@hwtwt4:

እደምትሞት አስበህ ኑርእደምትኖር አስበህ ስራ🙌
እደምትሞት አስበህ ኑርእደምትኖር አስበህ ስራ🙌
Open In TikTok:
Region: SA
Wednesday 16 September 2026 20:45:00 GMT
149084
14217
309
705

Music

Download

Comments

2121zinusha
@ሄርሜላ :
አንቺም ተቀብተሽ እኛም ተቀብተን ይሁና
2026-09-17 06:54:25
211
user9562145431359
Z,A :
እነሱ አይተገበሩት እኛ አታድረጉ ይሉናል
2026-09-17 08:27:51
133
malefiya.wossen
malefiya wossen :
ግን መመለስ ያለበት ጥቃቄ አለኝ ቆይ ለምን ተቀባባች ?????? በቃ በተግባር ማሳይት አቃተን ? ሁሌ ቲዎሪ ???? ካንቺ መማር ፈልጌ ነበር አልተሳካም 😌 ለማንኛውም መልካም ጋብቻ ከሰው አይን ያውጣቹህ🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-09-17 08:51:52
76
woynshet76
selam arage :
መጽሀፍ ሴት ልጅ መዋብ አለባት ይላል ምንም መቀባባቶ ሀጢያት የለውም ዋናው ጽናቶ ነው
2026-09-17 09:25:10
48
kidstelove
🌸ቅድስቴ ✝️Yadingal Mariyam🌺lij :
ለምንድነው ግን ለነሱ የሚከብዳቸውን እኛ እንድናደርገው ሚያስተምሩን🤔🥺
2026-09-17 10:15:43
10
user54702830822980
Baheran :
ዶክተር ሲጋራ እያጨሰ ማጨስ ለጤና ጠንቅ ነው ብለው ይመክራሉ። ሰባኪያኖችም ቅዱስ የሆነውን የእግዚአብሔር ቃል ባይተገብሩትም ቃሉን ይናገራሉ። እነሱ በመናገራቸው ቃሉ ከፍም ዝቅም አይለም አንዴ የከበረ ነውና። እኛ ግን ከቻልን እነሱን ሳይሆን ለቃሉ እንታዘዝ።
2026-09-17 09:43:33
87
sanite.habte
Sanite Habte :
ልቦና ይስጣቹ [Crying][Crying][Crying][Crying][Crying]
2026-09-17 08:54:52
1
yon6744
Tila@plus :
የአቧራው ብዛት የተለየ ነው።
2026-09-17 10:42:02
16
haaab812
T ነኝ የማርያም 💒 :
ምንም አልናገር 🤐🤐
2026-09-17 09:09:57
8
user2684854928526
Amele yekidanemihiret liji :
ወገን እንረጋጋ የሽምግልና ቀን ነውኮ መኳኳል አይከለክልም ባይሆን የስርአተ ቁርባን እለት ምን አይቻልም እሷም እንደማትቀባባ እርግጠኛ ነኝ መልካም ትዳር ይሁንላቹ🙏🙏🙏🙏
2026-09-17 07:41:26
52
user4993440600744
ki man :
enate-menfesawyan-nachw_weys_alemawyan_algebagnm
2026-09-17 12:49:48
0
24578732125656g
24578732125656g :
♥️♥️♥️LAFE NWE YADERGATE MICHEALE YEBARKACHWE EDLAMOCHE ♥️♥️♥️
2026-09-17 09:26:49
0
eva__ab21
£VA🪽 :
እውይ ስታምር🤌❤️❤️
2026-09-17 05:22:56
13
user882780414259
ሢም እግዚኦ ዓቃቤ ለአፉየ🌿🌻🌹 :
እንዴ ሜካፕ ኤአይ(ai)ነው በሉኝ
2026-09-17 07:53:32
21
kidanemeheret1621
ኪዳነ ምህረት✝️ :
ከናተ አንበልጥም ግን አትቀቢ
2026-09-17 09:45:01
5
mahibekele53
mahibekele :
ስታምር እመቤቴ ትጠብቃችሁ ኡፍፍፍፍፍ
2026-09-17 03:55:10
13
user7078507818118tgst
aster :
yabrehem. yesara gabcha. yhunlachiu🥰🥰🥰🥰
2026-09-17 12:30:08
0
user8146762984122
ደስታ ታደሰ :
የታደላች እህታችን መመረጥ እንዲህ ነዉ
2026-09-17 09:20:31
6
senayt846
Senayt :
አረተዉ ነገሮቻችሁን አታግንኑ
2026-09-17 06:46:50
16
amarechmelaku1
@Ami7050 :
መልክሽ ይበቃ ነበር ሜካፕ ለምን አስፈለገ ወርቅ ነሽኮ እንዲሁ
2026-09-17 07:21:53
10
beti12753
Ⓑeti(❶❷🙏) :
ይገባሻል
2026-09-17 04:57:47
8
kidest.habtamu3
Kidest Habtamu :
መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ
2026-09-17 05:14:31
6
meritay06
𝄞мєяι05♎️🦋𝄞͡🍬 ♎️🍫 :
ድንግል ነች እንዴ[Tears of joy]
2026-09-17 11:43:41
0
user22224619050915
ቃልዬ የክርስቶስ እስረኛ❤🥰 :
🙄🙄🙄🙄🙄
2026-09-17 11:33:25
0
surafel997
እሙ የሱራፌል እናት😘😘 :
ምን ተብለሽ ተመርቀሽ ይሆን የኔ እናት
2026-09-17 12:10:27
0
To see more videos from user @hwtwt4, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About