@dawitteklehaymanot2324: #CapCut #ዝክረ_ቅዱሳን_ማኅበረ_ቅዱስ_ዳዊት_ጉባኤ_ዘብሔረ_ጎንደር የዝክረ ቅዱሳን የባንክ አካውንት:- በአዋሽ ባንክ የሂሳብ ቁጥር 013 206 704 35200 ሲሆን በየቀኑ ቢያንስ ለ40 ነዳያን ቀለብ የምንሰፍርበት ነው። በመሆኑም የአቅማችሁን በማንኛውም ሰዓት በመለገስ ከበረከቱ ተሳታፊ መሆን ትችላላችሁ።

ዳዊት ዘተክለሃይማኖት
ዳዊት ዘተክለሃይማኖት
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 16 September 2026 18:16:05 GMT
12474
945
19
152

Music

Download

Comments

alex.yakesetu
አሌክስ ያክስቱ ልጅ :
እኔ አሁንስ ግራ እየገባኝ ነው ክርስትና ግራ እያጋባ መጥቱዋል አረ ተውን በቃ ለምንድነው ሰው በተማረ ቁጥር አዳዲስ ነገር እያመጣ እኛ ለምን ታጨናንቁናላችሁ በቃ ለራሱ አታድርጉ እኛን ተዉን
2026-09-16 19:52:39
4
.come621
አዳ come :
መምህር ወመገስጽ
2026-09-17 10:42:34
1
user1439924247011
@zseife :
ketechale ke ersewo tikesha lay yalewn endet eniyew lemawek yakil new
2026-09-16 19:12:26
1
daniwa_64
Dan :
እግዚአብሔር ይማረን
2026-09-16 18:22:53
1
tesfayet75
Tesfaye :
መምህር የኔ ትዝብት ነው
2026-09-16 18:59:43
2
user4891312740800
w :
አሁንስ ግራአጋባሀን 🥺🥺🥺
2026-09-17 08:54:52
0
miki.cher4
Miki Cher :
አበት ሞይኝነት
2026-09-17 03:56:12
0
user3814569347246
ሣሙዔል ጌታቸው :
አሉ
2026-09-16 19:48:37
0
mengeshamoges180
Mengesha Megos :
የኔታ የለበሱትም መስቀል አለው ግን እዳንዱን በምህረቱ ነው እንጂ
2026-09-16 18:27:48
4
ezra8323
Ezra :
ስለአንድ ነገር መልካምነት ሲናገር ሰምቸው አላወቅም። ሁሌ ማጥላላት። ለምትሰሙት ሰዎች አዘንኩላቹ
2026-09-17 05:27:18
0
zemariyam52
ማክሪያና🌸 :
እኝህ መምህር ዝም ብለው ለምን ወንጌልን አይሰብኩም ሁሌ መንቀፍ
2026-09-17 11:09:22
0
user929688367090
user929688367090 :
አንተ የለበስከውስ ለምስንኛውም ስለ ስርዐተ ቤተክርስቲያን ከሆነ እናንተ መጀመሪያ ከአባቶች ጋ ተግባቡ
2026-09-16 18:51:03
0
user6179423883543
🕊አቢሲኒያ🌸፫ ፯ ፲፬ :
እንደው የገጠሩን ወጣት እየዘዋወሩ ይምከሩን እባከወ
2026-09-16 21:32:03
0
abrarawmarie
Abraraw Marie :
በትክክል ከ ነጠላው ላይ ያለው በራሱ መቅረት አለበት
2026-09-16 19:28:14
1
adisemerafi
Adise merafi :
እረ ለብሰህዋል
2026-09-17 14:32:04
0
johnayu19
John Ayu :
ዲይቆን የእርስዎ ልብስ ላይም እኮ መስቀል አለበት። ሲቆሽሽ እንዴት ሊሆን ነው ታዲያ?! በቀናነት መልሱልኝ
2026-09-17 05:32:37
0
user4467218868104
s s :
🙏🙏🙏
2026-09-16 18:18:43
1
To see more videos from user @dawitteklehaymanot2324, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About