@firaol.t10: ………✍️ ሰው አይደለሁ አጠፋለሁ ሰው አይደለሁ እኔም እኮ አጠፋለሁ እኮ ግን ከማንነቴ ጋር የሚጋጭ ነገሮችን አድረጊያለሁ ….በሱም ምክንያት ከራሴም ጋር ተጋጭቻለሁ …እንቅልፍም አጥቻለሁ ማንም አላወቀም እንጂ እራሴን አጥቻለሁ … ሰዎች እንደሚያስቡኝ ጥሩ ሰው ለመሆን ግን በጣም እየታገልኩ ነው …ከመሞከር አይደል ሁሉም ነገር ሚገኘው ….እየሞከርኩኝ ነው ። ግን መረሳት የሌለበት ነገር “ሰው ነኝ” ደግሜ ላጠፋ እችላለሁ …. Fira Perspective..✍🏻 #perspective #perspective

Fira Perspectives..✍🏻
Fira Perspectives..✍🏻
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 16 September 2026 17:46:05 GMT
14556
2519
18
230

Music

Download

Comments

eyu451
Eyuti⓳🚫 :
me too🥺 gn yan tfat mechem aldegmewm
2026-09-16 19:08:20
11
abina6488
A_u_r_o_r_a🌸🧚‍♀️👸 :
silent repost😥😥😥😥😥gen repost aderekut
2026-09-17 09:10:16
5
firaol.t10
Fira Perspectives..✍🏻 :
ሰዎች እንደሚያስቡት ጥሩ ሰው ብሆን ምነኛ ደስ ባለኝ ….😥
2026-09-16 17:51:16
33
www.mafii1
It's me😎 :
ሰወች እንደሚያስቡኝ ጠንካራ በሆንኩ[Teary eyed]
2026-09-17 10:03:36
6
betel13216
ቤተ-ልሔም -13🤍🌸 :
[Teary eyed]
2026-09-16 19:02:04
0
dushambe6
Dushambe :
bro ሰው በባዶ ሜዳ ጥሩ ነገር አያወራም ስለዚህ ጥሩ ነህ ማለት ነው ምንአልባት አጋነውት ሊሆን ይችላል ደግነት ደሞ ከራስ ነው የሚጀምረው ለራስህ ጥሩ ሁን
2026-09-16 18:12:34
7
luliy.giz12
simbo🍫 :
1 mkr limkerik sle sew aticenek rasihn tatawalk😊yilik fetarihn ykrta teykeh life'ህን meketel🤝
2026-09-17 07:27:54
2
kiyaaw40
🅺︎🅸︎🆈︎🅰︎🅰︎.. ✝️🛐🛐🙇 :
መፀሐፍ ቅዱስ ግዙልኝ በ ጌታ 🙏🙏🥺
2026-09-17 03:04:53
1
dani69146805
#Dani💫 :
first ✌️
2026-09-16 17:48:24
1
abuye819
𝐍𝐚...𝐭𝐢 :
2026-09-17 15:49:25
0
natishaboy2
Na ̈⃝ㅤㅤ :
🤦‍♂️
2026-09-16 21:51:55
1
user7742490387908
user በ/ማ የእሩቅ ተጓዥ :
☺️😊☺️😊😊☺️☺️
2026-09-17 09:13:12
0
wnedman1
ነገን ላየው 🔥 :
🔥🔥🔥
2026-09-16 18:10:49
0
To see more videos from user @firaol.t10, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About