@alextesfaye0911: መስከረም 7/2019/ዓመተ ምህረት #አጋዕዝተ_ዓለም_ቅድስት_ሥላሴ 👉በስመ #አብ_ወወልድ_ወመንፈስ_ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን ለአጋዕዝተ አለም ቅድስት #ሥላሴ ወርሐዊ መታሠቢያ ክብረ በአል እንኳን አደረሰን በአንድነት በሦስትነት የሚመሰገን #ሥላሴ የሰጡንን #አዲስ_አመት ይባርኩልን 👉 ስለ ሥላሴ ምስጢር የሚናገር ትምህርት ማለት ነው አንድነቱ ሦስትነቱን ሳይጠቀልለው ሦስትነቱ አንድነቱን ሳይከፋፍለው በአንድነትና በሦስትነት የሚመሰገን ነው 👉 ሦስትነት ስንል እግዚአብሔር የማይለያይና የማይቀላቀል ፍጹም የሆነ ሦስትነት አለው ማለታችን ነው ሦስትነት በስም በግብር በአካል ነው 👉 በስም ሦስት ስንል ሦስት የተለያዩ ስሞች አሉት ማለታችን ነው እነዚህም የሚባሉት ሲሆኑ እርስ በርሳቸው አይወራረሱም አንዱ በሌላው ስም አይጠራም ዘፍ 1-2 ምሳ 30-4 👉 በግብር ሦስት ነው ስንል ሦስት የተለያዩ የአካል ሥራዎች አሉት ማለት ነው እነሱም መውለድና ፤መወለድ፤ ማስረፅ "የአብ ወላዲ"፣"የወልድ ተወላዲ"፣"የመንፈስ ቅዱስ ሠራፂ" የሚሉት ሲሆኑ የአካል ግብር ይባላሉ መዝ 2-7 👉 በአካል ሦስት ነው ማለት ደግሞ ለአብ፤ ፍፁም መልክ፤ ፍፁም ገጽ፤ ፍፁም አካል አለው። 👉 ፍፁም መልክ፤ ፍፁም ገጽ፤ ፍፁም አካል አለው ። 👉 መልክ፤ ፍፁም ገጽ፤ ፍፁም አካል አለው ማለታችን ነው። 👉 ስሞች ትርጉም 👉 ማለት አባት ማለት ሲሆን የሚወልድ፤የሚያሰርጽ ወይም የሚያስገኝ ያለ እናት ወልድን የወለደ፤ መንፈስ ቅዱስን ያሰረጸ ነው። 👉 ልጅ ማለት ሲሆን የሚወለድ ወይም ያለ እናት ቅድመ ዓለም፤ ያለ አባት ድህረ ዓለም የተወለደ ነው መዝ 2-7 👉 ረቂቅ፤ ልዩ፤ ንፁህ; ከፍጡራን መናፍስት ሁሉ የተለየ ማለት ነው ኢዮ 26-13 👉አለምን ካለ መኖር ወደ መኖር ያመጡ አጋዕዝተ አለም ህይወታችንን በምህረት ቤታችንን በበረከት ይጎብኝልን 👉 አብ ፀጋ የወልድ ፍቅር የመንፈስ ቅዱስ አንድነት የእናታችን ማርያም አማላጅነት የቅዱሳን መላዕክት ጥበቃ የቅዱሳን አባቶቻችን እናቶቻችን ረድኤት በረከት ጥርጥር የሌለባት የመንግስተ ሰማያት መዉረሻ ንፅህት ቅድስት ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እምነታቸው ከኛ ጋር ፀንታ ትኑር "አሜን" ✝️💒 መስከረም 7/2019 ዓ/ም

Alex Tesfaye
Alex Tesfaye
Open In TikTok:
Region: ET
Thursday 17 September 2026 02:01:22 GMT
416
166
2
15

Music

Download

Comments

seni_.03
𝐒𝐞𝐧𝐢💫 :
[Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming]
2026-09-17 03:29:06
0
chalachew68
chalchew :
🥰🥰🥰
2026-09-17 04:57:53
0
To see more videos from user @alextesfaye0911, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About