@beklove30: #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #ethiopian_funny_tiktok #fypシ゚viral🖤tiktok☆♡🦋myvideo #viraltiktok #flying

bereket
bereket
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 16 September 2026 18:55:34 GMT
314888
13863
1133
36593

Music

Download

Comments

miky_2512
Mad Mike :
ቢራ ፀሀይ ላይ ሲፈላ 😂😂😂
2026-09-16 21:30:03
1519
chernet_tesefaye
cheru :
በሚቀጥለው ሙዚቃ ነዉ ሚደንሰው
2026-09-16 21:11:46
984
melesemelese
Melese :
ሁሉም አቀፍ ከባህል ከሃይማኖት ከስሜት
2026-09-17 03:21:03
264
user8086226615461
dagim esknder :
ኢሄኮ ጭፈራ አደለም ዛር ነው
2026-09-16 21:19:18
804
rakeb344
tinsae :
ውስጡ ኮሌክሽን ነዉ የሚሰማው
2026-09-17 05:24:56
183
mita757593
mita 757593 :
ከምንም አይነት ብሄር የፀዳ ጭፈራ😁😁😂
2026-09-17 05:52:50
424
y.b9305
B Y :
ለብቻው የሚሰማው ሙዚቃ አለ
2026-09-17 00:51:53
82
lidiyatadesse20
Lidu lila :
ውስጡ እኮ የሆነ ጭፈራ አስቦል ውጪው ነው እንዳሠበው ያልሆነለት
2026-09-17 05:13:00
129
hayuti6298
@Hayuti ኮማቿ😜😑 :
ይሄማ በአድ አምልኮ ነው 😳😂
2026-09-17 08:06:39
226
ruth.getachew2
Ruth Getachew :
Ethiopia mixed yibalal😂😂
2026-09-17 20:18:50
2
muba6989
muba :
ሶኬት ረግጦ እንዳይሆን ማብራት ከባድ ነው የማያረገው ነገር የለም
2026-09-16 21:23:22
86
abiyesadu
Abi የተክልዬ ልጅ :
ይሄ ሁሉ ላለመታፈስ ነው😂
2026-09-16 21:41:44
72
.live.record0
ወሬ Record✌👊 :
ሁሉም አይቅርብኝ አይነት ጭፈራ
2026-09-17 11:27:31
32
onlypeace78
ፍቅርና ሰላም ለሀገሬ :
ገቢህና ወጪህ አልጣጣም ሲልህ be like
2026-09-17 07:22:01
53
user6388102556120
marty marty :
እንኳንም ዘፋኙን ያልሆንኩ በሳቅ ነበር የምሞተው
2026-09-17 09:44:21
30
linaud1
🍓𝑙𝘪𝑛𝑑𝑎🍯🐝 :
የበረሀዉ ጓዴ ተቀላቅሎት ነዉ😂
2026-09-17 10:35:57
21
damayeenyishelij
Deme👑 :
ዘርፈ ብዙ የሆነ ጭፈራ
2026-09-16 21:42:52
35
wiztat0
ny :
የሀገርፍቅር እና ኑሮ ውድነት ሲያናውጥህ
2026-09-17 19:43:33
5
user75225786
Teddy 10-10-05 :
ለሱ ሚሰማውን ማን ያውቃል
2026-09-17 17:37:54
7
abjb90
AB JB 🇵🇹 :
2019 ከ 2018 ይብሳል ነው የምላቹ ከዚህ በላይ ገና 😭😂😂😂
2026-09-17 20:12:34
6
fitse12
fitse12 :
ልፅፍ ፈልጌ ነበር በየት በኩል😂 ፊደሎቹን እየረጋገጠብኝ
2026-09-16 21:34:08
50
user8000384986690
Nardos Tetemke :
የፍላጎትና የችሎታ ያለመመጣጠን ነው
2026-09-17 03:11:42
39
amuti_mg
Aman_MG🇨🇦🇸🇪🇺🇸 :
መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።” — ሐዋርያት 4፥12ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ
2026-09-17 18:54:18
18
tsi21213
Tsehay ☀️ 🦅🫀 :
ኢትዮጵያ ያለችበት ሁኔታ በዚህ ልጅ ሲገለፅ
2026-09-17 17:34:44
6
mekdes.tesfaye87
Mekdi Nail 💅 ♋ :
የሀገራችን ኑሮ እንዲ እኮ ነው ሚያብድብን
2026-09-17 04:54:38
15
To see more videos from user @beklove30, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About