@subael737: #ሳምራዊ_ሮዳስ #ዶክተር #ሮዳስ_ታደሰ #ሱባኤ⛪️ል #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ፀንታ_ለዘለዓለም_ትኑር

ሱባኤ💒ል
ሱባኤ💒ል
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 16 September 2026 20:49:28 GMT
485809
30472
947
1204

Music

Download

Comments

aynalem.tesfaya
Aynalem tesfaya❤️❤️‍🩹🍎 :
ሜካፕ ይቻላል ወይ?
2026-09-17 06:51:57
128
tame_dan
ዳንኤል 🙈 :
ጋብቻ ላይ ዕድል አለ እንዴ የእግዚአብሔር ፈቃድ እንጂ
2026-09-17 03:51:49
429
mekdesezezew
Mekdi brand :
ለምን እደሆነ አልገባኝም ሜካፑ
2026-09-17 08:41:52
68
fafi.akrosna
Fafi Akrosna :
እሷ እድለኛ ነች እሱን ስለማደንቀው ነው የልጄን ስምም ሮዳስ ያልኩት ማርያምምን
2026-09-16 22:09:37
81
tututuu74
Tu Tu2066 :
ሜካፕ ይቻላላል
2026-09-17 06:18:18
41
ethiopiawedefit1
Earth :
እግዚአብሔር የተባረከ ትዳር ያድርግላችሁ ነገር ግን መምህራን የምታስተምሩትን አትኖሩትም አሁን የሚስትየው ሜካፕ አግባብ አይደለም መምህሩን ብዙ ሰው ሮልሞዴል የሚያደርጋቸው ናቸው የልጃቸውን ስም እራሱ ሮዳስ ያሉ አሉ እና ሚስትየው እራሷን አሸንፋ ሜካፑን ሁይማን ሔሩን አይላሹን መቀንደቡን ብትተወው ምን ነበረበት? አሁን ብዙ ሰው ተወዛገበ ሜካፕ ይቻላል አይቻልም የሚል ጥያቄ ደግሞ ሊመጣ ነው
2026-09-17 07:23:38
51
kiddy3613
የበላይ ዘር :
እሷ እድለኛ ነች አምላክ ባይከፋባት ❤️❤️❤️❤️❤️❤️ሮዲን ሰጣት
2026-09-17 06:17:35
29
jazzman1324
ምት,እያለ,ክፍት,16. :
መኳኳል,ይቻላል,እንዴ????
2026-09-17 08:29:01
9
hana.bililign
ሀና የድንግል ልጅ❤❤❤🙏🙏🙏 :
እንኳን ለዚ ክብር አበቃችሁ ወንድሜ እህቴ እኔ ልናገር የምፈልገው ነገር ግርም የሚለኝ አንድ ነገር አለ ተክሊል ቁርባን ቀላል አይደለም ብዙ ታዋቂ ታዋቂ ያልሆኑ በቤቱ ያሉ ሜካብ ለምንድን ነው የሚቀብት ቃሉን እያወቁት ለአንድ ቀንም ቢሆን ፈታሪን አላሳመርከኝም አሳምረህ አልፈጠርከኝም ማለት እኮ ነው እባካችሁ ለሁሉም ትምህርት እንሁን እናስተካክል ሰው እኛን አይቶ ምን ይማራል ማለት አለብን ካስቀየምኳችሁ ይቅርታ♥️♥️♥️
2026-09-17 13:01:44
14
tititiktok7
tititiktok7 :
ዉበት ይረግፍል እዉቀት ግን ለትዉልድ ይተርፍል
2026-09-17 02:15:31
69
user1086084307377
user1086084307377 :
እኔምለው ሌላ ጊዜ መኳኳል ያወግዙት የለም እንዴ
2026-09-17 06:23:56
13
kingdnkaleb1
KING ሚኒሊክ /Minilik :
100እጥፍ እሷ እድለኛ ነች
2026-09-17 06:41:36
28
mu_luye
muluye bekele :
100% እሳ እድለኛ ነች
2026-09-17 09:48:04
10
genet.geberemelak
Genet Geberemelak :
አታወዳድሩ እግዚአብሄር ፈቀደላቸው
2026-09-17 08:07:13
9
enu_enu123
enu :
ጋብቻ ላይ እ/ር ሲፈቅድ ብቻ ነዉ ????
2026-09-17 06:05:20
6
user8770135681798
ፍቃድህ ይሁን :
ሁለቱም🥰
2026-09-17 01:28:59
6
27aliza
27aliza Ye "A" :
ሁለቱም በጣም ደስይላል🙏🙏🙏🙏
2026-09-17 08:04:19
6
kindye.moges
KINDYE MOGES :
እሷ በጣም እድለኛ
2026-09-17 03:45:26
5
user7908126160173
ቲጂ የመተሀራዋ :
ሁለቱም የታደሉ ናቸው❤❤❤❤❤
2026-09-17 07:43:00
7
abate.sado
Abate Sado :
የቁንጅና ውድድር አይደለም አሁን የትዳር ጉዳይ ነው
2026-09-17 12:36:36
5
shanbelasmamaw
shanbelasmamaw :
እሷ እድለኛ ናት
2026-09-16 23:28:55
9
mesrt.yw
mesrt yw :
እሷ
2026-09-16 21:17:52
7
wesengetache5
wesengetache@5 :
ሲያምሩ የተፈጥሮ ውበት እስከ ነሚዜዋቻ
2026-09-17 01:42:15
8
arsenal1003
arsenal1003 :
ውስጣዊ ውበት ይስጣቸው ! 🥰🥰🥰
2026-09-17 06:03:48
6
abassader3
yodaha semagni :
ሶስቱም ባልና ማስት ቅድስት ቤተክርስቲያን
2026-09-16 20:55:17
11
To see more videos from user @subael737, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About