16 19:26:45
2
ttttttttt02499
ttttttttt :
nice analysis! keep it on! jabadhu gurba
2026-09-16 18:59:55
3
dain1222
Yar :
አንድ ነገር ልንገራቹ ከናንተ ባላውቅም መጀመሪያ ነዳጅ ልክ እንደ ዘይት እና ስኳር ለግል አስመጪ እንዲያስመጣ ፍቃድ ይሰጣል ከዛ በሃላ ነው ለተሽከርካሪ እሚፈቀደው
2026-09-16 18:38:10
4
wow79536
wow :
እመኑኝ በተአምር አይገባም ለምን ብትሉ መንግስት ከፈቀደ ጥቁር ገበያውን (black market ) መቆጣጠር አይችልም
2026-09-16 18:11:12
8
nerineri152
nerineri152 :
ኢትዮዽያ ዉስጥ የቀነሰ ነገር አለ ? IMF መንግስትን ተጭኖ እንኳን እንዲገብ ቢፈቀድ፣ ታክሱ ትልቅ ስለሚሆን the price will be higher ….
2026-09-16 19:06:40
2
beki12022
@BEKI :
tax ke kanseh lmn price chamre electrica??
2026-09-16 18:41:10
1
kalaasr
kalus :
ህዳር 18 ጠብቁ
2026-09-16 18:14:39
2
samit1988
Sami t man :
charge station will avail every were son
2026-09-16 18:56:47
1
nani.nani28993
Nani Nani :
ኢትዮጵያ በIMF ቅኝ ተገዝታለች
2026-09-16 18:00:32
14
joni.joni8413
Joni Joni :
አንተ እውነታውን አውራ
2026-09-16 19:22:15
2
jdiebev293
muhammed :
ይኸው ነው ሃቁ።
2026-09-16 18:33:07
2
haleluyasisay1
yeabu :
ትሩ ገለጻ
2026-09-16 18:41:06
1
user2159458230407
YD :
ከእውነትኸ ነዉ በርታ
2026-09-16 19:22:56
1
www.yousfkwesre54
ZEDAN :
እውነቱ እሄውነው።
2026-09-16 18:46:51
1
bini.bo6
DAN ዳን :
ቲሸርቱን ካለክ
2026-09-16 19:00:20
1
To see more videos from user @micki_aweke2, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About